አዲስ አበባ፡- በጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል አዳዲስ ማዋለጃ ክፍሎች ተዘጋጅተው አገልግሎት እየተሰጠ ቢሆንም በውሃ እጥረት ምክንያት ወላዶች ታጥበው ለመውጣት መቸገራው ተገለጸ። የጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር ታሪኩ ደሬሳ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »
በ15 ሺህ ብር መነሻ ካፒታል የወንድና የሴት ቦርሳዎችን በተለያዩ ዲዛይኖች አምርታ ለገበያ የምታቀርበው ጥሩወርቅ አሰፋ፤ የ“ጥሩ ዲዛይን” ባለቤት ናት። ጥሩወርቅ፤ በአሁኑ ወቅት የአምስት መቶ ሺህ ብር ካፒታል ባለቤት ሆናለች። በግሏ ወደ ስራው... Read more »
አዲስ አበባ፡- በ2012 የመጀመሪያ ግማሽ በጀት ዓመት ወደውጭ ከተላከው ጨርቃ ጨርቅና አልባሳት 99 ነጥብ 86 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር መገኘቱ ተገለጸ። በኢንስቲትዩት የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ባንቲሁን ገሰስ በተለይም ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤... Read more »
አዲስ አበባ ፡- የዳኞችን ደመወዝና ጥቅማ ጥቅም፤ እንዲሁም የመኖሪያ ቤት ጉዳይ በአፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት በተያዘው እቅድ መሰረት 80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለዳኞች እንደሚተላልፍ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ። የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የብሄራዊ ደረጃዎች ምክር ቤት በወቅቱ ባለመሰብሰቡ በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ውስጥ ከአንድ ሺህ 966 ደረጃዎች ውስጥ 98 ደረጃዎች ብቻ መፅደቃቸው ተገለጸ። የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ... Read more »
አቡዳቢ፡- ኢትዮጵያውያን በውጭ ሀገራት ለመከበር አስቀድመው እርስ በእርሳቸው መከባበርን መለማመድ እንደሚገባቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በመካከለኛው ምሥራቅ ሀገራት በልዩ ልዩ ምክንያት በችግር ውስጥ ከሚገኙ፣ ጥቃት ከደረሰባቸው... Read more »
አዲስ አበባ፡- በ2012 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት 90ሺ ጉዳዮች ውሳኔ ማግኘታቸውን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ገለጹ፡፡ የፌዴራል ዳኞች ወርሃዊ የእርስ በርስ መማማሪያ መድረክ ተካሄደ፡፡ የመማማሪያ መድረኩ ከትናንት በስቲያ ሲካሄድ የጠቅላይ ፍርድ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ አዲስ የሚከሰቱ በሽታዎችን ለመከላከል አዳዲስ የክትባት ምርምሮችና ነባሮቹን ክትባቶች ለመጠቀም የተቋቋመውን ዓለም አቀፍ ጥምረት መቀላቀሏን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሊያ ታደሰ፤ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት... Read more »
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሠራዊት በአዋጅ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ መንግሥትና ሕዝብ የሰጡትን ተልዕኮ፣ የሚያጋጥሙትን ፈተናዎች ሁሉ በከፍተኛ ፅናትና ጀግንነት እንዲሁም በድል አድራጊነት ተወጥቷል። አሁንም በአገር ውስጥና በውጭ አገራት እየተሰጡት ያሉትን ግዳጆች የሰላምና መረጋጋት ሥራዎችን... Read more »
አዲስ አበባ፡- የመጀመሪያ ዙር ግንባታው የተጠናቀቀው የወረታ ደረቅ ወደብና ተርሚናል ዛሬ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስ ጠት እንደሚጀምር የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ። የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስ ቲክስ አገልግሎት ድርጅት የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር... Read more »