እስራኤል ሊባኖስ ላይ የአየር ጥቃት ፈፀመች

ከሊባኖስ ወደ እስራኤል በርካታ ሮኬቶች መተኮሳቸውን ተከትሎ እስራኤል በሊባኖስ የአየር ድብደባ ፈፅማለች። ባለፈው ኅዳር በሁለቱ ኃይሎች መካከል ከተፈረመው የተኩስ አቁም ስምምነት በኋላ ይህ የከፋው ግጭት ነው ተብሏል። የእስራኤል ጦር ኃይል እንዳለው በአየር... Read more »

ትራምፕ ከፕሬዚዳንት ጆን ኤፍ. ኬኔዲ ግድያ ጋር የተያያዙ ሰነዶችን ይፋ አደረጉ

ትራምፕ ከቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆን ኤፍ. ኬኔዲ ግድያ ጋር የተያያዙ ሰነዶችን ይፋ አደረጉ። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከ1963ቱ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ጆን ኤፍ.ኬኔዲ (ጄኤፍኬ) ግድያ ጋር የተያያዙ ሰነዶች ከትናንት በስቲያ በመልቀቅ በታሪክ በተፈጸመው... Read more »

 አሜሪካ እንቁላል ከቱርክ እና ኮሪያ ልታስገባ ነው

የትራምፕ አስተዳደር በአሜሪካ በከፍተኛ ሁኔታ የናረውን የእንቁላልን ዋጋ ለማቃለል በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ እንቁላሎችን ከቱርክ እና ደቡብ ኮሪያ ሊያስገባ ነው። የዋጋ ንረቱን በከፍተኛ ሁኔታ ለማቃለል በተጨማሪ ከሌሎች ሀገራት ለማስገባት በውይይት ላይ መሆኑን ባለሥልጣናቱ አረጋግጠዋል።... Read more »

ቻይና ካናዳውያንን በሞት ቀጣች

ቻይና በአደንዛዥ እጽ ወንጀል ሳቢያ አራት ካናዳውያንን በሞት መቅጣቷን የካናዳ ባለሥልጣን አስታወቀ። የተገደሉት ሁሉም ግለሰቦች ጥምር ዜግነት የነበራቸው ሲሆን ማንነታቸውም ይፋ እንዳልተደረገ የካናዳ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሜላኒ ጆሊ መናገራቸው ተሰምቷል። በሀገረ ካናዳ... Read more »

ሩሲያ በዩክሬን የኃይል ማመንጫ ላይ ጥቃት እንደማታደርስ አሳወቀች

ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ማክሰኞ ዕለት ከአቻቸው ትራምፕ ጋር ባደረጉት የስልክ ውይይት ሩሲያ የዩክሬንን የኃይል ማመንጫ እንደማትመታ አሳውቀዋል:: ፑቲን የኃይል ማመንጫውን ላለመምታት ከትራምፕ ጋር መስማማት ላይ ቢደርሱም በፍጥነት ተግባራዊ እንዲደረግ እንቅስቃሴ የተጀመረለትን የተኩስ... Read more »

በአሜሪካ 8 ግዛቶችን በመታው አውሎ ንፋስ የብዙ ሰዎች ሕይወት አለፈ

በምሥራቅ እና ምዕራባዊ የአሜሪካ ክፍል በተከሰተ ከፍተኛ አውሎ ንፋስ የ42 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በንብረት ላይም ከባድ ውድመትንም አስከትሏል። አቧራ የቀላቀለው እና ሰደድ እሳትን ያስከተለው አውሎ ንፋስ በ8 ግዛቶች ላይ ውድመትን አድርሷል። ሚዙሪ፣... Read more »

ትራምፕ ከፑቲን ጋር ቢግባቡም በቀጣይ የሚሠራባቸው ጉዳዮች መኖራቸውን ገለጹ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዩክሬን የሰላም ስምምነት ዙሪያ ከሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር ሊያደርጉት ካሰቡት የስልክ ውይይት በፊት በበርካታ ነጥቦች ላይ ስምምነት ላይ ቢደርሱም በቀጣይ የሚሠራባቸው ጉዳዮች መኖራቸውን ገለጹ። ትራምፕ ማክሰኞ ጠዋት... Read more »

ትራምፕ ከፑቲን ጋር ውጤታማ ውይይት አድርጌያለሁ አሉ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ሀገራቸው በዩክሬን ጦርነት ዙሪያ ባቀረበችው የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ያደረጉትን ውይይት “ጥሩ እና ውጤታማ” ሲሉ አደነቁ። ይህ የሆነው ፑቲን እና የአሜሪካው ልዑክ ስቲቭ... Read more »

ፑቲን ለተኩስ አቁም ስምምነቱ ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀመጡ

ፑቲን ከዩክሬን ጋር ለሚደረግ የተኩስ አቁም ከበድ ያሉ ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀመጡ፡፡የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከዩክሬን ጋር እንዲደረስ የታቀደውን የተኩስ አቁም ሃሳብ እንደሚስማሙበት ቢገልጹም፤ በርካታ “ጥያቄዎች” የጫሩ ከባድ ቅድመ ሁኔታዎችን ማስቀመጣቸው ተገልጿል። የሩሲያው... Read more »

የኤች አይ ቪ መከላከያ ክትባት ወሳኝ የደህንነት ማረጋገጫ ሙከራን አለፈ

የኤች አይ ቪ ቫይረስን ይከላከላል የተባለው እና በየዓመቱ የሚሰጠው ክትባት ከደህንነት አኳያ አስተማማኝ መሆኑን ለማረጋገጥ የሚያስችለውን የመጀመሪያ ደረጃ ወሳኝ ሂደት ማለፉን ተመራማሪዎች ገለጹ፡፡ ሌናካፓቪር የተባለው ይህ የጸረ ኤች አይ ቪ ክትባት ቫይረሱ... Read more »