
በጋዜጣው ሪፖርተር አዲስ አበባ፦በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች በአማራ ላይ ማንነትን መሰረት አድርገው የሚካሄዱ ግድያ እና መፈናቀሎችን የሚያወግዙ ሰልፎች ተካሂደዋል። ሰልፎቹ በባሕር ዳር፣ ደብረ ማርቆስ ፣ ደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች የተካሄዱ ሲሆን፣ ሰልፈኞቹ... Read more »

ፍሬህይወት አወቀ ሀዋሳ፡- በሲዳማ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት በተለያዩ ዘርፎች አመርቂ ውጤቶች መመዝገባቸውን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ አስታወቁ ፡፡ቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫም በክልሉ ሰላማዊ፣ ፍትሀዊና ነጻ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የክልሉ መንግስት... Read more »

መላኩ ኤሮሴ አዲስ አበባ፦ የታችኞቹ ተፋሰስ ሀገራት ግብጽና ሱዳን በህዳሴ ግድብ ዙሪያ እንዲከራከሩ የሚያስችል የህግ መሰረት እንደሌላቸው በወሎ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ ህግ መምህር እና ተመራማሪ መምህር ደጀን የማነ አስታወቁ። በወሎ ዩኒቨርሲቲ የዓለም... Read more »

በሞገስ ተስፋ አዲስ አበባ፡- የኮቪድ-19 ህሙማን ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ መጨመር በጤና ጣቢያዎችና ሆስፒታሎች የሚሰጡ የመደበኛ ህክምና አገልግሎት ላይ ጫና መፍጠሩ ተገለፀ:: በጤና ሚኒስቴር የእናቶችና ህጻናት ጤና፣ የስርዓተ ምግብ ዳይሬክተርና ብሔራዊ የኮቪድ... Read more »

በሞገስ ጸጋዬ ጐንደር:-የጎርጎራን ህብረተሰብ በዘላቂነት ተጠቃሚ ለማድረግ ቱሪዝም ላይ የተመሰረተ ልማት ማካሄድ እንደሚያስፈልግ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የስትራቴጂ ክፍል አስተባባሪ አቶ ቴዎድሮስ ደርበው እንደገለጹት፣ ጎርጎራን ወደ ቱሪዝም መዳረሻነት ለማሸጋገር... Read more »

በፋንታነሽ ክንዴ አዲስ አበባ፡- የፖለቲካ ፓርቲዎች ለቅስቀሳ የተመደበላቸውን ነጻ የአየር ሰዓት በአግባቡ እንዲጠቀሙ መገናኛ ብዙሃን ጠየቁ:: በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የምርጫ ዴስክ ሰብሳቢ አቶ ሰይድ ሙሄ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፤ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን... Read more »

-የተፈናቀሉ ሰዎችን የመመለስና የማቋቋም ስራ እየተከናወነ መሆኑም ተጠቆመ በዘላለም ግዛው አዲስ አበባ:- በአጣዬና አካባቢው የመሸገውን ታጣቂ ኃይል ለማጽዳት የክልሉ የጸጥታ መዋቅር፣ የፌዴራል ፖሊስና የመከላከያ ሠራዊት በቅንጅት እየተንቀሳቀሱ መሆናቸውን የአማራ ክልል አስታወቀ፡፡ የተፈናቀሉ... Read more »

በየሱፍ እንድሪስ አዲስ አበባ- የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በምርጫ ዝግጅት ላይ እያደረጉት ያለው ተሳትፎ ከሚጠበቅባቸው ኃላፊነት አንፃር አነስተኛ መሆኑን የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች እና የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ተወካዮች ገለፁ። መልካም አስተዳደር ለአፍሪካ-ምስራቅ አፍሪካ የተሰኘው... Read more »

በጽጌሬዳ ጫንያለው አዲስ አበባ፡- በሰሜን ሸዋ ዞን በታጣቂ ኃይሎች በደረሰ ጥቃት ከአጣዬ ከተማ ተፈናቅለው በመሀልሜዳ ለሚገኙ ከ10ሺህ እስከ 15 ሺህ ለሚደርሱ ዜጎች ድጋፍ ለማድረስ በቅንጅት እየተሠራ መሆኑን የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ... Read more »

በጌትነት ተስፋማርያም አዲስ አበባ፦ የህዳሴ ግድቡን በሚመለከት ከዚህ ቀደም በግብጽ ተይዞ የነበረው ገታራ አቋም አሁን ላይ የተለሳለሰ በሚመስል መልኩ እየቀረበ የሚገኘው የግድብ ውሃ ሙሌት እንደማይቀር በመረዳታቸው እንደሆነ የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል... Read more »