“በባሕር በር ጉዳይ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እና መንግሥት ከፈረንሳይ እና ከፕሬዚዳንቷ የሚጨበጥ ውጤት ይጠብቃሉ” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ፎቶ፡- በጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ አዲስ አበባ ፦ በባሕር በር ጉዳይ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እና መንግሥት ከፈረንሳይ እና ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የሚጨበጥ ውጤት እንደሚጠብቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አመለከቱ። ፈረንሳይም ባላት አቅም... Read more »

ኢትዮጵያ የጋራ በሆኑ ጉዳዮች ላይ አብረን እንሥራ፤ እንተባበር እያለች መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት በመደመር አስተሳሰብ አንድ ላይ እንሥራ የሚል ሃሳብ እያቀረበች መሆኑን በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የአውሮፓና የአሜሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር እና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ተንታኝ ዳርእስከዳር ታዬ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ዳርእስከዳር ታዬ (ዶ/ር)... Read more »

ከጠባቂነት አስተሳሰብ የተላቀቀ አምራች ማህበረሰብ ለመገንባት ሁሉም ቁርጠኛ ሊሆን እንደሚገባ ተጠቆመ

ወላይታ ሶዶ፡- ከተረጂነትና ከጠባቂነት አስተሳሰብ የተላቀቀ ሀገር የሚያለማ ማህበረሰብ ለመፍጠር የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቁርጠኝነትና በቅንጅት መሥራትን የሚጠይቅ መሆኑን በግብርና ሚኒስቴር የምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አማካሪ ወይዘሮ ሰዒዳ ከድር አስታወቁ። ወይዘሮ ሰዒዳ... Read more »

ሀገራዊ ምክክሩ ችግሮችን በመፍታት መቀራረብንና ጠንካራ አንድነትን የሚፈጥር ነው

አዳማ፡- ሀገራዊ ምክክሩ ያሉ ችግሮችን በመፍታት መቀራረብንና ጠንካራ አንድነትን የሚፈጥር መሆኑን ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ገለጹ። አርቲስት ቀመር የሱፍ በኦሮሚያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ የተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ውይይት ትናንት ሲካሄድ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት... Read more »

የኩፍኝ በሽታን ስጋት የመከላከል ጥረት

በኢትዮጵያ የኩፍኝ በሽታን ስርጭት ለመቀነስ የሚቻልባቸው ሁኔታዎች እንዳሉ ሆነው በዚሁ ልክ ደግሞ መሠራት ያለባቸው ሥራዎች እንዳሉም የሚገልጹት በኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክትባት መከላከል የሚቻሉ በሽታዎች ምላሽ ባለሙያ አቶ ሚኪያስ አላዩ፤ ከእነዚህ ውስጥ... Read more »

ከአንድ ምዕተ ዓመት በላይ የዘለቀው የኢትዮ-ፈረንሳይ ወዳጅነት

አዲስ አበባ፡- የኢትዮ- ፈረንሳይ የትብብር ግንኙነት 126 ዓመታት ያስቆጠረ እንደሆነ የተለያዩ መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡ ከአንድ ምዕተ ዓመት በላይ የዘለቀው የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት በአሁኑ ወቅት በትምህርት፣ በኢንቨስትመንት፣ በባህልና ቅርስ ጥበቃ፣ በኃይል አቅርቦት፣ በአካባቢ ጥበቃ... Read more »

 የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፦ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ትናንት አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለፕሬዚዳንት ማክሮን በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)... Read more »

ሀገራዊ ትልሞችን ለማሳካት እምቅ ጸጋዎችን አሟጦ መጠቀም እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ሀገራዊ ትልሞችን ለማሳካት በግብርና፣ በአምራች ኢንዱስትሪ፣ በቱሪዝም፣ በአገልግሎት እና በሌሎች ዘርፍ ያሉ እምቅ ጸጋዎችን አሟጦ መጠቀም እንደሚያስፈልግ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። ወይዘሮ ሙፈሪሃት ባለፉት አምስት ወራት በሥራ ዕድል... Read more »

አካባቢን ከብክለት ለመከላከል የወጡ ሕጎች ዘመኑን በሚዋጅ መልኩ እንዲሻሻሉ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፡- አካባቢን ከብክለት ለመከላከል የወጡ ሕጎች፣ መመሪያዎችና አዋጆች የሕዝብና የሀገርን ደህንነትና ተጠቃሚነት በሚያጎለብትና ዘመኑን በዋጀ መልኩ እንዲሻሻሉ እየተደረገ መሆኑን የፌዴራል አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ። ሕጎችን ከማሻሻል ባሻገር ለውጤታማ ተፈፃሚነታቸው ከወትሮ በላቀ... Read more »

የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ለኢንቨስተሮች ከለላ በመስጠት ትልቅ ሚና እየተጫወተ ነው

አዲስ አበባ ፦ የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን በአክሲዮን ሽያጭ ሂደት ላይ የሚሳተፉ ባለድርሻ አካላትን መስፈርት አስቀምጦ በመመዝገብ እና የሕግ አሠራርን በመዘርጋት ለኢንቨስተሮች ከለላ እየሰጠ መሆኑን አስታወቀ። የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ከፍተኛ አማካሪ እና... Read more »