አዲስ አበባ፡- በክልሉ በበጋ የመስኖ ልማት 59ሺ ሄክታር መሬት በማልማት 13 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት ዕቅድ ተይዞ እየተሠራ እንደሚገኝ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ። የክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ባበክር ኸሊፋ፤... Read more »
አዲስ አበባ፦ የምርምርና የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ወደ ምርትና አገልግሎት የሚሸጋገሩበት ጠንካራ አሠራር መፍጠር እንደሚገባ የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩ ገለጸ። በኢንስቲትዩት የምርምርና ቴክኖሎጂ ልማት መሪ ሥራ አስፈፃሚ ዴሲሳ ያደታ (ዶ/ር) ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት... Read more »
አዲስ አበባ፡- በተለምዷዊ አካሄድ ግብርናን በማልማት የሚፈለገውን የኢኮኖሚ እድገት ማምጣት እንዳማይቻል ተገለጸ። ከዘመኑ ጋር የሚራመዱ ምቹ የግብርና ፖሊሲዎችን በመቅረጽ የአርሶ አደሮችንና አርብቶ አደሮችን ምርትና ምርታማነት ማሳደግ ወሳኝ እንደሆነ ተመልክቷል። የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ጽህፈት... Read more »
አዲስ አበባ፡- የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሥርዓተ ትምህርት በሁሉም ዘርፍ ያሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሀገር በቀል ዕውቀቶችን ያካተተ እንዲሆን እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ። ይህንኑ ሥራ እንዲሠሩ በ27 ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ሀገር በቀል ማዕከላት ተለይተዋል። በትምህርት ሚኒስቴር... Read more »
– አቶ ጥላሁን ከበደ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አርባ ምንጭ ፡- በክልሉ ከተረጂነት ወደ ምርታማነት የመሸጋገር ሂደት ለምርጫ የሚቀርብና ለነገ የሚተው ጉዳይ እንዳልሆነ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ... Read more »
የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ መሪዎች ከሰሞኑ ለአፍሪካ ቀንድ የተሸረበውን ሴራ ማክሸፍ ያስቻለ ስምምነት በአንካራ ተስማምተዋል። በስምምነቱም በወዳጅነት በመከባበር መንፈስ ያለፉ ልዩነቶችን እና አወዛጋቢ ጉዳዮችን ወደ ኋላ በመተው በትብብር ለጋራ ብልፅግና እንደሚሠሩ አመላክተዋል። ስምምነቱ... Read more »
አዲስ አበባ፦ በአሁኑ ወቅት ግብጽን የሚያዋጣት ከወራት በፊት ተፈርሞ ሕግ የሆነውን የናይል ትብብር ማሕቀፍ ስምምነትን ፈርሞ መቀበል እንደሆነ የታሪክ ምሁር ተባባሪ ፕሮፌሰር አየለ በክሬ (ዶ/ር) አስታወቁ። ኢትዮጵያ 130 ሚሊዮን የሚገመት ሕዝብ ይዛ... Read more »
ዜና ሀተታ አባገዳ ሹምቡሎ ዴኮ የአርሲ ሊጣ አባገዳ ናቸው። አባገዳ ሀገር ሰላም እንድትሆን መሥራት ከፈጣሪ የተሰጠው ድርሻ ነው ይላሉ። ለሀገር ሰላም እና አንድነት ለማምጣት በሚደረገው ሀገራዊ ምክክር አስተዋጽኦ ማድረግ ግዴታቸው መሆኑን ፤... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተሞች ምርትን መደበቅ፤ ያለደረሰኝ ግብይት ማከናወንና መሰል ወንጀሎችን ለመከላከል በጋራ እየሠሩ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ገለጸ፡፡ በአዲስ አበባ እና በሸገር ከተሞች የሚፈፀም የኢኮኖሚ... Read more »
ዜና ሀተታ ከተቋቋመ ሶስተኛ ዓመቱን ሊያስቆጥር ሁለት ወራቶች የቀሩት ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እስካሁን በነበረው ቆይታ ምክክሩን ለመጀመር መጠነ ሰፊ ሥራዎችን እየሠራ ነው፡፡ በእነዚህ ጊዜያትም የተለያዩ ሂደቶችን እያከናወነ ይገኛል፡፡ ከእነዚህ ሂደቶች አንስቶ እስከ... Read more »