አየር መንገዱ በአፍሪካ ለሚገኙ የኤርባስ ኤ 350 አውሮፕላኖች የጥገና ማዕከል ሆኖ ተመረጠ

አዲስ አበባ፡- በአፍሪካ ውስጥ የሚገኙ እና በአሁኑ ወቅት የመጨረሻውን የአውሮፕላን ቴክኖሎጂ የያዙ የኤር ባስ ኤ 350 አውሮፕላን ጥገናዎች ለማከናወን መመረጡን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጥገና ክፍል ኃላፊ አቶ ረታ... Read more »

የኢሉና የዳዎ ወረዳ ነዋሪዎች የጎርፍ ችግር ዘላቂ መፍትሄ አላገኘም

ወሊሶ፡- ከአዋሽ ወንዝ ሙላት ጋር በተያያዘ ክረምት በመጣ ቁጥር በጎርፍ ለሚጠቁት በኦሮሚያ ክላዊ መንግስት የኢሉና ዳዎ ወረዳዎች ዘላቂ መፍትሄ ማግኘት አለመቻላቸው ተገለጸ። የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ታየ ጉዲሳ ለበሪሳ ጋዜጣ... Read more »

«ለሀገራችሁ የእድገት መሰረት የራሳችሁን ጡብ አስቀምጡ» ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ

«ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት የኢትዮጵያን የብልፅግና ጉዞ በግልፅ አሳይቶናል» -በመካከለኛው ምስራቅ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዱባይ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በመካከለኛው ምስራቅ አገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለሀገራቸው እድገት የራሳቸውን ጡብ በማስቀመጥ አስተዋፅኦ... Read more »

በ2012ቱ ሀገር አቀፍ ምርጫ ከዚህ በፊት የነበሩ አስፈፃሚዎች እንደማይሳተፉ ተገለጸ

– የፓርቲዎች የሴቶች ተሳትፎ 10 በመቶ ብቻ ነው አዲስ አበባ ፡- ቀድሞ በተደረጉ ምርጫዎች የተሳተፉ የምርጫ አስፈፃሚዎች በነሐሴ ወር በሚደረገው በስድተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ እንደማይሳተፉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። እስካሁን የፓርቲዎች... Read more »

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ኢትዮጵያ የታላቁ ህዳሴ ግድብን በሚመለከት ብሄራዊ ጥቅሟን እንደማታስነካ – በቻይና ለሚገኙ ከ300 በላይ ተማሪዎች መንግሥት የፋይናንስ ድጋፍ እንደሚያደርግ – 128 ኢትዮጵያውያን እስረኞች ከታንዛኒያ ወደ አገራቸው መግባታቸውን አስታወቀ አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ... Read more »

ህንድ የኢትዮጵያ ሁለተኛ ትልቋ የኢንቨስትመንት አጋር ሆናለች

አዲስ አበባ፡- ከኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አጋሮች መካከል ህንድ ሁለተኛ ትልቁን ድርሻ መያዟን እና በኢትዮጵያ ያለው በህንዳውያን የሚመራው ኢንቨስትመንት አራት ቢሊዮን ዶላር መድረሱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት እና በህንዱ «አይቲ... Read more »

በአዲስ አበባ በቅርስነት የተለዩ ቤቶች አስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ

አዲስ አበባ:- በአዲስ አበባ የሚገኙ በቅርስነት የተመዘገቡ ቤቶች በአግባቡ ካለመያዛቸው የተነሳ አስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ የአዲስ አበባ ባህል፣ኪነ-ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ። በአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነ-ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ... Read more »

«ከፍታ ማለት በገንዘብና በሥልጣን ወደታች ወርዶ ሕዝብን ማገልገል ነው»ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ

አቡዳቢ፡- ከፍታ ማለት በገንዘብና በሥልጣን ወደታች ወርዶ ሕዝብን ማገልገል መቻል እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመካከለኛው ምሥራቅ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ኮሙዩኒቲ ተወካዮች ጋር ትናንት ማታ በአቡዳቢ ሲወያዩ እንደገለጹት፤ ከፍታ... Read more »

የአዲስ አበባ ከተማ ምግብ ዋስትና ተጠቃሚዎችሥራ ከማማረጥ የአስተሳሰብ ችግር ወጥተዋል

– መቆጠብን ባህል ማድረግ ችለዋል አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ የምግብ ዋስትናና ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም ተጠቃሚዎች ሥራን ከማማረጥ የአስተሳሰብ ችግር በመላቀቅ ማንኛውንም ሥራ ሳይንቁ መስራት ከመቻላቸውም በላይ መቆጠብን የዕለት ከዕለት... Read more »

ለተጎጂዎች ማቋቋሚያ ከ208 ሚሊዮን ብር በላይ ማሰባሰቡን ምክር ቤቱ አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- በአማራ ክልል በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ በመስጂዶችና ንብረቶች ላይ የደረሰውን ጉዳት መልሶ ለመገንባትና ተጎጂዎችን ለማቋቋም ባዘጋጀው የድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ከ208 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር... Read more »