‹‹ብልፅግና ፓርቲ ማንነትን ይጨፈልቃል የሚለው መሰረት የለውም ››አቶ ርስቱ ይርዳው የደቡብ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተዳድር

ሐዋሳ፡- ‹‹ብልፅግና ፓርቲ ማንነትን ይጨፈልቃል በሚል የሚነገረው መሰረት የለውም›› ሲሉ የደቡብ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው አስታወቁ፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ርስቱ ከአዲስ ዘመን ጋር ባካሄዱት... Read more »

‹‹የህወሓት መግለጫ ከድሮ የበላይነቴ ለምን ለቀቅኩ የሚል እንድምታ አለው›› በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ ፓርቲዎች

አዲስ አበባ፤ “ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ጉባዔውን ሲያጠናቅቅ ያወጣው የአቋም መግለጫ ከድሮ የበላይነቴ ለምን ለቀቅኩ የሚል እንድምታ ያለው፤ የመገለልና ባዕድ ስሜት እንደተሰማው የሚያሳይና ለጦርነት እንደተዘጋጀ የሚያመለክት ነው” ሲሉ በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ... Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) በሰላም አደረሳችሁ!! የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል መለያየት የጠፋበት፣ መከፋፈል የተወገደበት፣ የአንድነት በዓል ነው። ሰውና እግዚአብሔር፣ ምድርና ሰማይ፣ ነፍስና ሥጋ፣ ሰውና መላእክት አንድ የሆኑበት በዓል... Read more »

የገቢና ወጪ ንግዱ ማቀላጠፊያ መላ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ የገቢና ወጪ ንግድ አገልግሎት ረጅም ጊዜ የሚወስድ፣ ውስብስብ፣ ግልፅነት የጎደለውና ለሙስናና ብልሹ አሰራር የተጋለጠ ሆኖ የቆየ ሲሆን በዚህም አጠቃላይ ሂደቱ ረጅም ጊዜ የሚወስድ፣ እንደደሀገርም የገበያ ተወዳዳሪነትን ገድቦት እንደቆየ ይነገራል፡፡... Read more »

የክልሎች ግንኙነት ረቂቅ አዋጅ ላይ ለመወያየት የአንድም ክልል ተወካይ አልተገኘም

አዲስ አበባ፡- በክልሎች ግንኙነት ላይ ያተኮረ ረቂቅ አዋጅ ላይ ለመወያየት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ ፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጥሪ ቢያቀርብም የአንድም ክልል ተወካይ አልተገኘም። የፌዴሬሽን ምክር ቤት ክልሎች ከክልሎች ጋር... Read more »

ለዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብና ለወላጆች ጥሪ ቀረበ

በ170 ተማሪዎች ላይ የአንድ ዓመት ቅጣትና እስከ መጨረሻው ከዩኒቨርሲቲዎች የማባረር እርምጃ ተወስደ አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ እና በአማራ ክልል እንዲሁም በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲዎች እየተከሰተ ያለውን ረብሻ ሙሉ ለሙሉ ለማስቆም እና ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሥራን... Read more »

የኢኮኖሚ ማሻሻያው ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት ያስችላል

– ከውጭ ተጽዕኖ ነፃ ያደርጋል አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ውስጥ ተግባራዊ እንዲሆን ይፋ ያደረገችው አገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ በአግባቡ ከተመራ ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት እና ከውጭ ተጽዕኖ ነፃ እንድትሆን እገዛ እንደሚያደርግ ተገለፀ። ማሻሻያውን በማስመልከት... Read more »

የበዓል ሰሞን ገበያውን የማረጋጋት ጅማሩ

የበዓል ሰሞን መሠረታዊ ምርቶች ከመወደዳቸውም ባሻገር የፍላጎት መጠንም ይጨምራል።ይህን ለመታዘብ ደግሞ የገበያ ቦታዎችንና የሸማች ሕብረት ሠራ ማህበራትን ሱቅ መመልከት በቂ ነው። ዛሬ በተለያዩ ቦታዎች የበዓል ገበያ ትርምስ የሚበዛበት ወቅት በመሆኑ የምርት እጥረትና... Read more »

19 ሺህ 600 የጎዳና ላይ ሕገወጥ ነጋዴዎች ሕጋዊ መስመር እንዲከተሉ ተደርጓል

አዲሰ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ጎዳናዎች ላይ በሕገወጥ መንገድ ይነግዱ ከነበሩት ውስጥ 19 ሺህ ስድስት መቶ ነጋዴዎች ሕጋዊ መስመር ተከትለው እንዲሠሩ መደረጉን የአዲስ አበባ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮ መደበኛ ያልሆነ... Read more »

ኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ተመራጭነቷ ጨምሯል

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ባላት እምቅ የተፈጥሮ ሀብት እና በተለያዩ አማራጮቿ ለውጭ ኢንቨስትመንት ተመራጭነቷ እጅግ መጨመሩ ተገለፀ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ መኮንን ሃይሉ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ የውጭ ባለሀብቶች... Read more »