የዓለም ጤና ድርጅት የዝንጀሮ ፈንጣጣ የህብረተሰብ ጤና ስጋት ሆኗል ሲል ለሁለተኛ ጊዜ አወጀ

የዓለም ጤና ድርጅት የዝንጀሮ ፈንጣጣ የህብረሰብ ጤና ስጋት ሆኗል ሲል ለሁለተኛ ጊዜ አወጀ። የዓለም ጤና ድርጅት የዝንጀሮ ፈንጣጣ በዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ መከሰቱን እና ወደ ጎረቤት ሀገራት መስፋፋቱን ተከትሎ በሁለት ዓመት ውስጥ ለሁለተኛ... Read more »

አልጄሪያዊቷ ቦክሰኛ በዶናልድ ትራምፕና በኢለን መስክ ላይ በሳይበር ትንኮሳ ክስ መሠረተች

አልጄርያዊቷ ቦክሰኛ ኢማን ከሊፍ፤ በማህበራዊ ትስስር ደርሶብኛል ላለችው ትንኮሳ የቀድሞውን የአሜሪካ ፕሬዚዳንት፣ ኢለን መስክ እና ብሪታናዊቷን ደራሲ ጄኬ ሮውሊንግ ላይ ክስ መስርታለች። በዘንድሮው የፓሪስ ኦሎምፒክ መነጋገርያ ከሆኑ አትሌቶች መካከል እንዷ የሆነችው ኢማን... Read more »

16 ወራት ያስቆጠረውን የሱዳን ጦርነት ለማስቆም ያለመ ንግግር በጄኔቫ ተጀምሯል

የሱዳን ተፋላሚ ጀነራሎችን ለማቀራረብ ያለመ ምክክር በስዊዘርላንድ ጄኔቫ ተጀምሯል። በአሜሪካና ሳኡዲ መሪነት እየተካሄደ ባለው መድረክ ግን ዋነኛ ተፋላሚዎቹ አልተገናኙም። የፈጥኖ ደራሽ ሃይሉ (አርኤስኤፍ) ተወካዩን ወደ ጄኔቫ ቢልክም በጀነራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን የሚመራው የሱዳን... Read more »

ብሪታንያ ኢራን በእሥራኤል ላይ ጥቃት ከመሰንዘር እንድትታቀብ ጠየቀች

የብሪታንያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኪር ስታርመር ኢራን በእስራኤል ላይ ለመፈጸም ያሰበችውን የአጸፋ ምላሽ እንድታቆም ጠየቁ:: የሀማስ የፖለቲካ ቢሮ ኃላፊ እስማኤል ሀኒየህ በቴህራን መገደሉን ተከትሎ በቴልአቪቭ ላይ ከኢራን ይፈጸማል ተብሎ የሚጠበቀው የአጸፋ ምላሽ እየተጠበቀ... Read more »

የሱዳን ጦር እንደሚሳተፍ ማረጋገጫ ያልሰጠበት ድርድር በነገው ዕለት በጄኔቫ ይካሄዳል

ለ16 ወራት የቆየውን የሱዳን ግጭት ለማስቆም ሁለቱን ተፋላሚዎች ለማቀራረብ የሚደረገው ድርድር በነገው ዕለት በጄኔቫ መካሄድ ይጀምራል:: የሱዳን ሠራዊት በድርድሩ ላይ እንደሚሳተፍ ማረጋገጫ ባይሰጥም ድርድሩ በተያዘለት ቀጠሮ እንደሚካሄድ አሜሪካ አስታውቃለች:: በአሜሪካ እና ሳዑዲ... Read more »

እስራኤል በአየር ኃይል ወታደሮቿ ላይ የጉዞ እገዳ ጣለች

እሥራኤል በአየር ኃይል ወታደሮቿ ላይ የጉዞ እገዳ ጣለች፡፡ ከ10 ወራት በፊት ሐማስ በእስራኤል ምድር ድንገተኛ ጥቃት መሰንዘሩን ተከትሎ ነበር በመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት የተቀሰቀሰው፡፡ አንድ ሺህ 200 ሰዎች በሐማስ ጥቃት ተገድለውብኛል ያለችው እስራኤል... Read more »

አሜሪካ ባሕር ሰርጓጅ ሚሳኤል ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ላከች

አሜሪካ ውጥረት ወደተባባሰበት መካከለኛው ምሥራቅ ባሕር ሰርጓጅ ሚሳኤል ላከች። ከባሕር ሰርጓጅ ሚሳኤሉ ቀድሞ የሚደርስ የአየር መሣሪያ እንደተላከም የአሜሪካ መከላከያ ፀሐፊ ሎይድ ኦስተን ገልጸዋል። ከፍተኛው የሐማስ መሪና ከፍተኛ የሄዝቦላህ አመራሮች መገደላቸውን ተከትሎ ቀጣናዊ... Read more »

የትራምፕ የምርጫ ቅስቀሳ ቡድን ኢራንን በመረጃ ምንተፋ ከሰሰ

የዶናልድ ትራምፕ የምርጫ ቅስቀሳ ቡድን ኢራንን በመረጃ ምንተፋ ከሰሰ። የሪፐብሊካን ፓርቲ የቅስቀሳ ቡድኑ የኢራን መንግሥት ሚስጢራዊ መረጃዎችን ሰርቆ አሠራጭቷል የሚል መግለጫን ቢያወጣም ቀጥተኛ ማስረጃን ግን አላቀረበም። ቴህራንን የሚከሰው መግለጫ የወጣው ፖለቲኮ በሀምሌ... Read more »

አሜሪካ ለሳኡዲ አረቢያ በሚደረግ የመሣሪያ ሽያጭ ላይ ጥላው የነበረውን እግድ ለማንሳት ወሰነች

አሜሪካ ለሳኡዲ አረቢያ በሚደረግ የመሣሪያ ሽያጭ ላይ ጥላው የነበረውን እግድ ለማንሳት ወሰነች። የፕሬዚዳንት ባይደን አስተዳደር አሜሪካ ለሳኡዲ አረቢያ የጦር መሣሪያ እንዳትሸጥ ጥሎት የነበረው ማዕቀብ ለማንሳት መወሰኑን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚስቴር አስታውቋል። አሜሪካ... Read more »

ዩክሬን በሩሲያ ላይ የፈጸመችው ያልታሰበ ወረራ የፈጠረው ድንጋጤ

ዩክሬን ወደ ደቡባዊ ምዕራብ ሩሲያ የኩርስክ ግዛት ዘልቃ በመግባት የፈጸመችውን ድንገተኛ ወረራ ተከትሎ ሁለቱ ሀገራት የገቡበት ከባድ ውጊያ ስድስተኛውን ቀን ይዟል። በዓለማችን ትልቁ የሚባለው የኒውክሌር ጣቢያ በሚገኝበት በኩርስክ ግዛቷ ያልተጠበቀ ጥቃት የገጠማት... Read more »