ዛሬም እንደ ዓድዋ…

አውሮፓውያን አፍሪካን በመቀራመት ንድፋቸው (Scramble for Africa) በሚል ውጥን የአፍሪካ ሀገራትን ቅኝ ተገዢያቸው በማድረግ በብዙ እንደተሳካላቸው ታሪክ ምስክር ነው። ከዚህ በተቃራኒው ግን ኢትዮጵያ ለወረራ የመጣችባትን ጣሊያንን ድል በማድረግ ሉዓላዊነትና ክብሯን ማስጠበቅ ብቻ... Read more »

ትውልድን የሚያነቃ ትርክት ለመገንባት

እኤአ የካቲት 1926 በአገረ አምሪካ በጥቁሮች ሕይወትና ታሪክ ጥናት ማኅበር አማካኝነት የካቲት የጥቁሮች ወር (Black History Month) ተብሎ እንዲጠራ ተወሰነ፡፡ ይህ ውሳኔ በአሜሪካና በካናዳ መንግስት ወዲያው እውቅና ተቸረው። በቅርቡ ደግሞ በአየርላንድና በዩናይትድ... Read more »

ታላቁ ዓድዋ ከከያኒዋ አንደበት

የዓድዋን ጦርነትና ድል በጥሞና ስቃኝ፣ የእንባ ጤዛና የድል ዜማ ማዶ ለማዶ ሆነው በአእምሮዬ ጓዳ ድቅን ይሉብኛል። በተለይም የዓድዋን መዝሙር በእጅጋየሁ ሽባባው ሙዚቃ ውስጥ ሳደምጥ ልክ እንደ ሙዚቃው፤ በኩራት፣ በክብር፣ በደስታ፣ በፍቅር፣ ደግሞም... Read more »

ዓድዋ የአንድነታችን ምስጢር ነው !

ታሪኩ አካል ነስቶ፣ ነፍስ ዘርቶ ህያው ከመሆኑ አስቀድሞ ዓለም “ይደረጋል፣ ይፈጸማል፣ ይሆናል…” ብሎ ለቅጽበት እንኳን አስቦት አያውቅም። በዓለም ታሪክም ከዚያ ቀደምና በኋላም አልተፈጸመም። ለወደፊትም የሚፈፀም አይመስለኝም። ዛሬ ላይም ታሪኩ፣ ገድሉ፣ ሲታሰብና ሲወሳ... Read more »

 የአፍሪካ ኩራት የሆነው ዓድዋ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም

የጥቁሮች የነጻነት ተምሳሌት ተብሎ ዓለም የመሰከረለት የዓድዋ ድል ኢትዮጵያውያን ምንጊዜም የሚኮሩበት፣ ብዙ ቁም ነገር የሚማሩበትና ሁልጊዜም ቢሆን ትኩስ የድል ስሜት ሆኖ የሚቀጥል እያደር አዲስ ነው ማለት ይቻላል፡፡ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች አባቶችና እናቶች ምስጋና... Read more »

የዓድዋ ሙዚየም – ጀግኖቻችንን እና አንጸባራቂ ድላቸውን የሚመጥን

ጥቁር እና ነጭ እኩል መሆኑን ማረጋገጫ የሰጠ፤ የዓለምን የፖለቲካ አሰላለፍ የቀየረ፤ የሁሉም ኢትዮጵያዊ የኩራት ምንጭ የሆነው የዓድዋ ድል ሊታወስ እንደሚገባ አያከራክርም፡፡ በእርግጥ ለ127 ዓመታት ሲወሳ ኖሯል፡፡ በዚህ ዓመት ደግሞ 128ኛውን የዓድዋ ድል... Read more »

ለዓድዋ ድል የሚመጥን ሰብዕና ይኑረን!

መላውን ዓለም ያስገረመው፣ ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ ያደረገውና ኢትዮጵያ የጭቁኖች የነፃነት ምልክትና መሰረት ሆና እንድትታይ ያስቻለው ታላቁና አንጸባራቂው የዓድዋ ድል፣ ኢትዮጵያን የአኩሪ ታሪክ ባለቤት ያደረገ ብቻ ሳይሆን፤ በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መስኮች... Read more »

 የዓድዋ ድል ሥጋ ለብሶ የታየበት የዘመኑ ትውልድ ስኬት

ከኢትዮጵያውያን አልፎ የአፍሪካውያን ኩራት በመሆን ዘመናትን የተሻገረው የዓድዋ ድል ዛሬም ሕያው ነው፡፡ በትውልድ ቅብብሎሽ ለበርካታ ዓመታት ሲዘከር መኖሩም ከታሪኩ ግዝፈትና ጥልቀት የተነሳ መሆኑ ዕሙን ነው፡፡ በደም የተጻፈው ይህ የ128 ዓመት ታሪክ በኢትዮጵያውያን... Read more »

 ዓድዋ – የነፃነትና የፍትሕ ትግሎች መሰረት

ታላቁ የዓድዋ ድል መላውን ዓለም ያስገረመ፣ ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ ያደረገና ኢትዮጵያና ድሏ የጭቁኖች የነፃነት ምልክትና መሰረት ሆነው እንዲታዩ ያስቻለ ደማቅ ታሪክ ነው፡፡ በዳግማዊ አፄ ምኒልክ የተመራው የኢትዮጵያ ጦር በወራሪው የኢጣሊያ... Read more »

 ዓድዋ! በኢትዮጵያ ድል የደመቀ የአፍሪካ ኩራት

‹‹ያገሬ ሰው ከአሁን በፊት የበደልኩህ አይመስለኝም። አንተም እስካሁን አላስቀየምከኝም፡፡ ጉልበት ያለህ በጉልበትህ እርዳኝ ጉልበት የሌለህ ለልጅህ ፣ለሚስትህ፣ ለሃይማኖትህ ስትል በኀዘንህ እርዳኝ፡፡ ወስልተህ የቀረህ እንደሁ ግን ኋላ ትጣላኛለህ፡፡ ለዚህ አማላጅ የለኝም፡፡ ማርያምን! አልተውህም፡፡... Read more »