‹‹ችግኞችን መትከል፤ ችግሮችን መንቀል››

‹‹ለዘመናት በደምና በአጥንት ለተሳሰረው አብሮነታችንና አንድነታችን ከምንም በላይ ክብር ይኑረን›› ይህ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወይም የአንድ ሌላ ታዋቂ ፖለቲከኛ ንግግር እንዳይመስላችሁ። በርግጥ ይህ አስደናቂ መልዕክት የተላለፈው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጠሩት ‹‹መቶ... Read more »

ስደተኞችን የማግለል አባዜ የተጠናወታቸው ዶናልድ ትራምፕ

የዓለምን ኢኮኖሚ በበላይነት የተቆናጠጠችውን ልዕለ ኃያሏ አገር አሜሪካን ባልታሰበና ባልተጠበቀ መልኩ ብቅ ብለው ዓለምን ሲያነጋግሩ አሜሪካዊያንን ሲያነታርኩ የቆዩ መሪዋን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመረጠችው እ.አ.አ በ2016 ነበር። ፕሬዚዳንቱ ያኔ የይምረጡኝ ዘመቻ ቅስቀሳ ሲጀምሩ... Read more »

የኢራን የመርከብ እገታ የቀጠናውን ፖለቲካ የት ያደርሰው ይሆን?

የእንግሊዙ ታዋቂ ጋዜጣ ዘ- ጋርድያን ኢራን ሁለት የእንግሊዝን መርከቦችን ማገቷን አስነብቧል። የእንግሊዝ መርከቦች የሆርሙዝን ባሕረ ሰላጤ እንዲያስወግዱ ተመክረው የነበረ መሆኑን የገለጹት የእንግሊዝ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጀርሚ ሀንት ናቸው። ሆኖም የኢራን እርምጃ ተቀባይነት... Read more »

‹‹ዘረኛ›› ከተባለው የፕሬዚዳንቱ ተግባር ጀርባ

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቀናት በፊት በትዊተር ገጻቸውና ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫቸው ኤልሀን ኦማር፣ አሌክሳንድሪያ ኦካሲዮ-ኮርቴዝ፣ አያን ፕሬስሌይ እና ራሺዳ ትላይብ የተሰኙትን አራት የምክር ቤት ሴት አባላትን ‹‹ሀገራችንን ይጠላሉ፤ እንደ አልቃኢዳ ያሉ የአሜሪካ ጠላቶች... Read more »

የቬንዝዌላ ዕጣ ፈንታ በቻይና እጅ ላይ ይሆን?

በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት መጀመሪያ ጥር 23 በአሜሪካ መንግሥት ድጋፍ እራሱን የቬንዝዌላ ፕሬዚዳንት አድርጎ የሾመው የተቃዋሚ መሪ የሆነው ጇን ጓኢዶ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት የሆነውን ኒኮላስ ማዱሮን ከሥልጣን ማውረድ ቀላል እንደሆነ ተናግሮ ነበር። ጓኢዶ ሦስት... Read more »

ዓለምን ያነጋገረው የጋዜጠኛዋ ህልፈትና የአልሸባብ ዛቻ

የአፍሪካ ቅኝ ገዢዎች በአገሮች መካከል በዘፈቀደ ያሰመሯቸው ድንበሮች አንድ አገርን ከሌላ አገር ሲያጋጩ መቆየታቸው ይታወቃል። እነዚህ ድንበሮችም እስካሁን ድረስ የግጭት መንስኤ ሆነው የዘለቁ ሲሆን፤ የተለያዩ ጎሳዎችን ያቀፉ የማኅበረሰብ ክፍሎችም ቅኝ ገዢዎቹ በሚከተሉት... Read more »

የወዳጆቹ ፍቅር መደፍረስ

በርካታ የፖለቲካ ጠቢባን የብሪታኒያና አሜሪካ አጋርነትን «የሃያኛው ክፍለ ዘመን ምርጥ ወዳጅነት» በሚል ይገልጹታል። ላለፉት ሰባት አስርት ዓመታት በፌሽታ ብቻም ሳይሆን ክፉውንም በመጋራት ፀንቶ የቆየው የለንደንና ዋሽንግተን ወዳጅነት፤ በአንዱ ጦርነት ሌላው ለመዝመት እስከ... Read more »

ለውጥ ወደ ሩስያ እየመጣ ቢሆንም ዘገምተኛ ነው

እአአ 2014 እስከ 2015 በነበረው ክሪሚያን የመቀራመት ጉዞ ከመምጣቱ በፊት የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የነበራቸው ተቀባይነት ወደ 86 በመቶ ነበር። ነገር ግን ክሪሚያን ከወሰዱ በኋላ የፑቲን ተቀባይነት እየቀነሰ መጥቷል። የፑቲን ተቀባይነት ከነበረበት... Read more »

የአሜሪካና ቻይና ፍጥጫ 

ሁለቱ አለምን በኃያልነት ለመምራት እየተገዳደሩ ያሉ አገራት የአሜሪካና ቻይና እሰጥ-አገባ አሁንም በሌላ ጉዳይ ቀጥሏል፡፡ አሜሪካ ለታይዋን የጦር መሳሪያ ለመሸጥ ስምምነት እያጸደቀች መሆኑ በመሰማቱ የሁለቱ አገራት የእርስ በእርስ ውግዘትና ተቃርኖ ተባብሷል፡ ፡ ስምምነቱን... Read more »

የእንግሊዝ የመርከብ እገታና የኢራን ቁጣ

ሮያል ማሪን (የእንግሊዙ ባሕር ኃይል ስፔሻል ፎርስ) ከጀብራልታር ፖሊስ በጋራ በመቀናጀት ባካሄዱት ዘመቻ የአውሮፓ ሕብረትን እገዳ በመጣስ የተጠረጠረ ግሬስ 1 ሱፐር ታንከር የተባለ ግዙፍ ነዳጅ ዘይት ጫኝ መርከብ ከጅብርላታር ምስራቅ በሚገኘው የውሀ... Read more »