የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም፡-

-መረጃ በመከልከል የተጠመዱ አካላት ከድርጊታቸው ሊታቀቡ ይገባል – ለሃይማኖት ተቋማት ጥያቄም መንግስት ምላሽ መስጠት አለበት አለ  አዲስ አበባ፡- መረጃን በመከልከልና ተባባሪ ባለመሆን የተጠመዱ የመንግሥት አካላት ከድርጊታ ቸው ሊታቀቡና አሠራራቸውን ሊያስተካክሉ እንደሚገባ የኢፌዴሪ... Read more »

የባህል ልብስ አምራቾችን የግብአት ችግር ለመፍታት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፡- የባህል መገለጫ የሆኑ የባህል አልባሳት አምራቾችን የግብአት ችግር ለመፍታት የመንግሥት ተቋማት ጥረት እያደረጉ መሆናቸውን አስታወቁ። አምራቾቹ ተደራጅተው ግብአቶቹንም ሊያስመጡ በሚችሉባቸው መንገዶች ላይ ውይይት እየተደረገ መሆኑም ተጠቁሟል። በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የዕደ... Read more »

የስጋደዌ ተጠቂዎች የሕክምና ባለሙያዎችን ለማፍራት ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፡- ለስጋደዌ ተጠቂዎች ሕክምና የሚሰጡ ባለሙያዎችን ለማፍራት ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ።ተጠቂዎቹ እንደማንኛውም ታካሚ በየሕ ክምና ተቋማቱ ሊታከሙ የሚችሉበትን መንገድ ማመቻቸት እንደሚገባም ተገለጸ። የዓለም አቀፍ የስጋደዌ ተጠቂዎች ቀን ከትናንት በስቲያ በኔክሰስ ሆቴል ሲከበር... Read more »

በአርብቶ አደሩ አካባቢ ተመጣጣኝ ልማት ለማረጋገጥ ርብርብ ሊደረግ ይገባል

አዲስ አበባ፡- በአርብቶ አደርና ልዩ ድጋፍ በሚሹ ከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች ተመጣጣኝ ልማት ከማረጋገጥ አኳያ የሰላም ሚኒስቴር ርብርብ ሊያደርግ እንደሚገባው የግብርና አርብቶ አደርና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው የሰላም... Read more »

ሌሎችም እንደ ሸገር የብዙኃን ትራንስፖርት

ካፒቴን ማርታ ጌታቸው የሸገር የብዙኃን ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት አሽከርካሪ ናት። በአሁኑ ወቅት በትራፊክ አደጋ በርካታ ሰዎች ከሚሞቱባቸው ሀገራት አንዷ ኢትዮጵያ መሆኗ በእጅጉ የሚያሳዝናት ካፒቴን ማርታ፣ ምንም እንኳን የአደጋዎቹ ምክንያት የተለያየ ቢሆንም፣ በአሽከርካሪዎች... Read more »

ህልም አምካኙ ጥላ

እሁድ ህዳር 14 2012 ንጋት የምዕራብ ሸዋ ዞን ቁንጮዋ አምቦ አንድ መርዶ የሰማች ያህል ፀጥ ብላለች። ቀንዋን በሀዘን እንደምታሳልፍ ሹክ የተባለች ይመስል አኩርፋለች። በአስደናቂ ተፈጥሮ የተኳለው ውብ ገፅታዋን የሚያላብሳት ከምስራቃዊ ክፍልዋ የምትፈነጥቀው... Read more »

የቆዳ ኢንዱስትሪ ትኩረት እንዲሰጠው ተጠየቀ

 አዲስ አበባ:- በኢትዮጵያ ቆዳና ሌጦ ልማት ዘርፍ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እያጋጠመ የመጣውን ችግር ለመፍታት መንግሥትን ጨምሮ ሁሉም አካላት ትኩረት እንዲሰጠው በዘርፉ የተሰማሩ ባለሙያዎች ተናገሩ። የኢትዮጵያ ጥሬ ቆዳና ሌጦ አቅራቢዎች ፕሬዚዳንት አቶ ብርሃኑ... Read more »

ፋብሪካዎች ከአቅም በታች እያመረቱ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ:- በደብረብረሃን ከተማ የሚገኙ የኢንዱስትሪ መንደሮች የኤሌክትሪክ ሃይል ያልደረሰላቸው በመሆኑ፤ ማምረት የጀመሩ ፋብሪካዎች ከአቅም በታች ሲያመርቱ በዝግጅት ላይ ያሉት ደግሞ ወደ ምርት መግባት እንዳልቻሉ ተገለፀ። በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የደብረብርሃን ከተማ... Read more »

የዳኝነት ሥርዓቱን የበጀት እጥረት እየፈተነው መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ ዘመን፡- የዳኝነት ሥርዓቱ በበጀት እጥረት እየፈተነው በመሆኑ የፍትህ አሰጣጡ ላይ ተፅዕኖ እየፈጠረ እንደሚገኝ የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንቶች ተናገሩ፡፡ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ዳሳ ቡልቻ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »

ኤጀንሲው በፓስፖርት ተታለናል የሚል አቤቱታ አልቀረበልኝም አለ

አዲስ አበባ፡- የፓስፖርት አሰጣጥ ቀን መርዘም ምክንያት ደላሎች በህገወጥ መንገድ እናስፈፅማለን በማለት ገንዘብ እንደሚወስዱ በመረጃ ደረጃ እንጂ ለኤጀንሲው የቀረበ ጥቆማም ሆነ አቤቱታ አለመኖሩን የኢምግሬሽን የዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው ሙስና ሰርተዋል... Read more »