
አሜሪካዊው ቲም ፍሬዲ ራሱን ከ200 ጊዜ በላይ ለእባብ መርዝ ሲያጋልጥ ወደ 20 ዓመታት ገደማ ቆይቷል።በደሙ ላይ በተሠራ ጥናት መሠረት ደሙ ከእዚህ ቀደም ባልታየ ሁኔታ ለተለያዩ ዓይነት የእባብ መርዞች መድኃኒት እንደሚሆን ማወቅ ተችሏል።እባብ... Read more »

በቴህራን የኒውክሌር መርሃ ግብር ላይ የሚያተኩረው የኢራን እና የአሜሪካ አራተኛ ዙር ድርድር ተራዘመ።ኢራን፣ ሁለቱ ሀገራት ድርድሩን ከምታመቻቸው ኦማን ጋር በመሆን ቅዳሜ ዕለት በሮም ለማካሄድ ቀጠሮ ተይዞ የነበረው ስብሰባ “በሎጂስቲክስና ቴክኒካል ምክንያቶች” ለሌላ... Read more »

አሜሪካ፤ የዩክሬንን የኃይል እና የማዕድን ሀብት በጋራ ለመጠቀም የሚያስችላትን ስምምነት ለወራት ከዘለቀ ውጥረት የተሞላበት ድርድር በኋላ ተፈራረመች። ሁለቱ ሀገራት ዩክሬን ከሩሲያ ጋር እያደረገችው ባለው ጦርነት የተጎዳው ኢኮኖሚዋ እንዲያገግም ለማድረግ የሚያስችል የመልሶ ግንባታ... Read more »

የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ኮርኔይ ሀገራቸው ከአሜሪካ ተገቢው አክብሮት እንደሚገባት ገልፀው በንግድ እና ደህንነት ጉዳዮች ላይ ከዶናልድ ትራምፕ ጋር ወደ ውይይት የሚገቡት “በራሳችን ፍላጎት መሠረት ነው” ብለዋል። ካርኔይ ዋሽንግተን ለጉብኝት የሚሄዱት የካናዳን... Read more »

የዓለምን 1 ነጥብ 5 ትሪሊዮን ዛፎች የሚያጠና አዲስ ሳተላይት ወደ ሕዋ ተላከ:: ካርቦንን አምቀው የሚይዙ እና የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመቀነስ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ናቸው። ይሁን እንጂ ከ1 ነጥብ 5 ትሪሊዮን የሚበልጡት ዛፎች... Read more »

በካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኔይ የሚመራው ሊብራል ፓርቲ የሀገሪቱን አጠቃላይ ምርጫ ማሸነፉ ተገለፀ።ማርክ ካርኔይ እና ሊብራል ፓርቲ በካናዳ ምርጫ ድል እንደቀናቸው የተናገሩ ሲሆን፣ የዶናልድ ትራምፕ አቋም ለውጤቱ እንዳገዛቸው ተገልጿል። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ... Read more »

በኢራን ግዙፍ የንግድ ወደብ ላይ በደረሰ ከፍተኛ ፍንዳታ ዜናው እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ ቢያንስ 14 ሰዎች ሲሞቱ፣ 750 ደግሞ መቁሰላቸውን የሀገሪቱ ባለሥልጣናት ገለጹ። ፍንዳታው የደረሰው ቅዳሜ ጠዋት በባንዳር አባስ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው ሻሂድ... Read more »

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሩሲያ እና ዩክሬን ስምምነት ላይ ለመድረስ ‘መቃረባቸውን’ አስታወቁ። የትራምፕ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ከተወያዩ ከሰዓታት በኋላ ነው ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት። “ጥሩ ድርድር” መደረጉን ጠቁመዋል። በድርድሩ ዩክሬን... Read more »
በሚያንማር አዲስ ርዕደ መሬት ሊከሰት ይችላል ብሎ በቲክቶክ ላይ የተናገረው ኮከብ ቆጣሪ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር መዋሉ ተነገረ። ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ ገጥሟት በነበረው ሀገር ውጥ የሚገኘው ቲክቶከሩ ኮከብ ቆጣሪ ርዕደ መሬት ይከሰታል ብሎ... Read more »

ቻይና ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የንግድ ጦርነት ለማስቆም ቁርጠኛ መሆናቸውን ለማሳየት ወደ ሀገራቸው በሚገቡ የቻይና ምርቶች ላይ የጣሉትን ታሪፍ እንዲሰርዙ ጠየቀች።የትራምፕ አስተዳደር የንግድ ውይይት እየተካሄድ መሆኑን ቢገልጽም፤ ይህ ከእውነት... Read more »