የሸገር ዳቦና የዳቦ ዱቄት ፋብሪካ ለ20ሺህ ዜጎች የስራ እድል እንደሚፈጥር ተገለጸ

l ከ 400 በላይ ያገለገሉ አውቶብሶች ለሸገር ዳቦ ማከፋፈያነት ሊውሉ ነው አዲስ አበባ:- የሸገር ዳቦና የዳቦ ዱቄት ፋብሪካ ግንባታ ሙሉ ለሙሉ ተጠናቆ ወደ ስራ ሲገባ ከዳቦ ማምረት እስከ ማከፋፈል ድረስ ባለው ሰንሰለት... Read more »

ምክር ቤቱ የሲጋራ አጫሾችን ቁጥር ለመቀነስ ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፦ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቅንጅትና ግንዛቤ አናሳ መሆን የትምባሆ ቁጥጥር ስራውን እየፈተነው እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብ፣ መድሃኒት፣ ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ጠቆመ፡፡ ባለስልጣኑ የግማሽ ዓመት እቅድ አፈጻጸሙን... Read more »

የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥና የወንጀል ህጉን ለማስከበር ጥረቶችእየተደረጉ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፦ የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ፣ የወንጀል ህጉን ለማስከበርና የወንጀል ፍትህ አስተዳደሩን ውጤታማነት ለማሳደግ ሰፊ ጥረቶችን እንዳደረገ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ገለጸ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ 2012 በጀት... Read more »

አንድ ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ብር ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል

አዲስ አበባ:- የጉምሩክ ኮሚሽን በስድስት ወራት ውስጥ አንድ ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ብር የሚገመቱ የገቢና ወጪ ኮንትሮባንድ እቃዎችና ገንዘብ መያዙን አስታወቀ። 224 ሚሊዮን ብር ግምታዊ ዋጋ ያለው አደንዛዠ እፅ መያዙም ተጠቁሟል። በጉምሩክ ኮሚሽን... Read more »

የኖቭል ኮሮና ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ የተጠናከረዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አራት የተጠረጠሩ ሰዎች በለይቶ ማከሚያ ማእከል ክትትል እየተደረገላቸው ነው አዲስ አበባ፡- የኖቭል ኮሮና ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ የተጠናከረ ዝግጅት መደረጉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ከቻይና የመጡ ናቸው የተባሉና አራት የተጠረጠሩ ሰዎች በለይቶ ማከሚያ... Read more »

የጌዲዮ – ጉጂ የሰላም ግንባታ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ፡- 1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዩሮ ወጪ የተደረገበት የጌዲዮ- ጉጂ የሰላም ግንባታ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ፡፡ የጌዲዮ -ጉጂ የሰላም ግንባታ ፕሮጀክት ማኔጀር አቶ እዮብ ይስሀቅ ትናንት በሂልተን ሆቴል የፕሮጀክቱን እቅድ ሲያቀርቡ እንደገለፁት፤... Read more »

ለባሕልና ኪነጥበብ ትኩረት መነፈጉ ለሠላም እጦቱ ዋነኛ ምክንያት መሆኑ ተገለጸ

 አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ ባሕልና ኪነጥበብ ያላቸው ኃይል ትኩረት በመነፈጉ የአብሮ መኖር እሴት እንዲላላ፣ ዜጎች በማንነታቸው እንዲከፋፈሉ ብሎም ጎራ በመለየት የሠላም እጦት እንዲከሰት ዋነኛ ምክንያት እንደሆነ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባሕል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም... Read more »

ግሪክ ኮሙዩኒቲ ትምህርት ቤት በመምህሩ ላይ ያሳረፈውን ቅጣት እንዲያነሳ ተወሰነ

 አዲስ አበባ፡- የግሪክ ኮሙዩኒቲ ትምህርት ቤት በተማሪዎች ላይ ያደርሳል በተባለው የተመሳሳይ ፆታ ወሲባዊ ትንኮሳና ቀለምን መሠረት ያደረገ የትውልድ አምካኝ ተግባር ላይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ነሐሴ 1 ቀን 2011 ዓ.ም እንዲሁም ጥቅምት 26... Read more »

ግዕዝንና ግብረገብን ያካተተ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ሊከፈት ነው

አዲስ አበባ፡- ከመደበኛዎቹ የትምህርት ዓይነቶች በተጨማሪ ግዕዝንና ግብረገብነትን ያካተተ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት በደብረብርሃን ከተማ ሊከፈት እንደሆነ መሥራቾች አስታወቁ። የትምህርት ቤቱ መሥራች ወይዘሮ አዳነች ኃይሉ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ የዕውቀትን ገበታ ለመቋደስ... Read more »

መሪዎቹ ስምምነቶቹን ለማስፈጸም ቁርጠኛ መሆናቸውን አረጋገጡ

 አዲስ አበባ፡- (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ፣ ኤርት ራና ሶማሊያ መሪዎች ከዚህ ቀደም የፈረሙትን የሦስትዮሽ ስምምነት ለማስፈጸም ቁርጠኛ መሆና ቸውን አረጋገጡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ፣ ከኤር ትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና ከሶማሊ ያው ፕሬዚዳንት መሐመድ... Read more »