የጁንታው የማጎሪያና ጭፍጨፋ ካምፖች

 ደምስ ይግዛው (እጩ ዶ/ር) በጀርመን የሀንጋሪ አይሁዶች ማሰቃያ ካምፕ (ኦሸዊትዝ) ሰለባ የነበረው ዶክተር ሚክሎስ ኒዝሊ «የናዚ ጭፍጨፋ በኦሸዊትዝ» በተሰኜው መጽሐፉ ገጽ 49 የናዚ ጀርመን መንግሥት በኦሸዊትዝ አቅራቢያ የሚገኘውን የቢርክናው መንደር ሙሉ በሙሉ... Read more »

በዓባይ ዙሪያ የሚያዋጣው መንገድ

ይህ መጣጥፍ ኢ/ር ወንድሙ ተክሌ ሲጎ (የ ፒ ኤች ዲ ዕጩ ተመራቂ) በ “ዘ ኢትዮጵያን ሄራልድ ላይ”፤ “An Egyptian Illusion of Control over the Nile River” በሚል ለንባብ ያበቁትን ማለፊያ ጽሑፍ ወደ... Read more »

የባንዳን ቅስም የሰበርንበት ቦንዳችን!

በመንግሥት መሥሪያ ቤት ሲያገለግሉ የነበሩ ጡረተኛ “ህዳሴው ግድብ መሸጡን ሰሙ ወይ?” ብዬ አወራኋቸው፤ “ግድቡ ተሸጠ ሲባል ቦንድ ለገዙት ዜጎች ነው።ግድቡ ሲጀመር ሦስት ጊዜ ቦንድ ገዝቻለሁ” አሉኝ።አይደለም ስላቸው “አይ እንግዴህ ዝም ብለህ አትዘባርቅ!... Read more »

የቀጣናውን ጂኦ ፖለቲካ በአዲስ የበየነ ታሪካዊ ክስተት

የታላቁ የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያውን የውሃ ሙሌት 4 ነጥብ 9 ቢሊዮን ሜትር ኩብ በመያዝ ተጠናቋል፡፡ እንደ አድዋ፣ ካራ ማራ፣ የታላቁ የህዳሴ ግድብ መሰረተ ድንጋይ እንደተጣለበት፣ የለውጥ ኃይሉ ወደ ስልጣን እንደመጣበት፣ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር... Read more »

ዳግማዊው አድዋ

ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ ከምትታወቅባቸው የድልና የአርበኝነት ታሪኮች አንዱ ነፃነቷን አስከብራ የቆየች አገር መሆኗ ነው። ዓለም በቅኝ ገዢዎች ፉክክር በከፍተኛ ቀውስ ውስጥ በገባችበት በ19ኛው ክ/ዘመን ኢትዮጵያ ነፃነቷን አስከብራ የኖረች ብቸኛ የአፍሪካ አገር መሆኗ... Read more »

ኢትዮጵያውያን ምሁራን-የቁርጥ ቀን ልጆች

ሀገራችን ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ጋር በተያያዘ በወሳኝ ወቅት ላይ ትገኛለች፡፡ ግድቡ በዚህ ሐምሌ ወር ውሃ መያዝ እንዲጀምር የተከናወኑ ተግባሮች ዳር ደርሰው አሁን መያዝ መጀመር በሚችልበት ወሳኝ ወቅት ላይ ይገኛል፡፡ የግድቡ... Read more »

አሳሳቢው መዘናጋታችንና የኮሮና ጥቃት ! ?

 አዳም ክፉንና ደጉን ከሚያስታውቀው ከዚህ ዛፍ አትብላ ተብሎ ከፈጣሪው የተሰጠውን ትዕዛዝ ተላልፎ በሰራው ኃጢያት ወደዚች ምድር ከመጣ ጊዜ አንስቶ እንኳ ብናሰላው ህክምና የባህሉን ጨምሮ እልፍ አዕላፍ ዓመታትን አስቆጥሯል።የሕክምና አባት በመባል ከሚታወቀው የቆሱ... Read more »

«አረንጓዴ አሻራ» የእንቆቅልሾቻችን ሁሉ መፍቻ ቁልፍ!

ሀገራችን በታሪኳ ከፈጸመቻቸው እየፈጸመቻቸው ካሉ ግዙፋን ፕሮጀክቶች ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጨምሮ አንድ ላይ ቢደመሩ የ«አረንጓዴ አሻራ»ን ያህል ክብደት አልሰጣቸውም፡፡ የህዳሴውም ሆነ የሌሎች ታላላቅ ግድቦች ህልውና የሚወሰነው ዛሬ በትጋት በምንከውነው የአካባቢ ጥበቃ... Read more »

አደጋው ከፍቷል፤ እንጠንቀቅ !!

የኮረና ቫይረስ አደጋ በየቀኑ እያሻቀበ ነው። የእኛም መዘናጋት ጨምሯል። የሰው ሁኔታ ሲታይ ተያይዘን እንለቅ የሚል ውሳኔ ላይ የተደረሰ ይመስላል። ማስክ ማድረጉ ብቻውን መፍትሄ አይሆንም። ለግዜውም ቢሆን መከላከያ ተደርገው የተወሰዱትን ርቀትን መጠበቅ፤ እጅን... Read more »

ኮሮና እስኪያበቃ

የኮሮና ቫይረስ በዓለማችን ከተከሰተ እንሆ ወራት ተቆጥረዋል። ወረርሽኙ የስርጭት አድማሱን በማስፋት በሁሉም ሀገራት በሚባል መልኩ መላው ዓለምን አዳርሷል። በዚህ ወረርሽኝ ምክንያትም ከሦስት መቶ ሺ በላይ የሚሆኑ ዜጎች ሕይወት እንደ ቅጠል ረግፏል፤ስደስት ሚሊዮን... Read more »