ችግሮች ሁሉ የራሳቸው መፍትሔ አላቸው ብለው ያምናሉ። በተመሳሳይ የተለያዩ ፈተናዎች በርካታ መልካም ዕድሎችም ይዘው የሚመጡ ስለመሆናቸውም ይናገራሉ። ለሚገጥማቸው ማንኛውም ችግር እርሳቸው መፍትሔ ከማፈላለግ ቦዝነው አያውቁም። ‹‹ከነገ ዛሬ የተሻለ ነው›› የሚል የሕይወት መርሆም... Read more »
ሙስና ሀገርን የሚበላ ነቀዝ ነው። የሀገርን አንጡራ ሀብት እየቦረቦረ ጥሪቷን ባዶ ለማስቀረት ሌት ተቀን የሚማስን ተባይ ነው። ዋልጌ ባለሥልጣናት፣ በፍቅረ ነዋይ የታወሩ ደላሎች እና ባለሃብቶች አንድ ላይ ሲገጥሙ፤ ከነዚህ የሌብነት ፊታውራሪዎች ጀርባ... Read more »
ዛሬ ወቅታዊውን የኑሮ ውድነት በማስመልከት ‹አገርና ታማኝ ልቦች ስል መጥቻለው። ጽሁፌን በጥያቄ መጀመር እፈልጋለው ‹ለእናተ ኢትዮጵያዊነት ምንድ ነው? በዚህ ታላቅ ጥያቄና መልስ ውስጥ ራሳችሁን አስቀምጣችሁ ተከተሉኝ። አገር የታማኝ ልቦች ነጸብራቅ ናት። ከጥንት... Read more »
በኢትዮጵያ ውስጥ ቴክኖሎጂን እንደ አንድ ችግር መፍቻ ቁልፍ የመጠቀም ባህል እያደገ መምጣቱን መረጃዎች ያሳያሉ። ከጥቂት ዓመታት በፊት ረጅም ጊዜን፣ ጉልበትን እንዲሁም ከፍተኛ መዋእለ ንዋይ የሚጠይቁ ጉዳዮች በቀላሉ በቴክኖሎጂና ዲጂታል ዘርፍ ፈጣን መፍትሄ... Read more »
ዓለማችን ከተፈጠረችበት ጊዜ አንስቶ እጅግ በጣም አስከፊ ሁኔታዎችን አሳልፋለች። አንዳንዶች በታሪክ ምዕራፍ ተከፋፍለው ተፅፈዋል፤ ሌሎች ደግሞ ትኩረት ሳይሰጣቸው አሊያም ሆን ተብለው ታልፈዋል። እነዚህ የታሪክ ምዕራፎች ሲከፈቱ ብዙ ነገሮች ይታያሉ፤ ይሰማሉ። በነዚህ ታሪኮች... Read more »
በደቡብ አፍሪካ የሰሜኑ ጦርነት በሠላም መቋጨት የሚያስችል የሠላም ሥምምነት ተፈርሟል። ያውም በአፍሪካውያን አደራዳሪዎች (ድርድሩን ከአፍሪካ እጅ ለማስወጣት ብዙ ጥረት ቢደረግም፤ አፍሪካዊ ሃሳብ ማሸነፍ ችሏል)። ይህም ስምምነት በብዙ መልኩ ታሪካዊ ያደርገዋል፤ በተለይ ለኢትዮጵያውያን።... Read more »
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር የተደረሰውን የሰላም ስምምነት አስመልክቶ በአርባ ምንጭ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ላይ እያሉ ባስተላለፉት መልዕክት ፤ “… አሁንም ለሰላም ላባችንን ብናፈስስ፣ በጦርነት የወደሙብንን አካባቢዎች መልሶ ለመገንባት ካለን ላይ ብናዋጣ እናተርፋለን እንጂ... Read more »
ያለንበት ወቅት መጸው ይባላል፤ መጸው የመኸር ሰብል የሚያፈራበት፣ ሰብሉ ታጭዶ፣ ተወቅቶ፣ ፍሬው ደግሞ ከገለባው መለየት የሚጀመርበት ነው። ፍሬው ከገለባው የሚለየው ደግሞ በንፋስ አማካይነት ነው። መጸው የንፋስ ጊዜ መሆኑም ለዚህ ይጠቅማል። በዚህ ወቅት... Read more »
ተወልደው ያደጉት በቀድሞው ወለጋ ክፍለ ሐገር ሆሮ ጉድሩ ነው፡፡ ወላጅ አባታቸው የቄስ ትምህርት አጠናክረው እንዲቀጥሉና ፣ ግዕዝ ተምረው፣ ዳዊት ደግመው፣ ቄስ እንዲሆኑ ጽኑ ፍላጎት ነበራቸው፡፡ እርሳቸው ግን ለንግድ ጥልቅ ፍላጎት ያላቸው በመሆኑ... Read more »
ክፍል ሁለት “ሰላምን ግዛት እንጂ አትሽጣት!” ይህ አገላለጽ በብዙ ሀገራት ቋንቋ ውስጥ የተለመደ ብሂል ነው፡፡ ዓለማችን በሰላም ውላ እንዳታድር ብዙ የሚያባንኗትን ፈተናዎች እንደተጋፈጠች ዘመኗን በመፍጀት ላይ ትገኛለች፡፡ በብብቷ አቅፋ የያዘቻቸው ልጆቿም የፈተናዋ... Read more »