በሱዳን 14 ሚሊዮን ሰዎች ከቤታቸው መፈናቀላቸውን ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ገለጸ። በሱዳን በፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች እና በሱዳን ጦር መካከል የተጀመረው ጦርነት ከ31 ወራት በላይ አስቆጥሯል። የአይኦኤም ኃላፊ ሰሞኑን እንዳስታወቁት፤ ከ14 ሚሊዮን... Read more »
የባይትዳንስ መስራች የሆነው ዛንግ ይሚንግ በ49 ነጥብ ሶስት ቢሊዮን ዶላር ቁጥር አንድ የቻይና ባለሀብት መሆኑን ዓመታዊው የሀብታሞች ዝርዝር መረጃ ማሳየቱን ሮይተርስ ዘግቧል። እንደዘገባው ከሆነ በሪልኢስቴት እና በታዳሽ ኃይል የተሰማሩት አቻዎቹም ከፍተኛ ፉክክር... Read more »
ሩሲያ ባለፈው ሳምንት 196 ኪሎ ሜትር ስኩዌር ስፋት ያለው የዩክሬን መሬት መያዟ ተገለጸ። የሩሲያ ኃይሎች ወደ ፊት መግፋት ሩሲያ በሰው ኃይል እና በጦር መሳሪያ ያላትን የኃይል የበላይነት የሚያሳይ መሆኑም ተመላክቷል። ፈጣን ግስጋሴ... Read more »
ኢራን በእስራኤል ላይ አዲስ ጥቃት ከከፈተች “ከባድ ዋጋ ትከፍላለች” ስትል አሜሪካ አስጠነቀቀች። እስራኤልም ኢራን የኒዩክሌር ጦር መሳሪያ ባለቤት እንዳትሆን ወታደራዊ አቅሟን የሚያዳክም ማዕቀብ እንዲጣልባት ጠይቃለች። የመንግሥታቱ ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በእስራኤልና ኢራን... Read more »
ሂዝቦላህ በሰሜናዊ እሥራኤል ያሉ 14 መኖሪያ መንደሮች ቤታቸውን እንዲለቁ አስጠንቅቋል፡፡ ከአንድ ዓመት በፊት የፍልስጤሙ ሐማስ በእሥራኤል ላይ ያልተጠበቀ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ የተጀመረው ጦርነት አድማሱን እያሰፋ ይገኛል፡፡ ከአንድ ወር በፊት በሊባኖሱ ሂዝቦላህ እና... Read more »
ኢራን በበኩሏ ራሴን የመከላከል መብት አለኝ ከማለት ውጪ የአጸፋ እርምጃ ስለመውሰዷ እስካሁን አልተናገረችም አሜሪካ ኢራን በእሥራኤል ላይ የአጸፋ እርምጃ እንዳትወስድ አስጠንቅቃለች፡፡ ከአንድ ዓመት በፊት የፍልስጤሙ ሐማስ በእሥራኤል ላይ ያልተጠበቀ ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ... Read more »
የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ዘለንስኪ የተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በዚህ ሳምንት በሩሲያ በተካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ላይ በመሳተፋቸው ምክንያት ኪዬቭን ለመጎብኘት የያዙትን እቅድ ውድቅ እንዳደረጉባቸው የዩክሬን ባለሥልጣን ተናግረዋል። ኪዬቭ ባለፈው ሐሙስ በሩሲያዋ ካዛን... Read more »
እሥራኤል በትናትናው ዕለት በኢራን ላይ የወሰደችውን የአጸፋ ርምጃ ተከትሎ በቀጣይ መግለጫ እስኪሰጥ ድረስ ከኢራን የሚነሱም ሆነ በኢራን የሚያርፉ በረራዎች መቋረጣቸውን የኢራን ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን አስታወቀ። በኢራን የአየር ክልል የሚደረግ በረራ ቆሟል። የሀገሪቱ... Read more »
የጀስቲን ትሩዶ መንግሥት የፖሊሲ ለውጥ በማድረግ “የህዝብ ቁጥር መጨመርን ለጊዜው በመግታት” ወደ ሀገሪቱ እንዲገቡ የሚፈቅደውን የስደተኞች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚቀንስ አስታወቀ። ካናዳ በ2025 በሥራ ፈቃድ የሚገቡ 500 ሺህ ነዋሪዎችን እንደምትወስድ ብታስታውቅም ይህ... Read more »
ምዕራባውያን በሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ምክንያት ሩሲያ ከዓለም የኢኮኖሚ ሰንሰለት እንድትነጠል ለማድረግ ሌት ተቀን እየሠሩ ይገኛል። ማዕቀቦችን በመጣል የሀገሪቱ ምጣኔ ሀብትን ከዓለም አቀፉ ገበያ ጋር ያለውን ትስስር እንዲቋረጥ ለማድረግ ሞክረዋል። ከዚህም በተጨማሪ ዓለም... Read more »