ኢሬቻ-ለኅብረብሔራዊ አንድነት ግንባታና ለአብሮነት!

ኢትዮጵያ በብዝኃ ማንነት፣ ባሕልና እሴቶች የደመቀች፣ በኅብረ ብሔራዊነት የተጋመደች፣ ወንድማማችነትን ከፍ አድርጋ ያፀናች ታላቅ ሀገር ናት። በክረምት ወራት ተራርቆ ሳይገናኝ የቆየ ዘመድ አዝማድ መስከረም ላይ ይገናኛል። በዚህ ወቅት በደጋ እና ወይና ደጋ... Read more »

ኢትዮጵያ ለጋራ ተጠቃሚነትና ለቀጣናዊ ትብብር የሰጠችውን ዋጋ ማሳወቅ ይገባል!

የሀገራት ፖለቲካዊ ብስለት መለኪያ ብሄራዊ ጥቅምን ከሰላማዊ ሂደት ጋር አጣምሮ መሄድ ነው። ሰላምን ማዕከል ያደረገ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በዓለማችን ለሚገኙ ሀገራት የእርስበርስ ተጠቃሚነት መሠረታዊ ሚዛንም ተደርጎ ይወሰዳል። በዚህ ረገድ ኢትዮጵያም በምስራቅ አፍሪካ ቀጣና... Read more »

ብንኖርባቸው የሚያሻግሩን የኢሬቻ የሰላም መርሆዎች!

ኢትዮጵያ የብዙ ሺህ ዓመታት የዳበረ ባሕላዊና ሃይማኖታዊ እሴቶች ባለቤት ፣ ከሁሉም በፊት የነቃች፣ የሰው ዘር መገኛና የሰው ልጆች ስልጣኔ መነሻ እርሾን የጣለች አኩሪ ታሪክ ያላት ታላቅ ሀገር ነች ኢትዮጵያ። ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ... Read more »

ኢሬቻ፣ የአብሮነት እሴት! የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ

መግቢያ ኢሬቻ ከገዳ ሥርዓት ተቋማት አንዱ ሲሆን ለፈጣሪ ምስጋና የሚቀርብበት በዓል ነው፡፡ ኢሬቻ በሰውና በፈጣሪው እንዲሁም በሰውና በፍጥረታት መካከል ለሚኖረው የተፈጥሮ ሕግ በአፋን ኦሮሞ “ሰፉ” ተገዥነቱን የሚገለፅበት ክብረበዓል ነው፡፡ የተፈጥሮ ሕግ እንዳይዛባ... Read more »

 ኢሬቻ የምስጋና፣ የአንድነት እና የመቻቻል በዓል

ኢሬቻ የምስጋናና የአብሮነት በዓል ነው። የኦሮሞ ሕዝብ ከፈጣሪው ጋር የሚገናኝበት፣ አምላኩን የሚያመሰግንበት የተማጽኖ ክብረ በዓል ነው። በማህበረሰቡ ወግና ሥርዓት በሚመራ የአባቶች ምርቃትና ቡራኪ የመስቀል በዓልን ተከትሎ በመዲናችን አዲስ አበባ ሆራ ፊንፊኔ፣ በቢሾፍቱ... Read more »

“ክብርንና ፍቅርን ይዘን ድህነትና ችግር አውልቀን እንጣል፣ ወደ ብልጽግና መልካ እንገሥግሥ”  – የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣  የኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል

የተከበርከው የኦሮሞ ሕዝብ ሆይ እንኳን አስቸጋሪውን የክረምት ወቅት አልፈህ ለብሩሁ ብራ ተሸጋገርክ! ኢሬቻ ዕርቅ ነው፤ ፈጣሪ ደግሞ ዕርቅ ይወዳል። የተጣሉ ሰዎች ቂም ይዘው ለኢሬቻ ወደ መልካ አብረው አይወርዱም። ኢሬቻ መትረፍረፍ ነው! ኢሬቻ... Read more »

ኢሬቻ- የምስጋና ቀን

ኢሬቻ በየዓመቱ የሚከበር ዓመታዊ የምስጋና ቀን ነው። ኢሬቻ የሚከበረው ክረምት ሲወጣ በወንዞች ወይም በሐይቆች ዳርቻ ነው። በሀገር አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ ኦሮሞዎች ከየአካባቢያቸው ተሰብስበውና ባህላዊ አልባሳት ለብሰው፣ ቄጤማና አደይ አበባ ይዘው በሐይቆች እና... Read more »

በመስከረም የሚደምቁ ኢትዮጵያዊ እሴቶች

ብሩህ ወር ነው። ኢትዮጵያውያን ከጫፍ እስከ ጫፍ የሚደምቁበት። በእነዚህ ጊዜያት የኢትዮጵያም የኢትዮጵያውያንም ውበት ጎልቶ ይወጣል። መልከዓ ምደሩ በአረንጓዴ ይሸፈናል። ተራሮች የአደይ አበባ ተክሊል ይጎናፀፋሉ። ቢጫ ቀለም የተስፋ ምልክት እንደመሆኑ መጠን ለመፃኢው ጊዜ... Read more »

ለበዓሉ ሠላማዊነት ሁላችንም የሚጠበቅብንን ልንወጣ ይገባል

አዲስ አበባ በዚህ ሰሞኑን ውበቷ ጨምሯል። ከከተማዋ የኮሪደር ልማት በተጨማሪ የአዲስ ዓመት እና የመስቀል በዓልን መድረስ የሚያበስሩ መልካም ምኞት መገለጫዎች አሁንም ድረስ ውበታቸው እንደተጠበቀ ነው። ኢሬቻ ደግሞ የበለጠ ለከተማዋ ውበት እያላበሰ፤ አዲስ... Read more »

አዲስ አበባ የዓለም ሦስተኛ የዲፕሎማሲ ማዕከል መሆኗን በተጨባጭ የሚያረጋግጡ ዐሻራዎች

አዲስ አበባ መጠሪያ ስያሜዋን ያገኘችው እቴጌ ጣይቱ ኅዳር ፲፬ ቀን ፲፰፻፸፱ (1879) ዓ/ም ፍልውሃ፤ ፊል-ፊል ወደሚልበት መስክ ወርደው ሳሉ ከዚህ ቀደም አይተዋት የማያውቋት አንዲት ልዩ አበባ አይተው ስለማረከቻቸው ቦታውን ‹‹አዲስ አበባ!›› ሲሉ... Read more »