”የፌዴራል መንግሥት የፕሪቶሪያውን ስምምነት በተመለከተ ከሚጠበቅበት በላይ ተጉዟል‘ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነትን አንደኛ ዓመት በተመለከተ ከኢፌዴሪ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ ሙሉቃል  የኢትዮጵያ መንግሥትና ሕዝብ ለሰላም ባላቸው የጸና አቋም የተነሣ የውጭም ሆኑ የውስጥ ጠላቶች በተነሡ ጊዜ ሁሉ እየተጠቁም ቢሆን አስቀድመው የሰላምን አማራጭ ይፈልጋሉ።... Read more »

የባህር በር ሰሞንኛ “አጀንዳ” ወይስ የ“ህልውና” ጉዳይ?

ዜጎች ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ በሆኑ ምክንያቶች በኢኮኖሚ ጫና ውስጥ እንደሚገኙ እያስተዋልን ነው። ኑሮ አሻቅቧል። ከትንሿ መርፌ እስከ ትልቁ የቅንጦት ቁስ የመግዛት አቅምን ባላገናዘበ ሁኔታ ዋጋው ጣሪያ ነክቷል። አንድ ርምጃ ወደፊት ስንጓዝ ሁለት... Read more »

የባህር በር ሰሞንኛ “አጀንዳ” ወይስ የ“ህልውና” ጉዳይ?

ዜጎች ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ በሆኑ ምክንያቶች በኢኮኖሚ ጫና ውስጥ እንደሚገኙ እያስተዋልን ነው። ኑሮ አሻቅቧል። ከትንሿ መርፌ እስከ ትልቁ የቅንጦት ቁስ የመግዛት አቅምን ባላገናዘበ ሁኔታ ዋጋው ጣሪያ ነክቷል። አንድ ርምጃ ወደፊት ስንጓዝ ሁለት... Read more »

 የባህር በር ጥያቄ የነበረ ያለና ተገቢውን ምላሽ እስኪያገኝ የሚቀጥልም ነው !!!

 ከሰላሳ ዓመት በፊት ኢትዮጵያ ሁለት የራሷ ወደቦች የነበሯት ሀገር ነበረች። በየትኛውም ዘመን የነበሩ የኢትዮጵያ መንግሥታት በወደብ ጉዳይ የሄዱበት ርቀት ቢለያይም ኢትዮጵያ ወደብ አያስፈልጋትም ወይንም የወደብ ታሪኳ ተዘግቷል ብለው አያውቁም። ዛሬም በወደብ ጉዳይ... Read more »

መኅልዬ መኅልዬ ዘ ፕሮፌሰር ገቢሳ ኤጄታ፤

መኅልዬ መኅልዬ ዘሰሎሞን ከሁሉም የሚበልጥ የሰለሞን መዝሙር ማለት ነው:: የሁለት ፍቅረኛሞች ንግግር ተደርጎም ይወሰዳል:: የፍቅረኞች ንግግር በግጥም ነውና ምት፣ ዜማ አለው:: ሰለሞን ስለ ሙሽራውና ሙሽሪት፣ ስለፈጣሪና ስለ ቤተ ክርስቲያን የዘመራቸውን 1005 መዝሙሮችን... Read more »

ጥቅምት 24፤መቼም የትም አይደገምም!

 የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ለሀገሩ ክብር የሚከፍለው መስዋዕትነት በተግባር ከታየባቸው ቀናት መካከል ጥቅምት 24፣ 2013 ዓ.ም አንዱ ነው። በዕለቱ በመከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ የደረሰው ጥቃት በሀገራችን ታሪክ ጥቁር ጠባሳ አሳርፎ ያለፈ ክስተት... Read more »

 ስደትና ፍልሰት “የታሪካችን ሾተላይ”

 “እግር ከቤት ልብ ከደጅ” “በዜጎች ጎርፍ የሚጥለቀለቀው ኢሚግሬሽን” በሚል መሪ ርዕስ በዚህ ዓምድ የጥቅምት 17 ቀን 2016 ዓ.ም ዕትም በተስተናገደው ጽሑፍ ስለተጠቀሰው መንግሥታዊ ተቋም መረርና ኮስተር ያለ ትዝብት ማስነበባችን ይታወሳል፡፡ ባለጉዳዩ መንግሥታዊ... Read more »

ከኑሮ ውድነት ጫና ለመላቀቅ ወደራስ መመልከት!!

በአሁኑ ግዜ ኑሮ በዜጎች ላይ እያደረሰ ያለው ሁለንተናዊ ጫና ይህ ነው ተብሎ ሊገለፅ አይችልም። የኑሮ ውድነቱ ጣራ ነክቷል፡፡ በኑሮ ውድነት ያልተፈተነና ያልተማረረ የኅብረተሰብ ክፍል የለም። ዋጋ ያልጨመረ የምግብና የሸቀጣቀጥ እቃ የለም ለማለት... Read more »

ወቅቱን የዋጀ የባሕር በር ጥያቄ

ቀይ ባሕር ከደቡብ ሶርያ ተነስቶ በእሥራኤልና ዮርዳኖስ የሳይናይ በርሃን አቋርጦ ወደ ቃባ ሰላጤ የሚገባና 2ሺ250ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የባሕር አካባቢ ነው። ከሕንድ ውቅያኖስ፤ ከኤደን ባሕረ ሰላጤና ከዐረብ ባሕር ጋር ይገናኛል። በሜዲትራንያን በኩልም ሆነ... Read more »

 ሀገር አቅኚ የጋራ ትርክቶች ያስፈልጉናል

አንድ ሀገር ከትናንት የተዛቡ ትርክቶች ወጥታ አዲስ ወደ ሆነ ተራማጅ /አራማጅ ትርክት ለመሻገር ከሁሉም በላይ የቀደመውን ትርክት በአግባቡ መመርመር፤ ከትርክቱ በስተጀርባ ያሉ እውነታዎችን ማጣራት ያስፈልጋል። በተለይም ሀገር እንደ ሀገር ከትናንት የመውጣት ጉዳይ... Read more »