በሰላም አብሮ መኖር የራቃት ዓለም

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ (General Assembly) እ.አ.አ በ2017 ባሳለፈው ውሳኔ (የውሳኔ ሃሳብ ቁጥር 72/130) ግንቦት 8 ቀን (May 16) “ዓለም አቀፍ በሰላም አብሮ የመኖር ቀን” (Interna­tional Day of Living Together in... Read more »

አስደንጋጩ የኢራን ውሳኔ

የኢራን የኑክሌር ልማት መርሃግብር ለማስቆም፤ እኤአ በ2015 በኢራንና በስድስቱ የዓለማችን ኃያላን አገራት በአሜሪካ፣ ቻይና፣ ሩስያ፣ ጀርመን፣ ብሪታኒያና ፈረንሳይ መካከል ስምምነት ተደርሷል። በስምምነቱ መሰረትም ኢራን የዩራንየም ክምችቷን መቀነስን ጨምሮ የኑክሊዬር መርሃግብሯ ላይ የተለያዩ... Read more »

በሱዳን ለውጥና የሴቶች ተሳትፎ

 ባሳለፍነው የፈረንጆቹ ወር ላይ የ22 ዓመቷ የኢንጅነሪንግ ተማሪ አሊያ ሳላህ ሰልፍ በወጡ ሰዎች መካከል ሆና እየዘፈነች የተነሳችው ፎቶግራፍ ሴቶች በተቃውሞው ላይ ያላቸውን ተሳትፎ አጉልቶ በማሳየቱ የአለምን መገናኛ ብዙሀን ቀልብ ስቦ ከርሟል፡፡ የአለም... Read more »

በደቡብ ሱዳን ጥምር መንግሥት መመስረቻ ጊዜው እንደሚራዘም ተገለጸ

በደቡብ ሱዳን ጥምር መንግሥት ማቋቋሚያ ጊዜው ቢያንስ ለአንድ ዓመት እንደሚራዘም ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ እንደገለፁት ባለፈው የፈረንጆች ዓመት መስከረም ወር ላይ በተካሄደው የሰላም ስምምነት በመንግሥትና በተፋላሚ ኃይሎች ጥምር መንግሥት ለመመስረት እ.ኤ.አ... Read more »

በአሜሪካ ከእርግዝና ጋር በተያያዘ የሚሞቱ እናቶች ቁጥር አሻቅቧል

የአሜሪካ በሽታ ቁጥጥር ማዕከል ከእርግዝና ጋር በተያያዘ የሚሞቱ አሜሪካዊ እናቶች ቁጥር የመጨመሩ ምክንያት ጥቁር መሆናቸው እንደሆነ ጥናት ማመልከቱን ገለጸ። ጥናቱ እንዳመለከተው የጥቁር አሜሪካውያን፣ የአላስካ አሜሪካውያንና የነባር አሜሪካውያን እናቶች ሞት ቁጥር ከነጭ አሜሪካውያን... Read more »

አማዞን ነፍሰ ጡር ሠራተኞቹን ከሥራ በማሰናበት ተከሰሰ 

የአሜሪካው ግዙፍ ኩባንያ አማዞን ነፍሰ ጡር ሠራተኞቹን ከሥራ እያሰናበተ ነው የሚል ክስ ቀረበበት። ቢቢሲ በድረገጹ እንዳስነበበው፣ አማዞን ቢቨርሊ ሮዜልስ የተባለች አሜሪካዊት ሠራተኛውን ነፍሰ ጡር ነሽ በሚል ምክንያት ከሥራ በማሰናበቱ በፍርድ ቤት ክስ... Read more »

ናሚቢያ በድርቅ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች

ደቡባዊ አፍሪካዊቷ ሃገር ናሚቢያ በሃገሪቱ የተከሰተው ድርቅ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በሦስት ዓመት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ የተጣለ ሲሆን ሁሉም የመንግሥት የሥራ ክፍሎች ናሚቢያውያንንና ከብቶቻቸውን ለመጠበቅ እንቅስቃሴ... Read more »

የአየር ንብረት ለውጥ ሥርዓተ ተዋልዶንም ማዛባት ጀምሯል

ባለፈው ዓመት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ታዋቂው እንግሊዛዊ አስትሮ ፊዚስትና ሳይንቲስት ዓለም የምትጠፋው በኑክሊየር አለያም በአየር ንብረት ለውጥ ሊሆን እንደሚችል በተደጋጋሚ ተናግሯል። ምናልባትም የሰው ልጅ ካለፈው ታሪኩ በመማር አንዱ በአንዱ ላይ ኒዩክሊየር... Read more »

ሁለቱ የሮይተርስ ጋዜጠኞች ከእስር ተለቀቁ

ከታኅሣሥ ወር 2010 ዓ.ም ጀምሮ ምያንማር ውስጥ ታስረው የነበሩት የሮይተርስ (Reuters) ጋዜጠኞች ከእስር መለቀቃቸውን አልጀዚራ ዘግቧል፡፡ የ32 ዓመቱ ዋ ሎን እና የ29 ዓመቱ ካው ሶ ኡ በታኅሣሥ ወር 2010 ዓ.ም የታሰሩት የምያንማር... Read more »

የሽብር ቡድኑ መሪ ዳግም መታየት ለምን?

ውልደቱ እ.ኤ.አ 1971 ኢራቅ ውስጥ ነው። ሙሉ ስሙ አቡባክር አል-ባግዳዲ ይባላል። የአሸባሪ ድርጅት የኢራቅና ሌቫንት እስላማዊ መንግሥት (ISIL) አንጋፋ መሪ ነው። ከ2011 ጀምሮ ለበርካታ የአጥፍቶ ጠፊ የቦምብ ፍንዳታዎችና የተቀነባበሩ ጥቃቶች ኃላፊነት ወስዶአል።... Read more »