ቀይ ባሕር፤የኤደን ባሕረ-ሰላጤና የአረቢያ ባህር መገናኛ የሆነችው ጥንታዊቷ ሀገር የመን፣ ከስነ ምህዳራዊ አቀማመጥ አመችነት፤ከዋና ከተማ ኤደን ውበትና ሃብቷ ጋር ተዳምሮ የብዙዎች ቀልብ ማረፊያ ኖራለች።ይህ እንደመሆኑም በተለይ ቀጣናውን በጡንቻቸው ስር ለማስገባት ሌት... Read more »
የሳዑዲ አረቢያው ንጉሥ ሳልማን ቢን አብደልአዚዝ አል-ሳዑዲ የኳታሩ ኢሚር ሼህ ታሚም ቢን ሃማድ አል ታሃኒ በሳምንቱ ማብቂያ በሪያድ በሚካሄደው የባህረ ሰላጤው አገራት ጉባዔ ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ እንዳቀረቡላቸው የኳታር ዜና አገልግሎት ዘግቧል፡፡ የሳዑዲ... Read more »
አሜሪካ ከ28 ዓመታት በኋላ በሶማሊያ የነበረውን ኤምባሲዋን በድጋሚ ከፍታለች፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ባወጣው መግለጫ፣ የሶማሊያ ሰላምና ፀጥታ በየጊዜው እያሳየው ያለው መሻሻል ለውሳኔው ምክንያት እንደሆነ አስታውቋል፡፡ አምባሳደር ዶናልድ ያማሞቶ ኤምባሲውን... Read more »
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቅርቡ ጅቡቲን ሊጎበኙ መሆኑን የጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በትናንትናው ዕለት ገልጿል፡፡ በአፍሪካ ቀንድ አገራት መካከል ቁርሾ ተወግዶ ወዳጅነት እንዲጠናከር ኢትዮጵያ ሃሳብ ማቅረቧና ሃሳቡም ሰፊ ተቀባይነት ማግኘቱ ይታወሳል፡፡ ይህን... Read more »
በኬንያ የተንሰራፋው ሥራ አጥነት ለመንግሥትና ለአካባቢው ሠላም የፀጥታ ሥጋት ፈጥሯል፡፡ በተለይ የኬንያ ሥራ አጥ ሴቶች የአልሸባብ መረብ ውስጥ መግባታቸውን የአልጀዚራ ዘገባ ያትታል፡፡ እንደ ዘገባው የምሥራቅ አፍሪካን አካባቢ ፀጥታ እያናጋ የሚገኘው ፅንፈኛው አሸባሪ... Read more »
አሜሪካ ላለፉት 28 አመታት ተዘግቶ የቆየውን ኤምባሲዋን በሶማሊያ ዳግም ልትከፍት ነው፡፡ አሜሪካ ከ30 አመታት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በሶማሊያ ዲፕሎማቶቿን ልካለች:: ከዚህ በፊት የኬኒያ አምባሳደር የነበሩትን ዶናልድ ማማቶ በሶማሊያ ሞቃዲሾ የአሜሪካ አምባሳደር ሆነው... Read more »
ጦርነት፣ በተለይም የእርስ በርስ ጦርነት የትም የሁን የት ቅጥ ኖሮት ለህዝብ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊም ሆነ ፖለቲካዊ ፋይዳን ሲያስገኝ ታይቶም ሆነ ተሰምቶ አይታወቅም። ግራም ነፈሰ ቀኝ፤ ከሂደቱም ሆነ ውጤቱ የሚተርፍ ነገር ቢኖር የህዝብ እልቂትና... Read more »
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት/ተ.መ.ድ/ በጥቅምት 1945 /እ.አ.አ./ የተመሰረተ የምድራችን ግዙፉ ሁሉን አቀፍ ድርጅት ነው፡፡ ተ.መ.ድ ዋና መቀመጫውን በዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ ኒዎርክ ሲቲ በማድረግ 193 አባል ሀገራትን አቅፎ ለ72 ዓመታት ያህል የተንቀሳቀሰ ድርጅት... Read more »
በአፍሪካ የጀርመን ኮሚሽነር ጉንተር ኑክ፣ በአፍሪካ ዘመናዊ ቅኝ ግዛትን ለማስቀረትና አፍሪካ አገራት ወደ አውሮፓ የሚያደርጉትን ስደት ለማስቆም የአፍሪካን መሬቶች ለማልማት በአገራቸው ውስጥ መኖር እንዲችሉ እገዛ መደረግ እንዳለበት ሰሞኑን ባቀረቡት ጥናት ላይ ተናግረዋል::... Read more »
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ማክሰኞ ዕለት ከተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮችና ተወካዮች ጋር ያደረጉት ውይይት በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ሸፋን አግኝቷል፡፡ ዋና ቢሮውን በኳታር ዶሃ ያደረገው አልጀዚራ ስለውይይቱ ባስነበበው... Read more »