ፔንታጎን ለሜክሲኮ ድንበር ማጠሪያአንድ ቢሊዮን ዶላር አጸደቀ

ፔንታጎን በኮንግረሱ አባላትና በዴሞክራቶች ዘንድ ከፍተኛ ተቃውሞ ሲያስተናግድ የቆየውን የፕሬዚዳንት ትራምፕ አወዛጋቢ ዕቅድ ለማስፈጸምና የአሜሪካ ሜክሲኮ ድንበርን ለማጠር የሚውል አንድ ቢሊዮን ዶላር አጸደቀ፡፡ በአሜሪካው የመከላከያ መስሪያ ቤት ፔንታጎን አማካኝነት የሜክሲኮ ድንበርን ለማጠር... Read more »

ቻይና ሦስት መቶ ኤር ባስ ጀቶችን ለመግዛት ተስማማች

በቅርቡ በኢትዮጵያ ከደረሰው የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን አደጋ ጋር ተያይዞ ከሁሉም ቀድማ በቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖች ላይ እገዳ የጣለችው ትልቋ የቦይንግ ደንበኛ ቻይና 300 ኤር ባስ ጀት አውሮፕላኖችን ለመግዛት መስማማቷ ተሰማ፡፡  ስምምነቱ... Read more »

ፔንታጎን ለሜክሲኮ ድንበር ማጠሪያ አንድ ቢሊዮን ዶላር አጸደቀ

ፔንታጎን በኮንግረሱ አባላትና በዴሞክራቶች ዘንድ ከፍተኛ ተቃውሞ ሲያስተናግድ የቆየውን የፕሬዚዳንት ትራምፕ አወዛጋቢ ዕቅድ ለማስፈጸምና የአሜሪካ ሜክሲኮ ድንበርን ለማጠር የሚውል አንድ ቢሊዮን ዶላር አጸደቀ፡፡ በአሜሪካው የመከላከያ መስሪያ ቤት ፔንታጎን አማካኝነት የሜክሲኮ ድንበርን ለማጠር... Read more »

ፕሬዝደንት ትራምፕን ‹‹ባለድል›› ያደረገው የምርመራ ውጤት

ሩስያ በ2016ቱ የአሜሪካ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ጣልቃ ስለመግባቷ ለማጣራት በልዩ መርማሪ ሲካሄድ የቆየው ምርመራ ውጤቱ ይፋ ሆኗል፡፡ የምርመራ ውጤቱም ፕሬዝደንት ትራምፕ ከሩስያ ባለስልጣናትና ድርጅቶች ጋር ንክኪ እንደነበራቸው የሚያሳይ ማስረጃ አለመገኘቱን አሳይቷል፡፡ የአሜሪካ ጠቅላይ... Read more »

የብራዚል ሹማምንትና የሙስና ቅሌት

ከላቲን አሜሪካ አገራት መካከል በመሬት ስፋትም ሆነ በህዝብ ብዛት በቀዳሚነት በምትጠራው ብራዚል፤ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከሙስና ጋር በእጅጉ ተቆራኝታለች። በአሁን ወቅትም አገሪቱ በዓለም በዓቀፍ ደረጃ ስሟ የሚነሳው እንደወትሮ በእግር ኳስ ሃያልነቷ ሳይሆን... Read more »

የአልጄራዊያን ትግል አሁንም አልቆመም

በቅርቡ ሲካሄድ የነበረው የአልጄራዊያን የለውጥ እንቅስቃሴ የዓለምን ቀልብ የሳበ ነበር፡፡ በአገሪቱ የነበረው ሰላማዊ የለውጥ እንቅስቃሴ፣ የመንግሥት ተቃውሞ ወይስ ማህበራዊ ለውጥ የሚሉት ጉዳዮች ሰፊ መወያያ አጀንዳ ነበሩ፡፡ ከአስር ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አልጄራዊያን... Read more »

ኬንያውያን ዶክተሮች ለስልጠና ወደ ኩባ የሚላኩበትን አሰራር ተቃወሙ

መንግሥት ኬንያውያን ዶክተሮችን ለስልጠና ወደ ኩባ የሚልክበትን አሰራር እንዲያቆም የኬንያ ዶክተሮች በተወካዮቻቸው አማካኝነት ተቃውሟቸውን አሰሙ። ተቃውሞው የተሰማው ሰሞኑን ሃሚሲ አሊ ጁማ የተባለ ለስልጠና ወደ ኩባ የተላከ አንድ ኬንያዊ ወጣት ዶክተር ሞት ይፋ... Read more »

የደቡባዊ አፍሪካ አገራትን ለቀውስ የዳረገው ሳይክሎን

ጎርፍና ንፋስ የቀላቀለው ሳይኮሎን 2.6 ሚሊየን የሚሆኑ የሞዛንቢክ፣ ዙምባብዌ ና ማላዊ ዜጎችን ለከፍተኛ ቀውስ እንደዳረጋቸው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ከስድስት ቀን በፊት በሰዓት 187 ኪሎ ሜትር እየጋለበ በድንገት ያጥለቀለቃቸውን... Read more »

ኒውዚላንድ በአገሯ ያለውን የጦር መሳሪያ ህግ ልታሻሽል ነው

ኒውዚላንድ በአገሯ ያለውን የጦር መሳሪያ ህግ ልታሻሽል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ጃሲንዳ አርደርን አስታውቀዋል። አገሪቱ የጦር መሳሪያ ህጉን ለማሻሻል ውሳኔ ላይ የደረሰችው ባለፈው ሳምንት በሁለት መስጊዶች ላይ ታጣቂዎች ባደረሱት የሽብር ጥቃት 50 ሰዎች... Read more »

በጣሊያን 51 ተማሪዎችን አሳፍሮ በመጓዝ ላይ የነበረ አውቶቡስ ተጠለፈ

በጣሊያኗ የሚላን ከተማ አቅራቢያ 51 ተማሪዎችን አሳፍሮ ይጓዝ የነበረ አንድ አውቶቡስ ትናንት ተጠልፏል። በጣሊያኗ የሚላን ከተማ አቅራቢያ የሁለት ክፍል ተማሪዎችና የተወሰኑ መምህራኖች የያዘ አውቶብስን የጣሊያን ዜግነት ያለው ትውልደ ሴኔጋላዊ የ47ዓመቱ አሽከርካሪ ተሳፋሪዎቹን... Read more »