የጎጃም በረንዳዎቹ የሰብአዊነት “አምባሳደሮች”

ዘወትር እሁድ ከማለዳው ጀምሮ እስከ ቀኑ ስምንት ሰዓት ድረስ በአዲስ አበባ፣ አዲስ ከተማ ክፍለከተማ ጎጃም በረንዳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የተገኘ ሰው የወጣቶችን በጎ ተግባር መመልከት ይችላል::ወጣቶቹ ጎዳና የሚኖሩና የአዕምሮ ህመምተኞችን ገላ አጥበው፣... Read more »

የተሻለ ነገን የመስራት ጥረት

‹‹ኢትዮጵያ በ2050›› በሚል ሀሳብ ትናንት በስካይ ላይት ሆቴል የተጀመረው ዓለምአቀፍ የውይይት መድረክ፤ በ32 ትውልደ ኢትዮጵያውያን ምሑራን (ፕሮፌሰሮችና ዶክተሮች) ተሰናድቶና በተግባር የተፈተሸ እውቀት ታግዞ 64 የጥናት ጽሁፎች የቀረቡበት ሲሆን በኢትዮጵያ የቀጣይ 30 ዓመታት... Read more »

የሰብል ማጨጂያና መውቂያ ማሽንእጥረት ስጋት ፈጥሯል

ባሌ ሮቤ፦ የሰብል ማጨጂያና መውቂያ ማሽን/ኮምባይነር/ እጥረት ምርትን በወቅቱ ለመሰብሰብ ስጋት እንደፈጠረባቸው በኦሮሚያ ክልል የባሌ ዞን አርሶ አደሮች ገለጹ:: የባሌ ዞን አጋርፋ ወረዳ አርሶ አደሮች ሰሞኑን ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ በአካባቢያቸው በኮምባይነር... Read more »

ምርጫ ቦርድ በተሻሻለው አዋጅ ለመመዝገብ የቀረበ ፓርቲ አለመኖሩን ገለጸ

– በነባሩ አዋጅ 80 የፖለቲካ ፓርቲዎች ተመዝገበዋል አዲስ አበባ፡- የተሻሻለው የምርጫ ቦርድ አዋጅ የሚጠይቀውን መስፈርት አሟልቶ ለመመዝገብ የቀረበ ፓርቲ አለመኖሩን ምርጫ ቦርድ ገለጸ :: በቀድሞው አዋጅ እስካሁን 80 የፖለቲካ ፓርቲዎች መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ... Read more »

20 ሺ አባወራዎች ዘመናዊ የፍሳሽ ማስወገጃ ተጠቃሚ መሆናቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- በ2011 በጀት ዓመት 19 ሺ 739 አባወራዎች ዘመናዊ የፍሳሽ ማስወገጃ ቅጥያ ተሰርቶላቸው ተጠቃሚ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ:: በተያዘው በጀት ዓመትም 12 ሺ 201 አባወራዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ እንቅስቃሴ... Read more »

ከተተከሉት ችግኞች የጸደቁት በ13ሺ 656 ሄክታር ላይ ብቻ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፦ በ2011ዓ.ም ክረምት በሀገር አቀፍ በአንድ ነጥብ ስድስት ሚሊዮን ሄክታር መሬት ላይ ከተተከሉት ችግኞች የጸደቁት በ13ሺ656 ሄክታር ላይ ብቻ መሆኑ የአካባቢ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን ገለጸ:: በኮሚሽኑ የአነስተኛና ሰፋፊ ደን... Read more »

የጨው አቅርቦት የግብይት ሰንሰለት መርዘሙ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢ.ኢ.ግ.ል.ድ) በጨው አቅርቦት ሰንሰለት ውስጥ መግባቱ የግብይት ሰንሰለቱን በማራዘም በኢንዱስትሪዎችና በጨው አቅራቢዎች ላይ ጫና እየፈጠረ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ::ኢ.ኢ.ግ.ል.ድ በበኩሉ በመንግሥት በተሰጠው... Read more »

የትምህርት ቤቶችን የምገባ ፕሮግራም የማጠናከር ጥረት

ህፃን መሠረት ዘርፉ እና ፎዚያ ኪሮስ ከክፍላቸው ወጥተው ወደ ምገባ እያመሩ ነበር ያገኘኋቸው:: ህፃናቱ እንደነገሩኝ ሁሌም ጠዋት በእረፍት ክፍለ ጊዜ ጢቢኛ (ዳቦ) በወተት ቁርሳቸውን ይመገባሉ:: የቅድመ መደበኛ ክፍል ተማሪዎችም በየቀኑ በመምህራኖቻቸው እየታገዙ... Read more »

ከድቅድቅ ጨለማ ይልቅ ብርሃንን እንምረጥ!

 ‹‹እንኳን ለኢትዮጵያ የንጋት ባለቤት፣ የብርሃን ምንጭ ልትሆኑ እንደምትችሉ ታጤኑ ዘንድ ‹ድቅድቅ ጨለማም እንዲከሰት ማድረግ እንደምትችሉ ሁሉ› እግዚአብሔር ልቦናችሁን ከፈተላችሁ›› የሚል ጽሁፍ ከመረጃ መረብ ላይ አነበብኩና በስተመጨረሻ ወደ ልቦናቸው የተመለሱትን ፖለቲከኞች ጅምራቸውን በጥሩ... Read more »

የመንግሥት ተሿሚዎች የመኪና አጠቃቀም መመሪያ ሊሻሻል ነው

– ዋና ዳይሬክተሮችና ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች ከአንድ በላይ ተሽከርካሪ እንዳይጠቀሙ ይከለክላል አዲስ አበባ፡- በ2009 ዓ.ም የወጣው የተሿሚዎች የመኪና አጠቃቀም መመሪያ ለአንድ ወገን ያደላ ፤ ወጪ ከመቆጠብ ይልቅ አባካኝነቱ የጎላ በመሆኑ መመሪያውን ለመቀየር... Read more »