የዓለምን ህዝብ ቁጥርን በተመለከተ ማንም ሰው ቢጠየቅ ቀንሷል ወይም እየቀነሰ ነው የሚል መልስ እንደማይሰጥ ምንም ጥርጥር የለውም። ለማሾፍ ካልሆነ በስተቀር፤ ይህንን ምላሽ የሚሰጠው ደግሞ ዓለምን በመፈተሽ ወይም ጥናቶችን በማገላበጥ አይደለም። ይህን መልስ... Read more »
ብሪታንያና የአውሮፓ ህብረት ሊፋቱ (ብሬግዚት) ሦስት ወራት ብቻ ቀርቷቸዋል። ይሁንና በውሉ መሠረት ብሪታንያን ከአውሮፓ ህብረት አባልነት የማፋታቱ ተግባር ፍጥነት ሲለካ በተፈለገው መጠን እየሄደ አይደለም። ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬዛ ሜይም ፍላጎታቸውን ተፈፃሚ ለማድረግ የአገሬውን... Read more »
የጋዜጠኝነት ሙያ በዘመናችን ከሙያነት ይልቅ ወደ ተልዕኮነት አመዝኗል በሚባልበት በዚህ ወቅት ባደጉና በበለፀጉ አገራት ጭምር ጋዜጠኞች ሲታሠሩና ሲገደሉ መስማት የተለመደ ነው። በተለይም በመካከለኛው ምሥራቅና በአፍሪካ አገራት በፖለቲካ፤ ሙስናና ሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ላይ... Read more »
ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በሶሪያ የሚገኙ ሁለት ሺህ የአሜሪካ ወታደሮች ከአገሪቱ እንዲወጡ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል፡፡ ይህ ውሳኔያቸውም አንጋፋ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባላትን እንዳበሳጨና አንዳንድ የአሜሪካ አጋሮችንም እንዳስደነገጠ ተዘግቧል፡፡ ፕሬዝደንቱ ራሱን እስላማዊ መንግሥት (ISIS) ብሎ የሚጠራውን... Read more »
እ.አ.አ በ2018 በዓለም ዙሪያ ከ63 በላይ ጋዜጠኞች መገደላቸውን ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች ቡድን (Reporters Sans Frontières – RSF) የተባለው ዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ተቋም ይፋ አድርጓል፡፡ አሟሟቱ ያስነሳው ዓለም አቀፍ ውዝግብ አሁንም... Read more »
ሁለተኛው የዓለም ጦርነት (1939–1945) የ80 ሚሊዮን ህዝብ እልቂት አስከተለ፡፡ እልቂቱም በዘግናኝነቱ እስካሁን ተጠቃሽ ነው፡፡ ይህ እልቂት እንዳይደገም አንድ ነገር ማድረግ እንደሚያስፈልግ ስምምነት ላይ ተደረሰ፡፡ ኃላፊነቱንም 48 አገራት ወሰዱ፡፡ በተወካዮቻቸው አማካኝነትም አንድ ገዢ... Read more »
የባህረ ሰላጤዋ ሃገር ኳታር ከነዳጅ አምራችና ላኪ ሃገራት ማህበር (ኦፔክ) ራሷን ለማግለል መወሰኗን ሰሞኑን አስታውቃለች። ማህበሩን ከ57 ዓመት በፊት የተቀላቀለችው ኳታር ለመልቀቅ ከመወሰኗ ጀርባ ያለው ምክንያትም በርካታ የፖለቲካ ጉዳይ ተንታኞችንና መገናኛ ብዙሃንን... Read more »

ጀሜ በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ውስጥ ካሉት ጥቂት ስፍራዎች አንዱ ወደ ሆነው የጃኪ ባህላዊ ማዕከል ለመዝናናት ትሄዳለች፡፡ በባህል ማዕከሉ የሚስቁና በቡድን ሆነው የሚያወሩ ወጣቶች አይታጡበትም፡፡ ለከተማዋ እንግዳ የሆነ ሰውም እንዲዝናና የሚጠቆመውም... Read more »

የኮሌራ በሽታ በዓለም ዙሪያ ከምን ጊዜውም በላይ እየተስፋፋ መምጣቱ ይነገራል። የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ገለፃ፤ በሽታው ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ውስጥ የበርካቶችን ህይወት አመሳቅሏል። የአገራት ኢኮኖሚ መሰናክልም ሆኗል። በተለይም እአአ በ2016ና 2017... Read more »
የምንማር መንግሥት ከአንድ ዓመት በፊት በቁጥጥር ስር ያዋላቸውንና የሰባት ዓመታት እስር የፈረደባቸውን ሁለት የሮይተርስ (Reuters) ጋዜጠኞች እንዲፈታ ከዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የሚደረገው ጫና ቀጥሏል፡፡ ዋ ሎን እና ካው ሶ ኡ የተባሉት ጋዜጠኞች የታሠሩበትን... Read more »