የዓረብ ኢምሬትስ ፕሬዚዳንት ሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህንያን በአሜሪካ የመጀመሪያቸው የሆነውን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደጉር ነው። ፕሬዚዳንት ሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ በአሜሪካ የሚያደርጉትን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት የፊታችን ሰኞ መስከረም 12 እንደሚጀምሩም... Read more »
በሊባኖስ “ፔጀር” የተሰኙ የመረጃ መለዋወጫ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ፍንዳታ የዘጠኝ ሰዎችን ህይወት ቀጥፎ ከ2 ሺህ 800 በላይ ሰዎችን አቁስሏል። “ፔጀር” በመባል የሚታወቁት በእጅ የሚያዙ የሬዲዮ የመገናኛ መሳሪያዎች በብዛት በሄዝቦላ ታጣቂዎች ዘንድ ጥቅም ላይ... Read more »
የጣሊያን ዐቃቤ ሕግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማቴዮ ሳልቪኒ ስደተኞችን ያሳፈረች መርከብ በሀገራቸው የባሕር ጠረፍ ላይ እንዳትቆም በመከልከላቸው በስድስት ዓመት እስር እንዲቀጡ ጠየቀ። ሳልቪኒ በአውሮፓውያኑ 2019 ነው ስተደኞችን የያዘች መርከብ ወደ ጣሊያን ወደብ... Read more »
ከሁለት አስርት አመታት ወዲህ አስከፊው ነው በተባለው የጎርፍ አደጋ አራት ሀገራት ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ በፖላንድ እና ቼክ ሪፐብሊክ ድንበር አቅራቢያ የሚገኙ አካባቢዎች በአደጋው ክፉኛ ተጎድተዋል፡፡ በማዕከላዊ አውሮፓ በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት በጣለ ከባድ ዝናብ... Read more »
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከተደረገባቸው የግድያ ሙከራ አምልጠው “ደኅንነቱ የተጠበቀ” ቦታ እንደሚገኙ የአሜሪካ ባለሥልጣናት አስታወቁ። ትራምፕ ፍሎሪዳ በሚገኘው የጎልፍ መጫወቻ ሜዳ ላይ ሳሉ ነው የግድያ ሙከራ የተደረገባቸው። “ተጠርጣሪ የተባለ” ግለሰብ በቁጥጥር... Read more »
ጀርመን ለ250 ሺህ ኬንያውያን ሠራተኞች በሯን ልትከፍት መሆኑ ተሰማ። የኬንያ እና የጀርመን መንግሥት ባደረጉት የሥራ ስምምነት መሠረት በከፊል እንዲሁም ሙሉ በሙሉ የሠለጠኑ 250 ሺህ ኬንያውያን ሠራተኞች ወደ ጀርመን ይሄዳሉ ተብሏል። ኬንያውያን ሠራተኞችን... Read more »
ስዊድን ሀገሪቷን ለቀው ለሚወጡ ስደተኞች 34 ሺህ ዶላር ልትከፍል ነው። የሀገሪቷ የኢሜግሬሽን ሚኒስትር ጆን ፎርሲል ከ2026 ጀምሮ ሀገሪቷን ለቀው ለሚወጡ ስደተኞች እስከ 34 ሺህ ዶላር ድረስ ለመክፈል ተዘጋጅተናል፤ ይህ የሆነው አዲስ በተዘጋጀው... Read more »
ምዕራባውያን ዩክሬን የረጅም ርቀት ሚሳይሎችን እንድትጠቀም ፈቃድ የሚሰጡ ከሆነ ከሩሲያ ጋር በቀጥታ እንደሚዋጉ ይወቁት ሲሉ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ምዕራባውያን ይህን ውሳኔ የሚወስኑ ከሆነ የጦርነቱ መዳረሻ የት ድረስ ሊሆን እንደሚችል... Read more »
የናይጄሪያ መድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን “የተፀለየበት” ተብለው የሚሸጡ እና በናይጄሪያዊው የቴሌቪዥን ወንጌል ሰባኪ፤ ጀርማያ ፉፌይን ቤተ እምነት በኩል የሚቀርቡን ምርቶች ከመግዛት እንዲቆጠቡ ዜጎችን አስጠነቀቀ። ባለሥልጣኑ “የተፀለየበት ውሃ” እና “የዮርዳኖስ ወንዝ ውሃ” እየተባሉ ታሽገው... Read more »
አዲስ አበባ፡– ባለፈው ነሐሴ ወር ጀርመን በስሎይንጋን ከተማ የደረሰውና ለሦስት ሰዎች ህልፈት ምክንያት የነበረውን የስለት ጥቃት ተከትሎ የድንበር ፍተሻና ጥበቃዋን ልታጠናክር ነው። ጥቃቱን እንዳደረሰ የተጠረጠረ ግለሰብ ሶሪያዊ ዜግነት ያለው ሲሆን፤ ያቀረበው የጥገኝነት... Read more »