
አዲስ አበባ፡- አንዳንድ ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉት ጣልቃ ገብነት ጥቅማቸውን የሚያስከብርላቸው መንግሥት እንዲመጣ ከመፈለግ የመነጨ እንደሆነ በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህር አቶ ሰለሞን ተፈራ አስታወቁ። አቶ ሰለሞን በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፤ አንዳንድ... Read more »

አዲስ አበባ፦ 6ተኛው አገራዊ ምርጫ በተለይም ሴቶችና አካል ጉዳተኞች ከተሳታፊነት ባለፈ ንቁና ብቁ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ የተለያዩ ስልጠናዎች መሰጠቱ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ስርዓተ ፆታና ማህበራዊ አካታችነት ክፍል ሥራ አስኪያጅ ወይዘሮ መድሃኒት ለገሰ... Read more »

ጎንደር ፦በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት በአገር አቀፍ ደረጃ ጠቃሚ በሆኑ አጀንዳዎች ላይ ትላልቅ ምርምሮችን ለመስራት 20 አዳዲስ የምርምር ቡድኖች መዋቀሩን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። የጎንደር ዩኒቨርሲቲው የምርምርና ማህበራዊ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር ቢኒያም ተክሉ... Read more »

ቢሾፍቱ:- የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል በማሳተፍ ለአገልግሎት ያበቃቸው መሠረተ ልማቶች የመንግሥት አቅጣጫ ስኬታማነትን ማሳያ መሆናቸውን የኦሮሚያ የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ፍቃዱ ተሰማ ገለጹ።በቢሾፍቱ ከተማ 55 ፕሮጀክቶች ተመረቁ። በፕሮጀክት... Read more »

አዲስ አበባ፡- ባለፈው ስርዓት ሰውን ማዕከል ያደረጉ ስራዎችን ከመስራት አንጻር ሰፊ ውስንነቶች እንደነበሩ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የከተማዋ ሥራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ አስታወቁ፡፡ ብዙኃኑን ከመጥቀም ይልቅ በአብዛኛው የግልና... Read more »

አዲስ አበባ:- በምርጫው መንግሥት ሆነን የምንመረጥ ከሆነ የዜጎችን ክብርና ጥቅም የሚያስጠብቅና የኢትዮጵያን ክብር የሚመጥን የውጭ ግንኙነትን በመገንባት የአገር ብልጽግናን እናሰፍናለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አበቤ ገለጹ። ከአዲስ አበባ... Read more »

ደብረ ብርሃን፦ የአካባቢውን ህብረተሰብ የመልማት ችግር የሚቀርፉ ጥናትና ምርምሮችን በጥራትና በስፋት ለመስራት የሚያስችሉ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መሠራቱን የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ንጉስ ታደሰ ዩኒቨርሲቲው ትናንት ባዘጋጀው የምክክር መድረክ እንደገለጹት፤... Read more »

ሐዋሳ፦ በሐዋሳ ከተማ በ20 ሚሊዮን ብር ሁለገብ የስፖርት ማዕከል ሊገነባ መሆኑን የከተማ መስተዳድሩ አስታወቀ። የከተማዋ ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ ጥላሁን ካዊሶ በተለይም ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት፤ የከተማዋን ወጣቶች በስፖርት... Read more »

ነቀምት:- ህዝባዊ ወንድማማችነትና የጋራ የልማት ተጠቃሚነት ለማጠናከር ህዝቡን በመሠረተ ልማት ማስተሳሰር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ። በአራት ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ብር በፌዴራል መንግሥት በጀት የሚገነባውና... Read more »

አዲስ አበባ፡- የአገር በቀል የችግር መፍቻ ዘዴዎችን መጠቀም ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በሚደረገው ሂደት ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን ሰብሳቢ ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስ ሱራፌል አስታወቁ። በአገር በቀል የግጭት አፈታት ዘዴዎች ዙሪያ... Read more »