“የፓርቲ መመስረትና መፍረስ ፌዴራሊዝምን ያጠፋዋል ወይም ይገነባዋል ብዬ አላምንም” – አቶ አባዱላ ገመዳ የቀድሞ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ

አዲስ አበባ፡- “የፓርቲ መመስረትና መፍረስ ፌዴራሊዝምን ያጠፋዋል ወይም ይገነባዋል ብዬ አላምንም” ሲሉ የቀድሞ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ እና የዲቦራ ፋውንዴሽን መስራችና የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አባዱላ ገመዳ ተናገሩ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ... Read more »

በህዋ ሳይንስ የሰለጠነ የሰው ሀይል ለማፍራት እየተሰራ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ ፡- በኢትዮጵያ በህዋ ሳይንስ የሰለጠነ የሰው ሀይል ለማፍራት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ዶክተር ሰለሞን በላይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ በኢትዮጵያ... Read more »

የውሳኔ ሰዎችን የሚፈልጉ ወንበሮች

በአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ በተገልጋይና በአገልጋይ መካከል ያለውን የአገልግሎት አሰጣጥ ታዝበናል። አቶ ብርሃኑ ዘውዱን ጨምሮ ስድስት ሰዎች በክፍለ ከተማው የቤቶች ጽህፈት ቤት ግቢ ይወያያሉ። የመጡበትን ምክንያት ስንጠይቅም በቤት ጉዳይ... Read more »

የሆስፒታሎች ቆሻሻ አወጋገድ በህብረተሰቡ ላይ የጤና ችግር መፍጠሩ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- የመንግስት ሆስፒታሎች ቆሻሻ አወጋገድ ስርዓት የአየር ብክለት ስለሚፈጥር በህብረተሰቡ ጤና ላይ ጉዳት እያደረሰ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡ ዘመናዊ የቆሻሻ ማቃጠያ ማሽኖች በጥገና እጥረት ምክንያት በአግባቡ እያገለገሉ አለመሆኑንም ተጠቅሷል ፡፡ በዳግማዊ ምኒልክ ሪፈራል... Read more »

20 ፈጥኖ ደራሽ አገልግሎት ሰጪ አውቶቡሶች ዛሬ ይገባሉ ተባለ

አዲስ አበባ:- በአዲስ አበባ ከተማ ያለውን የትራንስፖርት ችግር ለማቃለል የከተማ አስተዳደሩ በተጠባባቂነት ልዩ ተብለው የሚያገለግሉ 20 ፈጥኖ ደራሽ አዳዲስ አውቶቡሶችን ዛሬ ጥር 25 ቀን 2012 ዓ.ም ሊያስገባ መሆኑ ተገለፀ። የአዲስ አበባ ከተማ... Read more »

በህገወጥ መንገድ ፓስፖርት ለማግኘት የሞከሩ የውጭ ዜጎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፡- በህገወጥ መንገድ የኢትዮጵያን ፓስፖርት ለማግኘት የሞከሩ ከ20 በላይ የጎረቤት አገራት ዜጎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ በህገወጥ መንገድ ለውጭ ዜጎች የተሰጡ 29 ፓስፖርቶችም በኤርፖርትና በኢንተርፖል ዳታ... Read more »

ጽሕፈት ቤቱ ለኢንቨስትመንት መሬት ማስተላለፍ ተቸግሬአለሁ አለ

አዲስ አበባ:- የአርሶ አደር የመሬት ካሳ ክፍያን አስመልክቶ አዲስ አዋጅ ቢወጣም ማስፈፀሚያ መመሪያና ደንብ ለክልሎች ባለመውረዱ ላለፉት ስድስት ወራት ለኢንቨስትመንት የሚውል መሬት ለባለሀብቱ ማስተላለፍ እንዳልቻለ የደብረብርሀን ከንቲባ ጽህፈት ቤት ገለጸ። በአማራ ብሔራዊ... Read more »

«በጀግንነት የተላለፈ ውሳኔ የህዳሴ ግድቡን አድኗል» – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

. የግድቡ ግንባታ 71 በመቶ ላይ ደርሷል፡፡ ጉባ:- የለውጡ አመራር በጀግንነት ያሳለፈው ቆራጥ ውሳኔ የታላቁን የህዳሴ ግድብ ከውድቀት ማዳን እንደቻለ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የግድቡ ግንባታ ሂደት ያለበትን... Read more »

አላግባብ የተከፈለ ሁለት ነጥብ አንድ ቢሊዮን ብር እንዳልተመለሰ ዋና ኦዲተር ገለጸ

• ገንዘቡን ለማስመለስ የሚያስችል ውሳኔ መተላለፉንና ክስ እንደሚመሰረትም ተጠቆመ አዲስ አበባ፡- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልዩ ኮሚቴ አቋቁሞ አላግባብ የተከፈለ ሁለት ነጥብ አንድ ቢሊዮን ብር ለማስመለስ ቢሰራም ማስመለስ አለመቻሉን የፌዴራል ዋና ኦዲተር... Read more »

«ባህላዊ ሥነ ሥርዓቱ የጥንቱን ከዛሬው ጋር የሚያስተሳስር ነው» አቶ ደመቀ መኮንን የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር

እንጅባራ፡- 80ኛው አመት የሰባት ቤት አገው የፈረሰኞች በአል ያለፈውን የኢትዮጵያ ታሪክ ከአሁኑ ጋር የሚያስተሳስር መሆኑን የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ገለጹ። ትናንት በአዊ ዞን እንጅባራ ከተማ በአሉ በሚከበርበት ወቅት በእንግድነት የተገኙት ምክትል ጠቅላይ... Read more »