“ቲፕ” የኛ ቃል አይደለም። “መጤ” ነው። በእንግሊዝኛውም ቢሆን ከየት እንደመጡ (“etymology” ያቸው) ከማይታወቁት ቃላት ስር ሲሆን ምድቡም ከ”የአራዳ ቋንቋ” ነው። የ”ቲፕ” መነሻ ዘመኑ 17ኛው ክፍለ ዘመን ሲሆን፤ በሀገረ እንግሊዝ በ18ኛው ክፍለ ዘመን... Read more »

መኃልየ መኃልይ ዘሰለሞን ከሁሉም የሚበልጥ የሰለሞን መዝሙር ማለት ነው። የሁለት ፍቅረኛሞች ንግግር ተደርጎም ይወሰዳል። የፍቅረኞች ንግግር በግጥም ነውና ምት፣ ዜማ አለው። ሰለሞን ስለ ሙሽራውና ሙሽሪት፣ ስለፈጣሪና ስለ ቤተ ክርስቲያን የዘመራቸውን 1 ሺህ... Read more »

አናርኪዝም እና ዴሞክራሲ የሚሉትን ሁለት ቃላት ባሰብኩ ቁጥር በውስጤ የሚፈጥሩብኝ ጨፍጋጋ ስዕላዊ ገለጻዎች አንዱ የፍርሃት አንዱ የጥርጣሬ መንፈስ እያረበቡ ነው። “ዴሞክራሲ” የሚለው ቃል ነጋ ጠባ የፖለቲከኞቻችን የአፍ ማሟሻ መሆኑ ብቻ ሳይሆን በሰማሁት... Read more »

ማክሰኞ ጥር 26 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል አካባቢ 24 ቀበሌ ልዩ ስፍራው ሰቦቃ ሜዳ በሚገኝ ክፍት ቦታ ላይ ቤተክርስቲያን ለመሥራት ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ የአካባቢው ምእመናን ጋር በተፈጠረ ግጭት... Read more »

( ክፍል ሁለት ) ስለ እውነትና እርቅ በተወሳ ቁጥር ከልዑል ፈጣሪ ለጥቆ መቼም ወደ አይነ ፣ እዝነ ህሊናችን ግዘፍ ነስቶ የሚመጣው ፣ በግርማ ጮሆ የሚሰማን ኔልሰን ማንዴላ / ማዲባ/ ነው ።የአፍሪካ ናሽናል... Read more »
እንደ ግለሰብ ሁሉ ቡድንም፣ ማሕበረሰብም፣ ኅብረተሰብም ሆነ ሀገር በአንዳንድ የታሪክ አጋጣሚዎች በመፋዘዝ ውስጥ የሚዘፈቁባቸው አጋጣሚዎችና ምክንያቶች በርካታ ሲሆኑ የድብርቶቹ ዓይነትም ዥንጉርጉር ናቸው። በውጤቱም የተነቃቃ መንፈስ በቅዝቃዜ በረዶ ይርዳል፣ የነቃ ህሊናም ያሸልባል። የመፋዘዙ... Read more »

( ክፍል ሁለት ) ኔል እስኮቬል ” ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩና የተዘነጉ በርካታ እውቅ የጋዜጣ ባለቤቶችን አስታውሳለሁ። ፑሊትዘር ግን በበጎ አድራጎቱ /በኢንዶውመንቱ/ ከሞተ በኋላ ዘላለማዊነትን ተቀዳጅቷል። ” ይላል። የበጎ አድራጎት ስራው በሞት... Read more »

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 14 ቀን 2012 ዓ.ም ከተመለከታቸው አጀንዳዎች አንዱና ዋናው በሰው የመነገድ እና ሰውን በህገ-ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀረበ ረቂቅ አዋጅ ነበር፡፡ አዋጁ በዕለቱ ጸድቋል፡፡ አዋጁ... Read more »

ከጥቂት ቀናት በፊት፤ ጠዋት በማለዳ ላይ፤ የተገዳደረኝን ፈታኝ ክስተት ከአሁን በፊት ተጋፍጬ የማውቅ አይመስለኝም። ተገዳዳሪዬ ደግሞ ብርቱ ጉልበተኛ ወይንም ጦረኛ አልነበረም። በዕድሜም ሆነ በዕውቀት፣ በችሎታም ሆነ በብስለት በልጦኝም አልነበረም። በሀብትና ዝናም ብልጫ... Read more »

ገጣሚ እና ባለቅኔ ኃይሉ ገብረዮሀንስ (ገሞራው) የተፈጥሮ ሐብታችንን ተሸክሞ እየወሰደም ቢሆን ለዘመናት በግጥም፣ በቅኔ፣ በእንጉርጉሮ… ስንክበው የኖርነውን አባይን እንዲህ ሲል ይወርፈዋል። «እናትክን!» በሉልኝ ይፈሳል ይሉኛል፣ አባይ ዐይኑ ይፍሰስ ያን ስንቱን ወገኔን የውሃ... Read more »