ሠራተኞቹ ቅጣቱ እንዲነሳላቸው ተወሰነ

አዲስ አበባ፡- ‹‹ዕንባ ያፈሰሰው የመመሪያ አፈፃፀም›› በሚል ርዕስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጥቅምት 12 እና 19 ቀን 2012 ዓ.ም የተስተናገደው የሠራተኞች ቅሬታ ላይ አስተዳደሩ ያሳረፈው ቅጣት እንዲነሳ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሠርቪስና... Read more »

የአቻ ግመታ ማረጋገጫ ማዕቀፍ አለመኖሩ በኤጀንሲው ስራ ላይ እንቅፋት መፍጠሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ:- የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ አገር አቀፍ የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ ማዕቀፍ ባለመኖሩ ከውጭ አገር የተገኘ የትምህርት ማስረጃ ላይ የሚያከናውነው የአቻ ግመታ አሰጣጥ ስራው ላይ እንቅፋት እንደፈጠረበት አስታወቀ። በኤጀንሲው የአቻ ግመታና... Read more »

ኢትዮጵያውያኑ ሕጋዊ ፍቃድ እንዲሰጣቸው በጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት አገኘ

 አዲስ አበባ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በደቡብ አፍሪካ ቆይታቸው ለፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ኢትዮጵያውያን በደቡብ አፍሪካ ተከብረው እንዲኖሩ ሕጋዊ ፈቃድ እንዲሰጣቸው ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት ማግኘቱን ይፋ አድርጉ። ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በደቡብ አፍሪካ... Read more »

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ለባለቤቱ

መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ፤ በመጀመሪያው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን የእቅድ ዘመን የዘርፉ ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት አፈጻጸም 27 ነጥብ 7 በመቶ እንዲሁም በያዝነው የሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ የመጀመሪያ ሶስት አመታት በአማካይ 20 ነጥብ 3 በመቶ... Read more »

‹‹የሲዳማ ክልል የሚመራበት ህገ መንግስት በረቂቅ ደረጃ ተጠናቋል››አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ

ሐዋሳ፡- ‹‹የሲዳማ ክልል የሚመራበት ህገ መንግስት በረቂቅ ደረጃ ተጠናቋል›› ሲሉ የሲዳማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለፁ።ተቋማትን የመገንባት ስራ ከዚሁ ጎን ለጎን እንደሚካሄድ አስታውቀዋል። ዋና አስተዳዳሪው አቶ ደስታ ሌዳሞ ሰሞኑን ከአዲስ... Read more »

ሕጎችና መመሪያዎች ሲወጡ የግሉን ዘርፍ ለማሳተፍ ትኩረት ይሰጣል ተባለ

አዲስ አበባ፦ መንግስት የሚያወጣቸው ሕጎች፣ደንቦችና መመሪያዎች ለግሉ ዘርፍ አመቺ መሆናቸውን ለመተፈሽና አሳታፊ ለማድረግ የጀመረው ጥረት እንደሚጠናክር ተገለፀ። የኢትዮጵያ አሰሪዎች ኮንፌዴሬሽን ያዘጋጀው የምክክር ጉባኤ ትናንት በኢንተር-ኮንቲኔንታል ሆቴል ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የኢንቨስትመንት ኮሚሽን... Read more »

የውጭ ጉዲፈቻ በመታገዱ የሀገር ውስጡ ጨምሯል

አዲስ አበባ፦ የውጭ ጉዲፈቻ በመታገዱ የሀገር ውስጥ ጉዲፈቻ መጨመሩን የአዲስ አበባ ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የህጻናት ድጋፍ ክብካቤ ቡድን መሪ አቶ ኢያሱ ሳሙኤል በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ ብሄራዊ የህጻናት... Read more »

የሀላባ ጥንታዊ ትውፊቶች ሕዝቦች በሰላም እንዲኖሩ ያስቻሉ ሀብቶች መሆናቸው ተገለጸ

ሀላባ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ “ሴራ” በዓል ተከብሯል ሀላባ፡- እንደ ‹‹ሴራ›› አይነት ከትውልድ ወደትውልድ የተሸጋገሩ ሃይማኖታዊና ባህላዊ ትውፊቶች ሕዝቦች በሰላም፣ በአንድነትና በፍቅር ተሳስበውና ተቻችለው እንዲኖሩ ያስቻሉ ሀብቶች መሆናቸውን የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ... Read more »

የክልሉ የማእድን ሀብት እንደማይታወቅ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- በአማራ ክልል ምን ያህል የማአድን ሀብት እንዳለ በትክክል እንደማይታወቅ የክልሉ የመአድን ሀብት ማስፋፊያ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ምክትል ዳይሬክተር አቶ ሰይድ አሊ በተለይ ከአዲስ ዘመን ጋር በስልክ ባደረጉት ቃለምልልስ እንደገለጹት፤ በክልሉ... Read more »

አገሪቱ ለሳይንስና ቴክኖሎጂ በዓመት አምስት ቢሊዮን ብር እንደምታወጣ ተገለፀ

ከዘርፉ የሚገኘው ገቢ ከወጪው ጋር ሲነፃፀር 0.06 በመቶ ነው አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በአመት ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ስራ አምስት ቢሊዮን ብር እንደምታወጣ አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ አገሪቱ ለዘርፉ የምታወጣው ወጪ ከምታስገባው ጋር ሲነፃፀር 0.06 በመቶ... Read more »