የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለተማሪዎች የደንብ ልብስ አሠርቶ ቢያሰራጭም ተማሪዎች በአግባቡ እየተገለገሉበት አለመሆኑን የተለያዩ አካላት ይገልጻሉ። የደንብ ልብሱን ከመደበኛ ስፌት ውጪ በማሳጠር፣ በመቅደድ እና በመተልተል ከሥነ ሥርዓት ውጪ ለብሰው የሚታዩ ተማሪዎች በየትምህርት... Read more »
የሕክምናውን ዘርፍ ከሚገዳደሩት እንቅፋቶች መካከል የባለሙያዎቹ የስነምግባር ችግሮች በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ፡፡ ሕብረተሰቡም በዘርፉ በሚሰማሩ ባለሙያዎች ላይ በርካታ የስነምግባር ችግሮችን እየነቀሰ ያነሳል፡፡ ‹‹እዚህ መምጣት የቻለ በሽተኛ ተመስጌን ማለት አለበት፤ ሀኪሞቹም ውብ ናቸው፤ ጆሮ ሰጥተው... Read more »
ስነተዋልዶ ላይ ያተኮረ የሞባይል መተግበሪያ ተሠርቷል የሥነ ተዋልዶ ጤና የአቻ ለአቻ ትምህርት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ በቴክኖሎጂ እንዲታገዝ ማድረግ እንደሚገባ ተጠቆመ። በወጣቶች የተሠራ የሞባይል መተግበሪያ በሙከራ ትግበራ ላይ ይገኛል። የሴቶች ሕፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስትር... Read more »
ከሰመራ ወደ አሳይታና አፋምቦ ወረዳዎች በሚወስደው አስፓልት መንገድ ግራና ቀኝ ሳይለማ ባክኖ የተቀመጠ ለም አፈር ከአዋሽ ወንዝ ግርማ ሞገስ ጋር ማየት የተለመደ ነው። ይህ ስፍራ ካለመልማቱ ባለፈ ‹‹ፕሮስፒስ ጁሊ ፍሎራ›› በተባለ የአረም... Read more »
አዲስ አበባ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎች በቅርቡ ከታገቱት የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወላጆች ጋር ተወያዩ። በውይይቱም ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የሰላም ሚኒስትሯ ሙፈሪያት ካሚልና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት... Read more »
ወይዘሮ ለምለም ቢያድግልኝ የካቲት 12 ሆስፒታል በሪፈር የተላኩ ታካሚ ናቸው። ለአገልግሎት በገቡባቸው ክፍሎች የነበረውን የሕክምና እንክብካቤ ያመሰግናሉ። ተመርምረው ጨርሰው መድሐኒት እንዲገዙ ማዘዣ ተጽፎላቸዋል። መድሐኒቱን በግቢው መድሐኒት መሸጫ ማግኘት ባለመቻላቸው ከግል መድሐኒት ሱቆች... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኮሮና ቫይረስ ወደ ኢትየጵያ እንዳይገባ አስፈላጊው ጥንቃቄ እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ። በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መንገደኞች የሙቀት መጠናቸውን እየተለኩ እንዲገቡና ምልክቱ የታየባቸው ደግሞ የህክምና መስጫ ቦታዎች ዝግጅት መደረጉን የጤና ሚኒስቴር... Read more »
አዲስ አበባ፡- ከደንቢዶሎ ተነስተው በጋምቤላ በኩል ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲሄዱ ጠፍተዋል ስለ ተባሉት የደንቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጉዳይ የፌዴራል ፖሊስ በቂ መረጃ እንዳለውና ክትትል እያደረገ መሆኑን ገለጸ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በመንግሥታት ግንኙነት ረቂቅ አዋጅ ዝግጅት ላይ የዘጠኙ ክልሎችና ሁለቱ ከተማ መስተዳድሮች በተወካዮቻቸው አማካኝነት መሳተፋቸውን በፌዴሬሽን ምክር ቤት ጽህፈት ቤት የግጭት አፈታት፣ የሰላም እሴቶች ግንባታ ጥናት እና ንቃተ ህገ መንግስት ዳይሬክተር... Read more »
አዲስ አበባ:- 60 በመቶ የሚሆኑ ህጻናት ስለማንነታቸው የሚገልጽ ህጋዊ መታወቂያ (legal identity) እንደሌላቸው የኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ገለጸ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙጅብ ጀማል የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች... Read more »