በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን)fenote1971@gmail.com ክፍል ሶስት) ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴርን ወደ ኃላፊነት ያመጣው ለውጥ ከቀደመው አብዮትም ለውጥም ፍጹም ይለያል። ደርግ ንጉሳዊውን አገዛዝ በመፈንቅለ መንግስት ገርስሶ በምትኩ የባሰ ፈላጭ ቆራጭ አምባገነን ተከለ። ትህነግ/ኢህአዴግ... Read more »
ፍቅሬ አለምነው እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል እንዳለችው እንስሳ የፖለቲካ አስተሳሰብ የተጠናወታቸው ከሰውኛ እሳቤ የተፋቱ ሞልተው ተርፈዋል። ሰው ከእንሰሳ የሚለየው በስክነት በማሰብ፤ በማመዛዘን፤ አርቆ በመመልከት፤ ክፉውን ከደጉ የመለየት ጸጋ የተሰጠው በመሆኑ ነው። ከትልቅ... Read more »
(ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com ኑ እንዋቀስ፤ ሰሞኑን ሁለት የዓየር ንብረቶች ሲፈራረቁብን እያስተዋልን ነው። የመጀመሪያው እንሞግትህ ብንለውም የማንቋቋመው ወይንም የማንረታው የተፈጥሮ ጣጣ ነው። የቀኑ ሙቀትና ቅዝቃዜ እና የሌሊቱ ዝናብና ወጨፎ ከወትሮው... Read more »
እየሩስ አበራ የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ትግል መገለጫ የሆነው የዓድዋ ድል ሲወሳ ልዩና ልብን ፈንቅሎ የሚወጣ ስሜት ይሰማኛል።የዓድዋ ድል ጀግኖች ኢትዮጵያዊያን አባቶቻችንና እናቶታችን የአገር ሉአላዊነት ለማስጠበቅ በከፈሉት መስዋዕትነት የተገኘ ታላቅ ድል ነው። የዓድዋ... Read more »
በ ላንዱዘር አሥራት ዘለቀ ጋዜጠኛና ከፍተኛ የኮሚዩኒኬሽን ባለሙያ ኢትዮጵያ አገር ሆና በዓለም ላይ ከታወቀችበት ረጅም የአገረ መንግሥትነት ታሪክን ጨምሮ ፋሽስች ሀገራት የኢንዱስትሪ አብዮት መፈንዳትን ተከትሎ ለቅኝ ግዛት በወታደራዊ አቅም የሚበልጡዋቸውን የዓለምን ደካማ... Read more »
እስማኤል አረቦ ምርጫ የአንድ ሀገርን መጻኢ ዕድል ከሚወስኑት ጉዳዮች አንዱና ግንባር ቀደሙ ነው። ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ያካሄዱ ሀገሮች በልማትም ሆነ በመልካም አስተዳደር ብሩህ ተስፋ እንደሚጠብቃቸው ይታመናል። በአንጻሩ ተአማኒነት የጎደለውና ከዴሞክራሲያዊ ሂደት ያፈነገጠ ምርጫ... Read more »
ይበል ካሳ መረጃ ምንነቱና አስፈላጊነቱ መረጃ በአንድ በምንፈልገው ጉዳይ ላይ ትክክለኛና ተገቢ ውሳኔ ላይ ለመድረስ፣ አዳዲስ ሃሳቦችን ለመፍጠርና ሥራን በአግባቡ ለመሥራት፣ ከራሳችንና ከሌሎች ጋር ያለንን ግንኙነት ለማሻሻል እያንዳንዱ ሰው በግል ሊጠቀምበት የሚችል... Read more »
ብስለት ዓድዋ የሰው ልጅ ክቡር መሆኑ የታየበት እውነተኛው ለኢትዮጵያ ነፃነት የተደረገ ተጋድሎ በመሆኑ ስለዓድዋ ሲነገር ሁልጊዜ ኩራት ልቤን ሰቅዞ ይይዘዋል። ሰው መሆን ክቡር ነው፡፡ ጥቁር ሆነ ነጭ ሰው ሰው መሆኑ የታየበት፤ ሰው... Read more »
ከገብረ ክርስቶስ መቼም ይህቺ አዲስ አበባ በየጊዜው ለመታመን የሚከብዱ ጉዳዮችን ማስተናገድ ልማዷ ሆኗል:: የከተማዋ መስተዳድር ከሰሞኑ ከመሬት ወረራ፣ ከባለቤት አልባ ሕንጻዎች፣ ከቀበሌ ቤቶች እንዲሁም ከኮንዶሚኒየም ቤቶች ጋር በተያያዘ የተፈጸሙትን ሕገ-ወጥ ተግባራት በተጨባጭ... Read more »
ለምለም መንግሥቱ ይህ የያዝነው የካቲት ወር ኢትዮጵያውያን ጀግኖች የሚታወሱበት፣እንደሀገርም ገድል የተሰራበት፣ሁሌም ሲታወስ የሚኖር የታሪክ ወቅት እንደሆነ ይታወቃል:: በተለይም ከኢትዮጵያውያንም አልፎ የጥቁር ህዝቦች መኩሪያ የሆነው ይህው ድል ኢትዮጵያውያን በሉዓላዊነታቸው ከመጡ አይበገሬ መሆናቸውን ያሳየ... Read more »