በቅጥር ግቢው በርካታ አውቶቡሶች ቆመዋል:: የተሽከርካሪዎቹ ዝግጁ መሆን የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ለልምድ ልውውጥ ይሁን ለጉብኝት ከግቢው ለመውጣት የተዘጋጁ አስመስሏል:: በ2009 ዓ.ም ወደ ተመሰረተው ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ጊቢ ስንዘልቅ ያስተዋልነው ደግሞ ግቢው ‹‹ቅጥር›› ሊያስብል... Read more »
አዲስ አበባ፡- ለጠረፍ አካባቢ ነዋሪዎች ከማዕከል መሰረታዊ ሸቀጦች በአግባቡ የማይደርሳቸው መሆኑ ኮንትሮባንድን እያስፋፋ እንደሚገኝ የጉምሩክ ኮሚሽን ጠቁሟል፡፡ የህግ ተገዢነት ፅህፈት ቤት ኃላፊው አቶ አሸናፊ ባሳ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል እንደተናገሩት፤... Read more »
አዲስ አበባ፡- ሴቶች በፖለቲካ ፓርቲዎች መስራች አባል ከመሆን የዘለለ ሚና የሌላቸው እና ወደ አመራር ደረጃ መምጣት አለመቻላቸውን የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራት ቅንጅት ባቀረበው ጥናት ጠቆመ። በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ መምህርት ረድኤት ያስቻለው ለአዲስ ዘመን... Read more »
አዲስ አበባ፡- የተቋማት አገልግሎት አሰጣጥና የመረጃ አያያዝ ስርዓት ማዘመን እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ገለፀ። ኢንስቲትዩቱ የተቋማትን አሰራር ማዘመን ስራ እየተገበረ መሆኑ አሳውቋል። የኢንስቲትዩቱ የህዝብና አለማቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ሚኒሊክ ሳሙዔል፤ የመንግስት ተቋማት... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአገሪቱን የትራንስፖርት ሥርዓት ለማሻሻል ሦስት ቢሊዮን ብር ብድር የተገኘለት ፕሮጀክት አፈፃፀሙ ዝቅተኛ መሆኑን የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ አልማዝ በየሮ በተለይም ለዝግጅት ክፍሉ እንደገለፁት፤ ከዓለም ባንክ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ውድ የሆነውን የከተማ መሬት ሀብት ቆጥሮ ለማወቅ እና ለማሳወቅ የተጀመረው የከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባ የሰለጠነ የሰው ሃይል እጥረት እየፈተነው መሆኑን የፌዴራል የከተማ መሬትና መሬት ነክ ንብረት፣ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ገለጸ፡፡... Read more »
አዲስ አበባ፡- የተማሪዎች ምገባ መርሀ ግብር በአዲስ አበባ ለሚገኙ ከ10 ሺህ በላይ ለሚሆኑ የከተማዋ ነዋሪዎችና የተማሪ ወላጆች የስራ እድል መፈጠሩን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የትምህርት ቢሮው የህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ኃላፊው አቶ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2012 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ በ 400 ሚሊዮን ብር ወጪ ከ 515 ኪሎ ሜትር በላይ መንገዶችን በመጠገን ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ። የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የህዝብ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በህገ-መንግስቱ ላይ የፌዴራልና የክልል የዳኝነት አካላት ስልጣን ተጋርተው በውክልና እንዲሰሩ ቢደነገግም የፌዴራልና የክልል ፍርድ ቤቶች ተቀራርበው ባለመስራታቸው የዳኝነት ስርዓቱ ላይ ክፍተት መፍጠሩ ተገለፀ፡፡ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት... Read more »
አዲስ አበባ፡- ለ70 ሺ 748 የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች አዲሱ የዲጂታል መታወቂያ እንደተሰጣቸው የወሳኝ ኩነት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ አስታወቀ። በወሳኝ ኩነት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ የነዋሪዎች አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ዳዊት በቀለ፤ ለአዲስ ዘመን... Read more »