አዳማ፡- መገናኛ ብዙኃን በመንገድ ደህንነት አጠባበቅና ከፍተኛ ጥፋት እያስከተለ ባለው የትራፊክ አደጋ ዙሪያ አበክረው ሊሰሩ እንደሚገባ ትራንስፖርት ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡ የመንገድ ትራንስፖርት ባለስልጣን በመንገድ ደህንነት አጠባበቅና በትራፊክ አደጋ ዙሪያ ሰሞኑን በአዳማ ከተማ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሦስትዮሽ ውይይት እያካሄዱ ነው። በውይይቱ የሦስቱ ሀገራት የውሃ ሚኒስትሮች በተገኙበት ሲሆን ትኩረቱም በግድቡ ውሃ አሞላልና አለቃቀቅ ዙሪያ እንደሆነ ተመልክቷል፡፡ የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የገጠር ሥራ ዕድል ፈጠራ ኤግዚቢሺንና ባዛር በአማራ ክልል ባህርዳር ከተማ ከጥር 2 እስከ 4 በባህርዳር ከተማ እንደሚከበር የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በግብርና ሚኒስቴር የተፈጥሮ ሀብትና የምግብ ዋስትና ዘርፍ... Read more »
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባልቻ አባነብሶ ቅርንጫፍ የውሃ አገልግሎት ክፍያ ሲፈጽሙ ያገኘናቸው ወይዘሮ ዮዲት ብርሃኑ ስለ አዲሱ የክፍያ አሰራር ይናገራሉ።የክፍያ ስርዓቱ አሰልቺ የነበረውን ሰልፍ እንዳስቀረላቸውና ቀልጣፋና ፈጣን መስተንግዶ እንዲያገኙ አስችሏል ይላሉ። ይሁንና ይህ... Read more »
አዲስ አበባ:- የኢንዱስትሪ ልማት ስትራቴጂ ለጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪው ትኩረት የሰጠ ቢሆንም የጥሬ ዕቃ፣ የውጭ ምንዛሪ፣ የመሰረተ ልማት አቅርቦት፣ ኮትሮባንድና ሌሎች ማነቆዎች ዘርፉን እየፈተኑት መሆኑን የኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅና አልባሳት አምራቾች ማህበር አስታወቀ። የማህበሩ ዋና ፀሐፊ... Read more »
“ውህደቱን በተመለከተ ክስ የሚያቀርቡ ሰዎች ከሃዲዎች ናቸው” -አቶ አወሉ አብዲ የብልፅግና ፓርቲ የህዝብና አለማቀፍ ግንኙነት ዘርፍ አስተባባሪ ብልፅግና ፓርቲ በውህደቱ ውስጥ የያዘው አሃዳዊነትን በመሆኑ ህወሃት እንዳልተቀበለው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልና የህወሓት... Read more »
በአገሪቱ የመጣውን ፖለቲካዊ ለውጥ ተከትሎ የሚታየውን አለመረጋጋት ግምት ውስጥ በማስገባት አንዳንድ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምርጫው በተያዘለት መርሐግብር መካሄድ አለበት ሲሉ አንዳንዶቹ ደግሞ አሁን ባለው ሁኔታ ምርጫው መራዘም አለበት የሚል አቋም አላቸው፡፡ በአንጻሩ የኢትዮጵያ... Read more »
አዲስ አበባ፤ የኢንቨስትመንት ረቂቅ አዋጁ ቀልጣፋ የአሰራር ስርዓት የሚዘረጋ ፣ ሰፊ የሥራ ዕድልን የሚፈጥርና ኢትዮጵያ ከዘርፉ ማግኘት የሚገባትን ጥቅም እንድታገኝ የሚያስችል ማድረግ እንደሚገባ ተወያዮች ገለጹ። የንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባካሄደው የህዝብ... Read more »
ሰው እንደ አሸን የሚፈላ በሚመስልባት መገናኛ አካባቢ በየካ ክፍለ ከተማ የመሬት አስተዳደር ቅጥር ግቢ በምትገኝ አንዲት በቆርቆሮ በተሰራች የፎቶ ኮፒ ማሽን ቤት አያሌ ሰዎች ተኮልኩለዋል። መረጃቸውን ፎቶ ኮፒ ለማድረግ የተሰለፉት ሰዎች በመስኮት... Read more »
የኢጣሊያ መንግሥት ታሪካዊ ቤቶችን ለማደስ ቃል ገብቷል አዲስ አበባ፡- ከአክሱም ሐውልቶች መካከል 24 ሜትር ርዝመት ያለውና ‹‹ቁጥር ሦስት›› በመባል የሚታወቀው ሃውልት ጥገናው በጥር ወር 2012 ዓ.ም መጨረሻ ላይ እንደሚጀመር የቅርስ ጥናትና ጥበቃ... Read more »