የኢንተርኔት ማቆም፣ መዝጋትና መረጃን አጣርቶ መልቀቅ የሚያስችል ህግ ሊወጣ ነው

አዲስ አበባ፡- የኢንተርኔት ማቆም፣ መረጃን አጣርቶ ማውጣትና መዝጋት በተመለከተ በአገር ደረጃ የወጣ ህግ ባለመኖሩ ተገቢው መረጃ ለተገቢው አካል እንዳይደርስ ሆኗል። በዚህም ይህንን ለማረም በኮምፒውተር ወንጀሎች አዋጅ ለማካተት ረቂቅ እየተዘጋጀ መሆኑን የብሔራዊ ህግና... Read more »

የኦዲት ግኝት የነበረባቸው ተቋማት ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ ተመላሽ አደረጉየኦዲት ግኝት የነበረባቸው ተቋማት ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ ተመላሽ አደረጉ

15 ተቋማት በሂሳብ ጉድለት ሊከሰሱ ነው አዲስ አበባ፡- ባለፈው በጀት ዓመት የክትትል ኦዲት ተደርጎባቸው የሂሳብ ጉድለት የታየባቸው ክፍለከተሞችና ሴክተር መስሪያ ቤቶች 101 ሚሊዮን 103 ሺ ብር ተመላሽ ማድረጋቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር... Read more »

የቀኛችን ማስታወሻ ተዘንግቷል

የመጀመርያውን የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር “ኢትዮጵያ ሆይ ደስ ይበልሽ በአምላክሽ ኃይል በንጉሥሽ” የሚለውን የደረሱት ቀኝጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ፤ ስለአገር ፍቅርና ጀግንነት የሚያወሱ በርካታ ድራማዎች፣ ግጥሞችና መዝሙሮችን የደረሱ ሲሆን፣ ከእነዚህም መካከል “አፋጀሽኝ”፣ “እለቄጥሩ” ወይም “ጎበዝ... Read more »

አገር በቀል እውቀቶችን የዘነጉትስርዓተ ትምህርቶች

የአገራችን ስርዓተ-ትምህርት በአንድ በኩል “እንከን የለሽ” የተባለበትን በሌላ በኩል ደግሞ በመስኩ ምሁራን የጥናትና ምርምር ውጤቶችና በውይይት መድረኮች ሲብጠለጠል የኖረበትን ጊዜ እናገኛለን። በእነዚህ ተሟጋች ምሁራንና ተቆርቋሪዎች እይታ የኢትዮጵያ ስርዓተ ትምህርት አጠቃላይ አመጣጥም ሆነ... Read more »

አድዋን የሚዘክረው የባህል ማዕከል ግንባታ ከአድዋ በዓል በፊት አይጠናቀቅም ተባለ

አዲስ አበባ፡- ለዓድዋ ጦርነት ምክንያት በሆነውና የውጫሌ ውል በተፈረመበት ታሪካዊ ቦታ ላይ የተሠራው የይስማ ንጉስ የባህል ማዕከል ግንባታ ከታቀደለት ጊዜ በአራት ወር ቢዘገይም በሰኔ ወር እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ፡ አዲስ ዘመን ጋዜጣ የካቲት 22... Read more »

ኢትዮጵያ ያለባትን 17 ሚሊዬን ኩንታል የስንዴ ፍጆታ ጉድለትን በሀገር ውስጥ ለማሟላት እየሠራች ነው

ሰመራ፡- ኢትዮጵያ ዓመታዊ የስንዴ ፍጆታዋን ለማሟላት ከውጭ የምታስገባውን ምርት በአገር ውስጥ በመተካት ሂደት አሁን ላይ ያለውን 17 ሚሊዬን ኩንታል ጉድለት ለማሙላት እየተሠራ ሲሆን፤ ከዘር አቅርቦት ጋር ያለውን ችግር ለማቃለልም በሦስት ሺህ 200... Read more »

የገናሌ ዳዋ ሦስት የኃይል ማመንጫ ግድብ ሥራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፡- 254 ሜጋ ዋት የኃይል የማመንጨት አቅም ያለው የገናሌ ዳዋ ሦስት የኤሌክትሪክ የኃይል ማመንጫ ግድብ ተመረቆ ወደ ሥራ ሊገባ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ... Read more »

<> በአውሮፕላኖች ላይ ጉዳት እንዳያደርሱ የሚቆጣጠር ህግ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ለምስል ቀረጻ እና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ አነስተኛ በራሪ አካላት (ድሮኖች) በአውሮፕላኖች ላይ ጉዳት ከማድረሳቸው በፊት ለመቆጣጠር የሚረዳ የህግ ማዕቀፍ ማዘጋጀት እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን... Read more »

ወደ ብልጽግና ለማሻገር

ኢንዱስትሪ ከተማነቷ ከከተሞች ቀድሞ ስሟ እንዲጠራ አስችሏታል። ብዙዎች የኢትዮጵያ ዱባይ እያሉ ያሞካሿታል። ከተማዋን የኢንዱስትሪ እምብርት ብንላትም ቢያንሳት እንጂ በልኳ አይገልጻትም። ለኢትዮጵያም ለከተማዋም ወሳኝ በሆኑ ግዙፍ እንዱስትሪዎች ተከባ ትገኛለች። ዱከም ሕዝቦቿ ተፋቅረው የሚኖሩባት... Read more »

አህዮች በሕገወጥ ንግድ የተነሳ የመጥፋት አደጋ እንደተጋረጠባቸው ተጠቆመ

በኬንያ ለእርድ ከሚቀርቡ አህዮች 80 በመቶ ከኢትዮጵያ ይሄዳሉ አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ አህዮች በሕገወጥ መንገዶች ከአገር የሚወጡባቸው ሁኔታዎች ዝርያዎቹ እንዲመናመኑ ከማድረጋቸውም በተጨማሪ የዓለም አቀፉን የብዝሃ ሕይወት ስምምነትን የሚጻረር እንደሆነ የኢትዮጵያ የብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩት... Read more »