አረንጓዴ አስተሳሰብ…ለአረንጓዴ ትውልድ

አረንጓዴ አስተሳሰብ አረንጓዴ ትውልድ ከሚፈጥሩ በጎ እሳቤዎች ውስጥ ቀዳሚው ነው። የተፈጥሮ መልካችን በራስ ወዳድነት ወይቦ ቀለሙን ስቷል። አረንጓዴ ዐሻራ የሌለው ተግባራችን ህልውናችንን ጥያቄ ውስጥ ከከተተው ቆይቷል። በሥልጣኔአችን ውስጥ ነገን ረስተን ስለአሁን ብቻ... Read more »

ኢትዮጵያዊነትን የሚያጸናው በጎነት

በተናጠል የቆመ ሰውም ሀገር እንደሌለ ብዙዎቻችን እንስማማለን። ተያይዘንና ተደጋግፈን ከትናንት ዛሬን አይተናል እንጂ ብቻችንን የፈጠርናት ሀገር የለችም። ይህ እውነት ግን ዛሬ ዛሬ የተሸረሸረ ይመስላል። እኔ ባልኖር ኖሮ ይህ ሊሆን አይችልም የሚሉ አካላት... Read more »

የሀገራዊ ምክክሩ ዕጣ ፈንታ በሁላችንም መዳፍ ስር

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ፈታኝ ቅድመ ዝግጅቶችን አጠናቆ ሀገራዊ ምክክሩን ለማስጀመር ከጫፍ ስለደረሰ አንዳንድ ነጥቦችን ማነሳሳት ወደድሁ። ሀገራዊ ምክክር የተለያዩ አንጃዎችንና አማጽያንን ወይም በማህበረሰቡ ውስጥ ተቃቅረው ወይም ተከፋፍለው የነበሩን የማነጋገርና የማቀራረብ ሒደት... Read more »

እያንዳንዱ ዜጋ የልጆቹን ነገ እያሰበ ለንቅናቄው ስኬት ሊተጋ ይገባል!

 ከለውጡ ማግስት ጀምሮ ትምህርት ሚኒስቴር ሀገራዊ የትምህርት ሥርዓቱንና የተፈጠሩ ክፍተቶችን እያጠና አዳዲስ አሰራሮችን ጨምሮ የፖሊሲ ማሻሻያዎችን እያደረገ ይገኛል። ከነዚህ ውስት አንዱ ዛሬ ሰኔ 25 ቀን 2015 ዓ.ም የሚጀምረው የትምህርት ቤቶችን ደረጃ የማሳደግ... Read more »

ሰርቶ መክበር እንደሚቻል ምስክር የምትሆን ሀገር በጋራ እንፍጠር

«በኢትዮጵያ እጅግ ያማሩ ደመግቡ፣ ቆንጆዎችና ውብ ሰዎች አሉባት። ርህራሔ ያላቸውም እንደ እግዚአብሔር ነው። በመንገድ ለሚያልፍ የሚሆን ሰው ድግስ ያዘጋጃሉ። ምንም ቢሆን መንገደኛ የሚበላውን አያጣም። በዕድሜያቸው ከመቶ እስከ መቶ እስከ መቶ ሃያም እስከ... Read more »

የእጩ ምሩቃን የመውጫ ፈተና

የመውጫ ፈተና በእኛ የተጀመረ በእኛ የሚፈጸም አይደለም ። በመካከለኛው ዘመን ዩኒቨርሲቲዎች በአውሮፓ ማበብ ከጀመሩበት ከዛ እሩቅ ዘመን ጀምሮ ነበር ወደፊትም ይኖራል። በሀገራችን የቤተ ክህነት ትምህርትም ከንባብ ጀምሮ ዜማ ፣ ቅኔና ትርጓሜ የማስመስከር... Read more »

ግብር መክፈል የዜጎች ፤ መሰብሰብ ደግሞ የመንግሥት ግዴታ ነው

 ግብር መክፈል በግለሰብም ይሁን በአንድ ሉዓላዊ ግዛት ውስጥ በጋራ የሚኖሩ የማህበረሰብ ክፍሎች ቀዳሚ ግዴታ ተደርጎ ይቆጠራል። ግብር በወቅቱና በታማኝነት መክፈል ከግዴታነትም ባሻገር የዜጎች ሃላፊነትን በአግባቡ የመወጣትና የኩራት ምንጭ ተደርጎ ይቆጠራል። በዜጎች መልካም... Read more »

ሳይንስና ፈጠራ ለተማሪዎች ባህሪ መግሪያ!

 ትምህርት ሀገርን በሁለንተናዊ መልኩ የመለወጫ ትልቁ መሳሪያ ነው። ትምህርት ሲባል ግን እንዲሁ ዝምብሎ ትምህርት አይደለም። ጥራት ይፈልጋል።ጥራት ያለው ትምህርት ለማረጋገጥ ደግሞ ተማሪዎች በስነ ምግባር የታነፁ መሆን ይኖርባቸዋል። በርካታ ሀገራትም በተማሪዎቻቸው ስነ ምግባር... Read more »

 ኢድ አል አደሃ/ዐረፋ/፤እስልምናና ኢትዮጵያ!!

በመላው ዓለም ዙሪያ በሚገኙ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት መካከል አንዱ የሆነው የኢድ አል-አደሃ በዓል መከበር ምክንያቱና ታሪካዊ ዳራው ምን ይመስላል? «የዒድ አል-አድሃ ታሪካዊ ዳራ ነቢዩ ኢብራሂም/ዐሰ/ልጃቸውን ለአላህ ለመሰዋት ያደረጉት... Read more »

 «ዓለም የተራመደችበት የዕድገት ደረጃ ሁሉ የመሥዋዕትነት ውጤት ነው» ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ

(የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የ1444ኛው የዒድ አል አድሃ በዓልን ምክንያት በማድረግ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉቃል) ውድ ኢትዮጵያውያን ሙስሊም ወገኖቼ! እንኳን ለታላቁ የዒድ አል አድሃ በዓል አደረሳችሁ! ዒድ አል አድሃ፣ አረፋ ሙስሊሞች... Read more »