እውቀትን ዲሞክራታይዝ የማድረግ መሰረታዊ ፋይዳ

ደበበ ሰይፉ፡- በትን ያሻራህን ዘር፣ ይዘኸው እንዳትቀበር። ብሏል። የዛሬው ርእሰ ጉዳያችንም ይኸው ነው። እውቀትን ዲሞክራሲያዊ ማድረግ ዘመኑ ይዞት የመጣው አስገዳጅ ተግባር ነው። በተለይ አሁን ያለንበት የ21ኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ይህንን ግድ ይላል።... Read more »

እንደ ሙከራ …

የኑሮ ውድነቱ ሲነሳ መልከ ብዙ ጉዳዮች መመዘዛቸው አይቀሬ ነው፡፡ አሁን ላይ የሕይወታችን፣ የዕለት ኑሯችን እውነታ አሳሳቢ መሆን ይዟል፡፡ አንዳንዴ በራሳችን ችግር ተሸብበን በዝምታ የምናልፋቸው ጉዳዮች አይጠፉም። እንዲህ በሆነ ጊዜ ለሁሉም የማይሰጥ የሚመስለን... Read more »

ጥርሳችን

የዛሬው አነሳሳችንም ሆነ ርእሰ ጉዳያችን ስለ “መሳቁን ይስቃል . . .” ልናወራ አይደለም። ስለ “ጥርስ ባዳ ነው . . .”ም አይደለም። እንጨዋወት ዘንድ የተመረጠው ርእሰ-ጉዳይ የጥርስ ጤና ጉዳይ ነው። እንደሚታወቀው ጥርስ አንዱ... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

 ትናንት ለመላው ኢትዮጵያ የመረጃ ቋት ነበረ። በእነዚህ ትናንቶች ውስጥ ያለፉት መረጃዎች ዛሬ ላይ የታሪክ ማህደር ነጸብራቆች ሆነው ይታያሉ። ሁሉንም ነገሮች በአዲስ ዘመን ድሮ መስታወት ፊት ቆመን የድሮዋን ኢትዮጵያ ታሪካዊ ምስል እንመለከታለን። በኢትዮጵያ... Read more »

አከራይም ነፃነት ይፈልጋል!

 በአከራይና ተከራይ ዙሪያ ብዙ ተብሏል፤ እኔን ጨምሮ በዚሁ በትዝብት ዓምድ እንኳን ብዙ ተብሏል። በየመገናኛ ብዙኃኑ የሚሰጠው የአከራይና ተከራይ ትዝብት ግን የአከራዮች ክፋትና ጭካኔ ላይ የሚያተኩር ነው። በአከራዮች በኩል ያለው ችግር ብዙ ስለተባለበት... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

 አዲስ ዘመን አዲስ ሆኖ ብቅ ካለበት ጊዜ ጀምሮ በየእለቱ ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ለአንባቢዎች በማድረስ ዘመናትን ተሻግሯል። ዛሬም ድረስ ያለድካም የኢትዮጵያን ታሪክ እየሰነደ ዘልቋል። በእያንዳንዱ እርምጃው ምን ምን ጉዳዮችን ይዞ ወደ አንባቢ ይቀርብ... Read more »

ስብሰባ(ሥልጠና) እና ስልክ

የስብሰባ ዋና ዓላማ ምንድነው? ተብሎ ቢጠየቅ ያን ያህል ውስብስብና ሰፊ ማብራሪያ የሚጠይቅ አይመስለኝም። የስብሰባ ዋና ዓላማ በአንድ ጉዳይ ላይ በጋራ ለመወያየት የሚደረግ እና ለችግሮች መፍትሔ ለማስቀመጥ ነው። ሥልጠና ደግሞ በአንድ ጉዳይ ላይ... Read more »

ሿሿን እንዴት እናክሽፍ?

ከአስር ቀን በፊት ነው። አራት ኪሎ ከምሠራበት መስሪያ ቤት ወጥቼ ወደ ፒያሳ ለመሄድ ታክሲ መያዣው ጋ ሄድኩ። ስሄድ ብዙ የቆሙ ሰዎች አሉ። የምሄድበት ቦታ ቅርብ ከሆነ ቆሞ ታክሲ የመጠበቅ ልምድ የለኝም። በእግሬ... Read more »

ውሃ “ሽኝት” በአዲስ አበባ ጎዳናዎች

አንዳንድ ሆሄያት ይምታቱብኛል። “ን” ለማለት አስቤ “ኝ” ብዬ የምጽፍበት አጋጣሚ ብዙ ነው።ለምሳሌ በዚህ ጽሑፍ ርዕስ ላይ “ሽኝት” ብዬ የጻፍኩት “ሽንት” ለማለት ፈልጌ ነው። ስለዚህ ርዕሱን “ውሃ ሽንት በአዲስ አበባ ጎዳናዎች” ብላችሁ አስተካክላችሁ... Read more »

ማርች ኤይትወዴት ?

 እ.አ.አ. በ1908 በአሜሪካዋ ኒውዮርክ ከተማ 15 ሺህ ሴቶች ወደ አደባባይ ወጡ። ሴቶች መምረጥ እንዲፈቀድላቸው እንዲሁም ከስራ ጋር የተያያዙ ጥቅሞቻቸው እንዲከበሩላቸው ጠየቁ። ከዘጠኝ አመታት በኋላ ደግሞ እ.አ.አ. ማርች 8 ቀን 1917 የሩሲያ ሴቶች... Read more »