ካማላ ሃሪስ የዴሞክራቶች ዕጩ ሆነው በይፋ ተሰየሙ

የአሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ ለቀጣዩ ምርጫ የዴሞክራቲክ ፓርቲ ፕሬዚዳንታዊ ዕጩ ሆነው በይፋ ተሰየሙ። ኅዳር 2017 ዓ.ም. በሚካሄደው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ካማላ ሃሪስ ከቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር አሜሪካን ለቀጣይ አራት ዓመታት... Read more »

የዓለማችን 2ኛው ግዙፍ አልማዝ በቦትስዋና ተገኘ

አርባ ሚሊዮን ዶላር ሊያወጣ ይችላል የተባለ እስካሁን በዓለም ላይ ከተገኙ ግዙፍ የአልማዝ ማዕድናት መካከል አንዱ የሆነው የአልማዝ ማዕድን ቦትስዋና ውስጥ ተገኘ። ይህ 2492 ካራት ስቶን (498 ግራም) የሚመዝነው አልማዝ በግዝፈቱ በዓለማችን እስካሁን... Read more »

ከኬንያ ማረሚያ ቤት ያመለጠው እስረኛ

በኬንያ ሚስቱን ጨምሮ 42 ሴቶችን ገድሏል በሚል በፖሊስ ቁጥጥር ስር የነበረው ተጠርጣሪ ከእስር ቤት ማምለጡ ተነገረ። ኮሊንስ ጁማይሲ የተባለው ግለሰብ በፖሊስ ከተያዘ በኋላ ሴቶችን እየመረጠ ከ2022 ጀምሮ ሲገድል እንደነበር ቃሉን የሰጠ ቢሆንም... Read more »

የእስራኤል ጦር የስድስት ታጋቾችን አስከሬን ከካን ዩኒስ ማስወጣቱን ገለጸ

የእስራኤል ጦር በደቡባዊ ጋዛ ካን ዩኒስ ስድስት ታጋቾች ተገድለው መገኘታቸውን አስታወቀ። ጦሩ ሟቾቹ ያጌዝ ቡችሽታብ፣ አሌክሳንደር ዳንሲይግ፣ አቭራሃም ሙንዱር፣ ዮራም ሜትዝገር፣ ናዴቭ ፖፕልዌል እና ቻይም ፔር መሆኗቸውን ባወጣው መግለጫ ጠቁሟል። አስከሬናቸው ከካን... Read more »

አሜሪካ እና ደቡብ ኮሪያ ዓመታዊ ወታደራዊ ልምምዳቸውን ጀመሩ

አሜሪካ እና ደቡብ ኮሪያ ዓመታዊ የጋራ ወታደራዊ ልምምዳቸውን ጀምረዋል። ከትናንት በስቲያ በተጀመረውና “ኡልቺ ፍሪደም ሺልድ” የሚል ስያሜ በተሰጠው ልምምድ ላይ 19 ሺህ የደቡብ ኮሪያ ወታደሮች እየተሳተፉ ሲሆን ልምምዱ እስከ ነሃሴ 23 2016... Read more »

 ዩክሬን በአንድ ሳምንት ውስጥ ሁለተኛውን የሩሲያ ቁልፍ ድልድይ አፈረስኩ አለች

ዩክሬን በአንድ ሳምንት ውስጥ ሁለተኛውን የሩሲያ ቁልፍ ድልድይ ማፍረሷን ገለጸች። የሀገሪቱ ጦር በሰይም ወንዝ ላይ የተገነባው የዝቫኖይ ድልድይ ተመቶ ሲፈርስ የሚያሳይ ቪዲዮ ለቋል። የድልድዩ መፍረስ የሩሲያ ጦር እና የሎጂስቲክ እንቅስቃሴን በማወክ የኬቭ... Read more »

 በቴልአቪቭ የደረሰው ከባድ ፍንዳታ የሽብር ጥቃት መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ

በቴልአቪቭ የደረሰው ከባድ ፍንዳታ የሽብር ጥቃት መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ። በእስራኤል ቴልአቪቪ እሁድ ምሽት የደረሰው ከባድ የቦምብ ፍንዳታ የሽብር ጥቃት እንደሆነ ማረጋገጡን የእስራኤል ፖሊስ እና የሀገር ውስጥ የደህንነት ኤጀንሲ በትናንትናው ዕለት አስታውቋል። ምኩራብ... Read more »

የወሊድ መከላከያ ሕክምና የወሰደው አባወራ ድጋሚ አባት መሆኑን ተከትሎ ክስ መሰረተ

የአራት ልጆች አባት የሆነው ሰው እርግዝና እንዳይፈጠር የሚከላከል ሕክምና ቢያደርግም ሳይፈልግ አምስተኛ ልጅ አባት ለመሆን ተገዷል:: የሕክምና ስህተት የሰራው ተቋም ልጄ 18 ዓመት እስኪሞላው ድረስ የማሳደጊያ ይከፈለኝ ሲል ክስ መስርቷል:: ማክሲም የተሰኘው... Read more »

ጀርመን ለዩክሬን የምትሰጠውን ድጋፍ እንደምታቆም ገለጸች

ጀርመን ለዩክሬን የምትሰጠውን ድጋፍ እንደምታቆም ገለጸች፡፡ ሶስተኛ ዓመቱ ላይ የሚገኘው የሩሲያ- ዩክሬን ጦርነት እንደቀጠለ ሲሆን፤ ጀርመንን ጨምሮ ምዕራባዊያን ሀገራት ለዩክሬን ገንዘብን ጨምሮ የተለያዩ ድጋፎችን በማድረግ ላይ ናቸው፡፡ ዩክሬን ከሩሲያ የሚሰነዘርባትን ጥቃት ለመመከት... Read more »

በኢራንና በሩሲያ መካከል ያለው ግንኙነት እየተጠናከረ እንደሚገኝ አሜሪካ ገለጸች

በኢራን እና ሩሲያ መካከል ያለው ግንኙነት እየተጠናከረ እንደሚገኝ አሜሪካ ገለጸች። የዩክሬኑ ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ በወታደራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዘርፎች የሀገራቱ ግንኙነት መጨመሩ ተሰምቷል በሩሲያ እና ኢራን መካከል ያለው ግንኙነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ... Read more »