የቀጣናዊ ትብብር ማዕድ

የቁጥር ነገር አይሆንልኝም። ለዚያ ነው የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪ የሆንኩት። ለዚያ ነው ከዚህ በቀደመ መጣጥፌ የታላቁን የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ የተጀመረበትን 14ኛ ማለት ሲገባኝ 13ኛ ዓመት ያልኩት። በዚያ በጉባ በርሃና ሀሩር ሌት ተቀን የሚሠሩ... Read more »

የስፖርት ቤተሰቡ ደረጃውን የጠበቀ ስታዲየም ይገባዋል

በኢትዮጵያ የካፍን ደረጃ የሚያሟሉ ስታዲየሞች ባለመኖራቸው አሕጉር እና ዓለም አቀፍ ውድድሮችን በሀገር ውስጥ ማካሄድ አትችልም ከተባለ ዓመታት መቆጠራቸው ይታወቃል። ይህንን ውሳኔ ተከትሎም ብሔራዊ ቡድኑ በሜዳው የሚያደርጋቸውን ጨዋታዎች በስደት በማከናወን ላይ ይገኛል። በእነዚህ... Read more »

 “ሳይቃጠል በቅጠል” ዲፕሎማሲ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት

የዲፕሎማሲ ሥራ አንድ ሀገር ከሌላ ሀገር ጋር የሚኖረውን ግንኙነት ለማሻሻል እና የጋራ ጥቅም ባላቸው መስኮች ላይ ትብብር ለማጠናከር ይረዳል። ከዚህም በተጨማሪ ዲፕሎማሲ በዓለም ላይ ሰላምን እና ደህንነትን ለመጠበቅም የሚያገለግል መሳርያ ነው። በዓለማችን... Read more »

ደንቡን በቁርጠኝነት ተግባራዊ ማድረግ – ለዘርፈ ብዙ ተጠቃሚነት

በአዲስ አበባ ከተማ እየተሠሩ ያሉ የወንዝ ዳርቻ ልማቶች በርካታ ተጠቃሚነትን አስገኝተዋል። ከእነዚህ ውስጥ በወንዝ ዳርቻ በተንጠለጠሉ ቤቶች ውስጥ ይኖሩ የነበሩትን በርካቶች ከአደጋ ስጋት መታደግ አስችሏል ። ከዛሬ ነገ በደራሽ ውሃ እንወሰዳለን›› ከሚል... Read more »

ሀረሪዎች ለምን ሸዋል ዒድን ያከብራሉ? ለቱሪዝም ያለው ፋይዳስ ምንድን ነው?

1.መግቢያ በዚህ ጽሑፍ ውስጥ ሸዋል ዒድ ምንድን ነው? ሸዋል ዒድ ከቅድመ ኢስላም እምነት ጋር የተያያዘ ይሆን? ወይስ ሌላ ምስጢር ይኖረው ይሆን? በዓሉ ለረጅም ጊዜ ሲከበር ኖሯል። ዛሬም በሀገር ውስጥና ሀረሪዎች በሚገኙበት ሀገር... Read more »

‹‹አንድ ሆነ ፆማቸው!›› መፈክር አይደለም!

የአንደኛ ደረጃ ተማሪ (ከ7ኛ ክፍል ወደ 8ኛ ክፍል) እያለሁ በክረምት ነው። የገበሬ ልጅ ግዴታው ነውና በክረምት ወላጆችን በሥራ እናግዛለን። አንድ ዕለት የጤፍ አረም የምንሄድበት የእርሻ ማሳ ራቅ ያለ ነውና በጠዋት ተነሳን። ወደ... Read more »

ብር ቢያብር ድህነትን ይሽር

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የትውልዶች የዘመናት ቁጭት እና እልኽ ውጤት ነው። የትውልዶች የዘመናት ጥያቄ የተመለሰበት የዐባይ ግድብ ዘንድሮ 98 በመቶ መድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሰሞኑን አብስረውናል፡፡ የዘመናት የሕዝብ ብሶት ቁጭት... Read more »

“…ዝቅ ማለትን ታሪክ ያደረግንበት…”

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የመሠረት ድንጋይ የተቀመጠበትንና ለፍጻሜ የበቃበትን ምክንያት በማድረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባስተላለፉት መልዕክት፦ “ሕዳሴ ግድብ ዝቅ ማለትን ታሪክ ያደረግንበት ፕሮጀክታችን ነው” ብለዋል። አዎ ዓባይ እንደ ስሙ ግዙፍ... Read more »

ነባሩን ለውጥ የተካው አዲስ ለውጥ

የ2010ሩ ለውጥ ከኢትዮጵያ ሁለተኛው ዘመናዊ የፖለቲካ ዘመን (የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ዘመናዊ የፖለቲከ ለውጥ ከቀዳማዊ ዐፄ ኃይለ ሥላሴ እስከ 1966 አብዮት ያለው ነው) ለውጦች በአንድ መሠረታዊ ነገር ይለያል። የ66ቱ ትውልድ ባልሆነ አዲስ ትውልድ የመጣ... Read more »

የኢትዮጵያ ቀጣይ ሕልም- የባሕር መዳረሻ

ኢትዮጵያ ታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ያለማንም ድጋፍ ብቻዋን በመገንባት ታሪክ ሠርታለች። ግድቡን በብድር፣ በድጋፍ አሊያም በአጋርነት የደገፈ አንድም ሀገር የለው። ምንም የውጭ ገንዘብ ጥቅም ላይ ሳይውል ግንባታ የተደረገበት ሜጋ ፕሮጀክት የሕዳሴው ግድብ... Read more »