አዲስ አበባ፡- በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ እንዲሁም ኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ ምርቶች ከወጪ ንግድ 24 ነጥብ 99 ሚሊዮን ዶላር ለማግኘት ቢታቀድም 10 ነጥብ 07 ሚሊዮን ዶላር /ከ50 በመቶ በታች/ መገኘቱን በኢንስቲትዩቱ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ... Read more »
በህብረ ቀለማት በተዋበ ቀለም ያጌጠች፤ በእምነት ልዩነት ያልተገደበ አብሮነት ማሳያ፤ በህብረ ብሄራዊ አንድነት ቆሞ በማይለያይ የታሪክ ሁነት የተጋመደ ህዝብ ምድር ናት ኢትዮጵያ፡፡ እዚህች አገር ላይ ለምዕተ ዓመታት በጥምረት ኖረው ያልተቃረኑ እምነቶች፤ በፍቅር... Read more »
አዲስ አበባ:- በመደመር ትልቅ ሀሳብ የነበሩብንን ችግሮች በመቅረፍ መበልፀግ እንደሚቻል በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ተንታኝ ተናገሩ፡፡ የውጭ ግንኙነት ባለሙያ የሆኑት አቶ መሐመድ ረፊ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ መደመር ከብልፅግና... Read more »
የሙያ ማህበራት ለስኬታቸው ስምረት በአንድነት በመሆን መትጋታቸው የተለመደ፤ አንድ አላማን ሰንቀው በጋራ መስራታቸው ነባራዊ እውነታ ነው፡፡ ከዚህ መሰረታዊ ሀቅ በመነሳትም በአዲስ አበባ የሚገኙ መምህራን ከዛሬ 70 ዓመት በፊት ስለ መምህራን ለውጥና እድገት... Read more »
– በ200 የእንሰት ዝርያዎች ላይ ምርምር እየተደረገ ነው ወልቂጤ፡- እንሰት በዓለም አቀፍ ደረጃ የምግብ ዋስትና በማረጋገጥ ረገድ ከስንዴ ባልተናነሰ መልኩ እውቅና እንዲሰጠው ምርምርና ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡ በ2012 ዓ.ም... Read more »
አዲስ አበባ፤ በተያዘው በጀት አመት መተግበር የጀመረው የትምህርትና ስልጠና ማሻሻያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን አለማቀፋዊ እይታ እንዲኖራቸው የሚያስችል መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የምርምርና አካዳሚክ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀነራል ዶክተር ኤባ... Read more »
• አየር መንገድ አራት ቢሊዮን ዶላር ገቢ አገኘ አዲስ አበባ፡-የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአገልግሎት ቅልጥፍና እና የፕሮጀክቶቹ አፈጻጸምን አድንቋል። አየር መንገዱ እ.ኤ.አ በ2018/19 አራት ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል።... Read more »
አዲስ አበባ፡- ከብዙ አቅጣጫ ወደ ሶማሌ ክልል የሚገባው የአንበጣ መንጋ ከአውሮፕላን ርጭት አቅም በላይ በመሆኑ እስካሁን መቆጣጠር እንዳልተቻለ ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ወቅቱ ለአንበጣ መራቢያ አመቺ መሆኑ ችግሩን እንዳባባሰው ተጠቅሷል፡፡ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ... Read more »
የአማራና የአፋር ክልል ህዝቦች መስተጋብር ዘመናትን ያስቆጠረና በጠንካራ መሰረት ላይ የቆመ መሆኑን ርዕሰ መስተዳድሮቹ ገለጹ። የሁለቱ ክልሎች የህዝብ ለህዝብ ውይይት ትናንት በሰመራ መካሄድ ሲጀምር የአፋር ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ‹‹የአፋርና የአማራ... Read more »
ከ66 ኪሎ ቮልት በታች በመሆናቸው እኛን አይመለከትም -የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል አዲስ አበባ፡- ለአስራ አራት አመታት ባለቤት አልባ ሆነው የቆዩት ትራስፎርመሮች የአደጋ ስጋት እንደደቀነበት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእድገት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት... Read more »