ቻይና በቀጣዮቹ ሶስት ዓመታት 50 ቢሊዮን ዶላር ለአፍሪካ ድጋፍ አደርጋለሁ አለች

በቤጂንግ የቻይና አፍሪካ መሪዎች ጉባዔ የተመድ ዋና ጸሀፊን አንቶኒዎ ጉቴሬዝን ጨምሮ ከ50 በላይ የሀገራት መሪዎች ተሳትፈዋል፡፡ የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ፒንግ ባደረጉት የጉባዔው መክፈቻ ንግግር ቻይና እና አፍሪካ ከመቼውም ጊዜ በላይ ምርጥ ግንኙነታቸውን... Read more »

 በክብር ይቀበራል በሚል አንድ ዓመት የሞላው የታይዎ አስከሬን

የናይጄሪያን ሰንደቅ ዓላማ የቀረጸው ታይዎ አኪንኩንሚ ሕይወቱ ካለፈ አንድ ዓመት ቢሞላውም እስካሁን ሥርዓተ ቀብሩ አልተፈጸመም። ታይዎ አኪንኩንሚ ሀገሪቱ አሁን ላይ እየተጠቀመችበት ያለውን ሰንደቅ ዓላማ ቀለሞች በመምረጡ በመላው ሀገሪቱ የታወቀ ነው፡፡ ይህ ሰው... Read more »

 ብሪታንያ የተወሰኑ የጦር መሣሪያዎች ለእስራኤል እንዳይሸጡ ከለከለች

ብሪታንያ ለእስራኤል ስትሸጣቸው ከነበሩ የጦር መሣሪያዎች መካከል የተወሰኑት ከሽያጭ ዝርዝር ውስጥ እንዲወጡ ውሳኔ አሳልፋለች፡፡ ሀገሪቱ ከዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰችው ለእስራኤል የምታቀርባቸው የጦር መሣሪያዎች የዓለም አቀፍ ሕግን ለመጣስ ጥቅም ላይ ሊውሉ ይችላሉ በሚል... Read more »

የሀውቲ ታጣቂዎች በሁለት ነዳጅ ጫኝ መርከቦች ላይ ጥቃት አደረሱ

የሀውቲ ታጣቂዎች ሁለት ነዳጅ ጫኝ መርከቦችን ማጥቃታቸውን የአሜሪካ ጦር ገለጸ። የአሜሪካ ጦር በኢራን የሚደገፉት የሀውቲ ታጣቂዎች ሁለት ድፍድፍ ነዳጅ የጫኑ መርከቦችን ነሐሴ 27 ቀን 2016 ዓ.ም በቀይ ባሕር ላይ አጥቅተዋል ብሏል። ጦሩ... Read more »

 ዩናይትድ ኪንግደም አንዳንድ የጦር መሣሪያዎች ለእሥራኤል እንዳይሸጡ አገደች

ዩኬ ለእሥራኤል የምትሸጣቸው አንዳንድ የጦር መሣሪያዎች ዓለም አቀፍ ሕግ የሚጥስ ተግባር ሊፈፅማባቸው ስለሚችል በሚል ሽያጯን መግታቷን አስታውቃለች። የዩኬ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴቪድ ላሚ ሀገራቸው ወደ እሥራኤል ከምትልካቸው 350 የጦር መሣሪያዎች መካከል 30... Read more »

የሶማሊያና ግብፅን ወታደራዊ ስምምነት የተቃወሙት የፓርላማ አባል ከኃላፊነታቸው ተነሱ

ከአጋሮቻቸው ጋር በመሆን የግብፅ ሠራዊት ወደ ሶማሊያ መግባቱን የሚቃወም መግለጫ የሰጡት የሳውዝ ዌስት ግዛት የፓርላማ ቤት አባል አብዲረሺድ ሞሃመድ ኑር ጂሌይ፤ በሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ተሹመውበት ከነበረው “የጤና እና ሥነ ምግብ ልዩ ልዑክ” ኃላፊነታቸው... Read more »

በሩሲያ ሰላይነት የሚጠረጠረው ዓሳ ነባሪ ሞቶ ተገኘ

ህቫልድሚር በሚል ስያሜ የሚጠራውና የሩሲያ “ሰላይ” ነው ተብሎ የሚጠረጠረው ዓሳ ነባሪ በሩሲያ እና ኖርዌይ ድንበር ላይ ሞቶ ተገኘ፡፡ ኖርዌይ የሞተውን ዓሳ ነባሪ አካል በሙውሰድ ምርምር እንደምታደርግበት አስታውቃለች፡፡ ምዕራባውያን ሀገራት ሩሲያ ዓሳ ነባሪን... Read more »

ዩክሬን የሩሲያን ሃይል ለመበተን በሚል በኩርስክ በኩል የጀመረችው ውጊያ ስልት መክሸፉን ገለጸች

ዩክሬን የሩሲያን ሃይል ለመበተን በሚል በኩርስክ በኩል የጀመረችው ውጊያ ስልት መክሸፉን ገለጸች፡፡ ከአንድ ወር በፊት ዩክሬን ሳይታሰብ በደቡባዊ ሩሲያ በኩል በምትገኘው ኩርስክ ግዛት ጥቃት መክፈቷ ይታወሳል። የዩክሬን ጦር በዚህ ግዛት በኩል ባደረገው... Read more »

ቴሌግራም ሩሲያን ጨምሮ ከ30 በላይ ሀገራት መታገዱን ያውቃሉ?

ቴሌግራም ሩሲያን ጨምሮ ከ30 በላይ ሀገራት መታገዱን ያውቃሉ? 800 ሚሊዮን ደንበኞች ያሉት ቴሌግራም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ተቀባይነቱ እያደገ ይገኛል፡፡ ከ10 ዓመት በፊት የተመሠረተው ቴሌግራም ከኩባንያዎቹ መስራች አንዱ የሆነው ፓቬል ዱሮቭ በፈረንሳይ ለእስር... Read more »

ሶማሊላንድ ግብፅ ወታደሮቿን በሶማሊያ ማሰማራቷን ተቃወመች

ሶማሊላንድ ግብፅ በሶማሊያ እያደረገች የምትገኘውን ወታደራዊ እንቅስቃሴ አጥብቃ እንደምትቃወም አስታወቀች። የሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባወጣው መግለጫ የውጭ ኃይሎች በጎረቤት ሶማሊያ መስፈር ሽብርተኝነትን ለመዋጋት እና ሠላምን ለማስፈን ሲደረግ የነበረውን ጥረት የሚጎዳ ነው ሲል... Read more »