ደሞ ሶስተኛ ሳተላይት !

ሀገራችን ሶስተኛዋን ሳተላይት ወደ ሕዋ ለማምጠቅ በዝግጅት ላይ መሆኗ ሰሞኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይፋ ማድረጉ ለዛሬው መጣጥፌ መነሻ ሆኖኛል። በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ሕይወት፣ ኑሮ፣ ትምህርት ፣ ምርምር ፣ ልማት ፣... Read more »

 የወለጋ ሕዝብ ፍላጎት- “መድማት ሳይሆን መልማት”

የሰላም እና የልማት ጥያቄዎች በኢትዮጵያ በየትኛውም ጫፍ ባሉ ማኅበረሰቦች ዛሬ ሳይሆን ለዘመናት ሲቀርቡ የነበሩ አንገብጋቢ ጉዳዮች ናቸው። በሀገራችን እነዚህን ጥያቄዎች ታሳቢ ያደረጉ የለውጥ ንቅናቄዎችም በተለያዩ ወቅቶች ተከናውነዋል። ከአምስት ዓመት በፊት በኦሮሚያ፣ በአማራ፣... Read more »

ልዩ ትኩረት የሚሻው የማዳበሪያ ሥርጭት

የኢትዮጵያ ግብርና ወይም እርሻ ለበርካታ ክፍለ ዘመናት ለኢትዮጵያ ሕዝቦች ባለውለታ፣ ለሀገሪቱ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ዋልታና መከታ፣ ለገጽታ ግንባታ መታያና መመልከቻ ነው። ለዘርፉ ምርትና ምርታማነት መጎልበትም እንደ አፈር ማዳበሪያ ያሉ ዘመናዊ ግብአቶች እጅጉን ወሳኝ... Read more »

በመመሪያ ክፍተት የሚሰቃዩት የጋራ መኖሪያ ቤት ነዋሪዎች

በዓለም ታሪክ የባቢሎኑ ሀሞራቢ የመጀመሪያውን “ኮድ ኦፍ ሎው” እንዳዘጋጀ የታሪክ ምሁራን ይናገራሉ። ይህ ሕግ ለዘመናዊ ሕጎች መነሻ ከሆኑት መካከል አንደኛ ሆኖ ይጠቀሳል። ለሀገረ መንግሥት ካስማ እና ምሰሶ ከሚባሉት መካከል የተደራጀ ሕግ መኖር... Read more »

ወደ እርቅ ትውልድ ሽግግር

ሀገራችን ኢትዮጵያ ‹እርቅ ደም ያድርቅ› በሚል መነሾ ሃሳብና ‹ከነጣጣይ ትርክት ወደአቃፊ ትርክት› በሚል ሚዛን ገፊ ምክረ ሃሳብ ብሄራዊ ምክክር ኮሚሽን አቋቁማ፣ በመንግሥትና በሌሎች አካላትም መሃል መነጋገርን ለመፍጠር ረጅም ርቀት መራመድ ጀምራለች:: በተለይ... Read more »

“ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን” (የአበው ምርቃት

ከማህበረ-ባህላዊ እሴቶች አንዱ ምርቃት ነው። ከስነልቦና ሕክምናዎች አንዱ ምርቃት ነው። “ወልዳችሁ ሳሙ፤ ዘርታችሁ ቃሙ” እንዲል ስነቃሉ፣ ከበጎ በጎውን መመኛ መንገዶች አንዱ ምርቃት ነው። ማህበረሰብን እንደ ማህበረሰብ ከሚያስቀጥሉት ማህበራዊ ተግባራት አንዱ ምርቃት (መመረቅ፤... Read more »

ከመልሶ ልማቱም የላቀው የኮሪደር ልማት

አዲስ አበባ እንደ ስሟ አለመሆኗ ሁሌም ይገለጻል። በርግጥም እንደ ስሟ አይደለችም፤ አንዱ ጋ ጥሩ ሲታይ ሌላው ጋ ሲደርስ ጥሩ አይታይባትም። ጥሩ ያልሆነው ደግሞ ይበዛል። የአዲስ አበባን እንደ ስሟ አለመሆኗን በከተማዋ ተወልደው ያደጉትም፣... Read more »

የኢትዮጵያና የቻይና ግንኙነት በአንድ ቻይና መርህ እይታ

ሕዝባዊት ሪፐብሊክ ቻይና በዓለም ደረጃ ተፅኖ መፍጠር በሚያስችል አቅም እየመጣች ያለች ሀገር ናት። ከአርባ ዓመታት በፊት ከድህነት ለመውጣት ስትፍጨረጨር የነበረች ይህች ሀገር ፣ አሁን ላይ በስኬት የምትጠቀስና ብዙ ነገር ሞልቶ የተትረፈረፈባት ሀገር... Read more »

ለሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማነት

ማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ ለማህበራዊ መሠረቱ ወይም ለደጋፊው አልያም ለተከታዩ የሚቀርጸው መልዕክትና ለሀገርና ለሁሉም ዜጋ የሚያስተላልፈው መልዕክት መለያየት ያለና የነበረ ወደፊትም የሚኖር ነው። ተቃዋሚ ወይም ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ መልዕክት የሚቀርጽበት አግባብ እና በምርጫ... Read more »

ትጋትን ከኮሪደር ልማቱ

የከተማችን የኮሪደር ልማት ብዙዎችን እያነጋገረ ነው። ልማቱ ለከተማችን ውበትና ጽዳት አዎንታዊ ሚና ይኖረዋል የሚሉ እንዳሉ ሁሉ፤ የከተማውን ነዋሪ ያገለለ ነው በሚል ቅሬታ የሚያነሱ ሰዎችም አልጠፉም። እርግጥ ነው! አዲስ አበባ እንደ ስሟ አበባ... Read more »