በትግራይ የሕንጣሎ ወረዳ ነዋሪዎች መንገድ ዘግተው ተቃውሟቸውን በመግለጽ ላይ ይገኛሉ

የክልሉ መንግስት ምላሽ ለመስጠት ፈቃደኛ አልሆነም አዲስ አበባ፡- በትግራይ የሕንጣሎ ወረዳ ነዋሪዎች በአዲሱ የአስተዳደር መዋቅር ሒዋነ ከምትባለው ወረዳ ጋር እንዲቀላቀሉ መደረጋቸውን ተቃውመዋል፡፡ ‹‹በአቅራቢያችን መተዳደር እንፈልጋለን›› በማለትም ከመቀሌ ከተማ ወደሳምረ በሚወስደው ደንጎላት በሚባል... Read more »

የእናቶችና ህፃናት ልዩ ሆስፒታል አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፡- በአራት መቶ ሃምሳ ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው የእናቶችና ህፃናት ልዩ ሆስፒታል አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ አስታወቀ፡፡ ልዩ ሆስፒታሉ ትናንት ተመርቆ አግልገሎት መስጠት ሲጀምር የሆስፒታሉ ዋና... Read more »

በዘመናዊ መኖ እጥረት የእንስሳት ምርታማነት መቀነሱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- ዘመናዊ የእንስሳት መኖ አቅርቦት ከሁለት በመቶ የማይበልጥ በመሆኑ በእንስሳት ምርታማነት ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ማሳደሩን የእንስሳት መድኃኒትና መኖ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ። በባለስልጣኑ የመኖ ምዝገባና ፍቃድ ዳይሬክተር አቶ ሞቲ ቸሩ ለአዲስ... Read more »

የጅማ ዩኒቨርሰቲ መልካም ተሞክሮ በሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ይስፋፋ!

 የትምህርት ዋናው ዓላማው ሰዎችን በእውቀት፣ በመረጃና በክህሎት በማበልጸግ ውሳኔያቸው ሁሉ እውቀትንና መረጃን መሰረት ያደረገ እና በምክንያት የሚያምን ማኅበረሰብን መፍጠር ነው። ትምህርት በሀገራችን ኢትዮጵያ ከተጀመረ በጣም ቆየት ያለ ቢሆንም የዘመናዊ መደበኛ ትምህርት ግን... Read more »

ምርጫ 2012 እና የፖለቲካ ፓርቲዎች ቀሪ የቤት ሥራዎች

በአገሪቱ የሚገኙ ፓርቲዎች የዘንድሮው ምርጫው መካሄድ አለበት፤ የለበትም በሚል ለወራት ሲወዛገቡ ቢቆዩም ምርጫው በዚሁ ዓመት ማገባደጃ ላይ እንደሚካሄድ ምርጫ ቦርድ ጊዜያዊ የምርጫ መርሃ ግብር የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አድርጓል።ይህን ተከትሎም የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች... Read more »

ማንም ከኋላ እንዳይቀር

መሀል አዲስ አበባ ተወልዶ ያደገው ዮሴፍ ኃይለማርያም ብርታትና ጥንካሬን የወረሰው ከቤተሰቦቹ መሆኑን ይናገራል። ዮሴፍ በልጅነቱ ከሌሎች ወንድሞቹ የሚለየው በእግሩ ላይ በሚስተዋለው ጉዳት ነበር። ይሁን እንጂ በዚህ ስሜት ውስጥ ሆኖ እንዳያድግ ሰበብ የሆኑ... Read more »

ኤክሳይዝ ታክሱ የአዲስ ተሽካርካሪን ዋጋ ይቀንሳል

በመሠረታዊ የምግብ ሸቀጦች ላይ የተጨመረ ታክስ የለም አዲስ አበባ፡- ኤክሳይዝ ታክሱ የተሽከርካሪን ዋጋ እንደሚቀንስና በመሠረታዊ ሸቀጦች ላይም የተጨመረ ኤክሳይዝ ታክስ አለመኖሩን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ ትናንት... Read more »

«ምርጫው ሰላማዊ እንደሚሆን መንግሥትን ተስፋ አድርገን እየሰራን ነው» ዶክተር ጌታሁን ካሳየኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አባል

አዲስ አበባ፡- በተለያዩ አካባቢዎች የሚኖረው ያልተረጋጋ ሰላም ምርጫው ላይ ችግር እንዳይፈጥር መንግሥትን ተስፋ በማድረግ እየሰራ መሆኑን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ የምርጫ ቦርድ አባል የሆኑት ዶክተር ጌታሁን ካሳ እንደተናገሩት፤ በአገሪቱ ያለው ሰላምና መረጋጋት እጅግ... Read more »

በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የሚደረጉ ውይይቶች የጋራ ተጠቃሚነትን እንዲያመጡ ኢትዮጵያ ትሠራለች

አዲስ አበባ፡- በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚደረጉ ውይይቶች እስከ ጥር መጨረሻ ድረስ እንዲቀጥሉ ከስምምነት የተደረሰ ሲሆን ኢትዮጵያም በቀጣይ ውይይቶች በህዳሴው ግድብ ሙሌትና ውሃ አለቃቀቅ ዙሪያ የሚደረጉ ውይይቶች የጋራ ተጠቃሚነትን በሚያረጋግጥ መልኩ እንዲጠናቀቁ... Read more »

በጎንደር ለሚከበረው የጥምቀት በዓል ዝግጅት ተጠናቋል

አዲስ አበባ፡- ነገ እና ከነገ በስቲያ የሚከበረውን የጥምቀት በዓል በደማቅ ሥነ ሥርዓት ለማክበር የጎንደር ከተማ ዝግጅቷን አጠናቃለች።የጥምቀት በዓል በየዓመቱ በጎንደር ከተማ በድምቀት የሚከበር ቢሆንም በዚህ ዓመት ጥምቀት በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል... Read more »