ቱርክዬ አውሮፕላን ከመቆሙ በፊት የሚነሱ ተሳፋሪዎችን ልትቀጣ ነው

ወደ ቱርክዬ የሚጓዙ መንገደኞች የአውሮፕላኑ የመቀመጫ ቀበቶ ምልክት ከመጥፋቱ በፊት ከተነሱ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ተቆጣጣሪዎች ገለጹ። የቱርክዬ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ትዕዛዙን ያስተላለፈው ከተሳፋሪዎች ቅሬታ ከደረሰው በኋላ መሆኑን አስታውቋል። ሕጎቹ በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ... Read more »

 ኤለን መስክ ከትራምፕ አስተዳደር ራሱን አገለለ

ቢሊየነሩ ኢላን መስክ ከትራምፕ አስተዳደር ራሱን ማግለሉን አስታውቋል። መስክ በሺዎች የሚቆጠሩ የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች የተባረሩበት የዶጅ ንቅናቄ ኃላፊ ነበር። ዶጅ እየተባለ የሚጠራው የአሜሪካ የብክንት ቅነሳ መሥሪያ ቤት ትራምፕ ሥልጣን ላይ ከወጡ ጀምሮ... Read more »

ሰሜን ኮሪያ የገነባችው የጦር መርከብ በመክሸፉ ባለሥልጣኗን አሰረች

ሰሜን ኮሪያ፤ የሀገሪቱን መሪ ኪም ጆንግ ኡንን ባስቆጣው የአዲስ የጦር መርከብ ክሽፈት ምክንያት አራት ከፍተኛ ባለሥልጣናትን አሰረች። በሀገሪቱ መንግሥት የሚተዳደረው ኬሲኤንኤ የዜና ወኪል፤ የሠራተኞች ፓርቲ የጦር መሣሪያ ክፍል ምክትል ዳይሬክተር ሪ ሃዮንግ... Read more »

ራምፕ ሀርቫርድ ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን እንዳይቀበል ያሳለፉት ውሳኔ በፍርድ ቤት ታገደ

ሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን እንዳይቀበል ዶናልድ ትራምፕ ውሳኔ ቢያሳልፉም ውሳኔው ለጊዜው በፍርድ ቤት ታግዷል። የትራምፕን ውሳኔ ተከትሎ ሀርቫርድ ክስ ከመሠረተ በኋላ ነው ፍርድ ቤት ክልከላውን ያገደው።ዓለም አቀፍ ተማሪዎች ሀርቫርድ እንዳይገቡ ማገድ... Read more »

አሜሪካ በሱዳን ላይ የኬሚካል ጦር መሣሪያ ተጠቅማለች በሚል ማዕቀብ ጣለችባት

በሱዳን በቀጠለው የእርስ በርስ ጦርነት ባለፈው ዓመት የሱዳን መንግሥት በፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች (አርኤስኤፍ) ላይ የኬሚካል ጦር መሣሪያ ተጠቅሟል በማለት በሱዳን ላይ አዲስ ማዕቀብ እንደምትጥል የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታወቀ።ከሰኔ 6 ጀምሮ አሜሪካ... Read more »

አሜሪካ ከኳታር በስጦታ የተበረከተላትን አውሮፕላን ተቀበለች

አሜሪካ የኤር ፎርስ ዋን አካል እንዲሆን ከኳታር በስጦታ የተበረከተላትን እና በተወሰኑ የፕሬዚዳንት ትራምፕ ትላልቅ ደጋፊዎች ጭምር ትችት ያስከተለውን አውሮፕላን ተቀበለች።የፔንታጎን ዋና ቃል አቀባይ ሻን ፓርኔል ባወጡት መግለጫ፤ “የመከላከያ ሚኒስቴር በሁሉም የፌዴራል ሕጎች... Read more »

እንግሊዝ የመጀመሪያ ነው የተባለውን የጨብጥ መከላከያ ክትባት ይፋ አደረገች

እንግሊዝ በወሲባዊ ግንኙነት የሚተላለፈውን ጨብጥ መከላከል የሚያስችል ክትባት በመስጠት በዓለም ላይ የመጀመሪያዋ ሀገር ልትሆን ነው።ክትባቱ ለሁሉም ተደራሽ እንደማይሆን ተገልጿል።ክትባቱ ከ30 እስከ 40 በመቶ ውጤታማ ነው የተባለ ሲሆን፤ የእንግሊዝ ብሔራዊ ጤና አገልግሎት እየጨመረ... Read more »

ትራምፕ ሩሲያ እና ዩክሬን “በአፋጣኝ” የተኩስ አቁም ድርድር እንደሚጀምሩ አስታወቁ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ ሩሲያ እና ዩክሬን “በአፋጣኝ” የተኩስ አቁም ለማድረግ ንግግር እንደሚጀምሩ ተናግረዋል። ትራምፕ ይህን ያሉት ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ሁለት ሰዓት የዘለቀ የስልክ ልውውጥ ካደረጉ በኋላ ነው። ትራምፕ... Read more »

ፕሬዚዳንቱ የዩክሬናውያንን ‘ደም መፍሰስ’ ለማስቆም ለፑቲን እንደሚደውሉ ገለጹ

ዶናልድ ትራምፕ በዩክሬን ያለውን ጦርነት ለማስቆም ሰኞ ዕለት ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በስልክ እንደሚነጋገሩ ገልጸው፤ ርምጃው “የሚፈስሰውን ደም” ለማስቆም ያለመ ነው ብለዋል። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት በትሩዝ ማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ በለጠፉት ጽሑፍ... Read more »

በሎስ አንጀለስ ኦሎምፒክ ተመልካቾችን በበራሪ ታክሲ ለማጓጓዝ ታቀደ

እኤአ በ2028 የኦሎምፒክ ጨዋታዎች ወቅት ተመልካቾች በሎስ አንጀለስ ሰማይ በመብረር ከከተማው የትራፊክ መጨናነቅ እንዲድኑ ለማድረግ አዘጋጆቹ ጥረት ማድረግ ጀምረዋል። የኤልኤ 28 አዘጋጅ ኮሚቴ በኦሎምፒክ እና በፓራሊምፒክ ጨዋታዎች ወቅት የበራሪ ታክሲ አገልግሎት ለመስጠት... Read more »