• የ 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር የመንግሥት የሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክቶች ተጓተዋል የኮንስትራክሽን ሥራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በሚገኙና ወደ አስራ አራት በሚጠጉ የመንግሥት የሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ባካሄደው የቁጥጥር ሥራ... Read more »
አዲስ አበባ:- ከታህሳስ ሃያ አንድ 2012 ዓ.ም ጀምሮ በቻይና ውሃን (Wuhan) ክልል የተከሰተው የኖቭል ኮሮና ቫይረስ (corona virus) በሽታ ወደ አገራችን እንዳይዛመት እየተሠራ መሆኑ ተነገረ። የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በትላንትናው እለት በኢንስቲትዩቱ... Read more »
ቦንጋ፡- በሀገር አቀፍ ደረጃ የቡና ምርምርን ለማጎልበት ታስቦ በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ በ35 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው ብሄራዊ የቡና ሙዝየም ላለፉት አምስት ዓመታት ያለ ሥራ መቀመጡ እንዳሳሰበው የከፋ ዞን አስታወቀ። የካፋ ዞን... Read more »
– ለካቢኔ አባላትና ለቦርድ አመራሮችም ሹመት ሰጥቷል አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ባካሄደው 7ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔው የተማሪዎች ምገባ ኤጀንሲን ለማቋቋም የወጣውን ረቂቅ አዋጅ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል... Read more »
• በአንዳንድ የእምነት ተቋማት እስከ 90 ሺህ ብር ይጠየቃል አዲስ አበባ፤- በእምነት ተቋማት ለዘላቂ ማረፊያ የተጋነነ ክፍያ ማስከፈል ተገቢ አለመሆኑ ተገለጸ። በአንዳንድ የእምነት ተቋማት ለመቃብር ስፍራ እስከ 90 ሺህ ብር እንደሚጠየቅም ተጠቁሟል፡፡... Read more »
• የልማት ተነሽ አርሶ አደሮችም የእድሉ ተጠቃሚ መሆናቸው ተገልጿል አዲስ አበባ፡-ለ376 ኢንተርፕራይዞች 92 ነጥብ አንድ ሚሊዮን ብር የሚያወጡ የካፒታል ዕቃዎች ሊዝ ግዥ በመፈጸም ለተጠቃሚዎች ማስተላለፉን የአዲስ ካፒታል ዕቃ ሊዝ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር... Read more »
– በታማሚዎች ላይ የሚደርሰው መድሎና መገለል አሁንም አልቀረም አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ በየዓመቱ በስጋ ደዌ በሽታ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ከ30 ሺህ ወደ አራት ሺህ ዝቅ ማለቱን የስጋ ደዌ ብሄራዊ ማህበር አስታወቀ። በስጋ ደዌ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ 50 በመቶ በሚሆኑት የጤና ተቋማት በህግ የተፈቀደውና ንጽህናው የጠበቀ የጽንስ ማቋረጥ ህክምና አገልግሎት እንደማይሰጡ ተገለጸ። የጤና ተቋማት ንጽህናው የጠበቀ የጽንስ ማቋረጥ የህክምና አገልግሎት አለመስጠታቸው እናቶችን እስከ ሞት ለሚያደርስ ውርጃ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል የመንግሥት አወቃቀርን መነሻ በማድረግ የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ ችኮላ ሳይሆን የሰከነ ውይይት እንደሚያስፈልግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትላንት ከክልሉ ከተወጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ... Read more »
አዲስ አበባ:- በኢትዮጵያ ግጭቶችና የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እየተፈጠሩ ያሉት በመንግስት ሳይሆን የተለያየ የፖለቲካ አስተሳሰብ ባላቸው ቡድኖችና ግለሰቦች መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ትላንት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የስድስት ወር አፈፃፀሙን... Read more »