በሀገር ደረጃ ቀርቶ በክልላቸው ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ሌሎችም ጉዳዮች ላይ ባይተዋር በመሆን ከሁለት አስርት አመታት በላይ ቆጥረዋል። የውሳኔ ሰጭነት ሚና ሳይኖራቸውም በእነዚህ አመታት በአጋርነት ከኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ጋር የቆዩት... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮ ቴሌኮም በስድስት ወራት 22 ነጥብ አራት ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። ገቢው ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ32 በመቶ ዕድገት እንዳለውም አስታውቋል። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወይዘሪት... Read more »
በገጠር ሥራ ዕድል ፈጠራ መልካም ተሞክሮ ያላቸውና ከመላ ሀገሪቱ የተመረጡ ትጉህ ሠራተኞች በተለይም ወጣቶች ከጥር 2 እስከ 4 2012 ዓ.ም በተካሄደው ኤግዚቢሽንና ባዛር ላይ ለመሳተፍ በባህርዳር ከተማ ተገኝተዋል። ተሞክሮን መለዋወጥ፣ የገበያ ትስስርን... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የግብይት ሥርዓቱን ዘመናዊነት ለማጠናከርና ለማስፋፋት ከዘመን ባንክ ጋር የክፍያ አጋርነት ስምምነት ተፈራርሟል። የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ወንድምአገኘሁ ነገራ ትናንት ስምምነቱ በተደረገበት ሥነ ሥርዓት ላይ... Read more »
አዲስ አበባ:- ቀጣዩ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ ሴቶች እና እናቶች ከቤተሰብ ጀምሮ ሰላምና አንድነትን ማስተማር እንዳለባቸውም ተገለጸ። ትናንት በሚሌኒየም አዳራሽ በተካሄደ ከተማ አቀፍ የአዲስ አበባ ሴቶች መድረክ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር... Read more »
አዲስ አበባ፡- በቅርቡ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የጸደቀው የማራካሽ ስምምነት አካል ጉዳተኞችን ከተሳታፊነት ወደ መሪነት ለማምጣትና የእአአ 2030 የልማት አጀንዳን ለማሳካት ከሚያበረክተው ጉልህ አስተዋፅኦ አኳያ ለዘርፉ ቀጣይ ዕድገት አንድ እርምጃ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የሠራተኛና... Read more »
-ዘጠኝ ሚሊየን ብር የሚገመት ህገወጥ የእንስሳት ግብይት በቁጥጥር ስር ውሏል አዲስ አበባ:- የአበርገለ አለም አቀፍ እንስሳት ሀብት ልማት ድርጅት ቀጣይነት ያለው የቁም እንስሳት አቅርቦት ባለማግኘቱ ማምረት ከሚገባው የስጋ ምርት 10 ከመቶ ብቻ... Read more »
“ክሱ የድርጅቱን ስም ለማጠልሸት የሚደረግ ጥረት ነው” -አየር መንገዱ አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አስተዳደር የሚያደርስባቸው የሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ጥሰት መባባሱን ሠራተኞች ተናገሩ:: አየር መንገዱ በበኩሉ ተቋሙ በጥብቅ ሥነ-ምግባር በመመራቱ የተቋሙን... Read more »
አዲስ አበባ፦ ባለፉት ዓመታት ገጭቶ ያመለጠን ተሽከርካሪ በቁጥጥር ስር በማዋል በኩል ሰፊ ችግሮች እንዳሉ የመድን ፈንድ አስተዳደር ኤጀንሲ አስታወቀ:: የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሽመልስ ታምራት ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ተጠየቅ አመድ ጋር... Read more »
አዲስ አበባ፦ የሰውን ልጅ ሕይወት እየቀጠፈና ንብረት እያወደመ የሚገኘውን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ ትኩረት እንዲደረግ ጥናቶች አመለከቱ፡፡ ጥናቶቹ በዘርፉ የሚታየውን ችግር ለመቅረፍ ከፍተኛ እገዛ እንደሚያደርጉ ትራንስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ትናንት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ... Read more »