
ኢትዮጵያ ብዙ ፈታኝ የሚባሉ ጊዜያትን አልፋለች። ዛሬ ላይ ግን ከአብራኳ ከወጡ ከሃዲ ልጆቿ እና የእርሷን ማደግ ከማይፈልጉ አገራት ጎን በመሰልፍ ሊያንበረክኳት ቢጥሩም በድል እንደምትወጣው አያጠራጥርም። ከሃዲዎቿን የሚያንበረክኩም ብዙ ልጆች አሏት። እንደሚታወቀው አገሪቱን... Read more »

እንደ ኤሮፓውያን አቆጣጠር ሴፕቴምበር 17 ቀን፣ 1787 ዓ.ም በአሜሪካ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ሥፍራ አለው ይለናል ትንታጉ ጉምቱውና ደማሙ ጋዜጠኛ ጋሽ ሙሉጌታ ሉሌ ነፍሱን ይማርና ። መቼም በዚች ምድር እንደሱ ልቅም ጥንቅቅ ያለ... Read more »

አፍሪካን ማለቱ፤ ለአህጉራዊ ችግር አህጉራዊ መፍትሄ ማስቀመጡና የአገሬን ችግር ለመፍታት የማንም ተላላኪ መሆን አያስፈልገኝም የሚል ጠንካራ አቋም መያዙ በአፍሪካ ጠላቶች ጥርስ ውስጥ አስገባው እንጂ ሌላ ምንም ወንጀል አልሰራም! ሞተር ብስክሌት ጋላቢነቱ፣ ጊታር... Read more »

የሰሞኑን የህወሓትን እብሪት ተከትሎ በርካታ የህዝብ ድምጾች ከዛም ከዚህም እየተሰሙ ነው። አሸባሪውን የህወሓትን ቡድን በመቃወም ከመከላከያ ጎን እንቆማለን የሚሉ የሀገር ተቆርቋሪ ድምጾች በመላው የሀገሪቱ ክፍል እያስተጋቡ ይገኛል። ኢትዮጵያዊነትን ያስቀደሙ፣ እኛነትን የተላበሱ ፍትህ... Read more »

ማይካድራ እንደ ወትሮዋ ሞቅ ደመቅ ብላለች።የእለት ጉርሳቸውን ሸቅለው የሚያድሩ የቀን ሰራተኞችም ከተንጣለሉት ሰፋፊ እርሻዎች ውስጥ የሚቆረጠውን ይቆርጣሉ፤ የሚታረመውን ያርማሉ፤ ለገበያ የደረሱትንም በመልክ በመልካቸው እያዘጋጁ መኪና ላይ ይጭናሉ። አብዛኞቹ የማይካድራ ነዋሪዎች የአማራ ተወላጆች... Read more »

በዓለም ፖሊሲነቷ ዘመናትን ተሻግራለች። በተለይ ሁለተኛውን የዓለም ጦርነት ተከትሎ የኢኮኖሚውን ማማ ተቆጣጥራለች። ጦርነቱን ወደ ኢኮኖሚያዊ እድገት መሸጋገሪያ ድልድይ በማድረግ የነበረችበትን የምጣኔ ሀብት ደረጃ መቀየሯም ሚሊዮኖችን ከበላው ጦርነት ጋር ተያይዞ ስሟ መሬት አርፎ... Read more »

አሸባሪው የህወሓት ቡድን የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች መብት የሚለውን የፖለቲካ ፅንሰ ሃሳብ ከግራ ዘመሞች የፖለቲካ ፍልስፍና ትርጓሜ አንጻር መውሰዱን ጫካ በገባ ማግስት ጀምሮ ሲያስተጋባው የነበረው ነው።ነገር ግን ከግራ ዘመሞች የወሰደው የብሄር ብሄረሰቦች... Read more »

ወርቅ በዕሳት እንደሚፈተነው ሁሉ የሰው ልጅ በመከራ ይፈተናል። አገርም ሊያፈርሷት በሚሞክሩ ሃይሎች ትፈተናለች። ሰው ሰው ነኝ ብሎ ካላመነ እና ፈተናውን ለማለፍ ካልታገለ ይወድቃል፤ ወርቅም ወርቅነቱን በእሳት ተፈትኖ ባለመቅለጥ ካላስመሰከረ ድንጋይ ነው ተብሎ... Read more »

( ክፍል አንድ ) ከዚህ በኋላ ትውልድ እስከ ምፅአት አይኑን” ከዘረ ብዙው “ አባይም ሆነ ከታላቁ የህዳሴ ግድብ አያነሳም። ስለ አባይና ስለ ህዳሴው ግድብ ለመስማት ጀሮውን አቁሞና አዘንብሎ በንቃት ይጠባበቃል። ታላቁ መፅሐፍ... Read more »

“ክፈቱልን በሉት በሩን – ኮሪዶሩን!” ልክ በዛሬው ዕለት “ሀ” ብለን የምንጀምረው ወርሃ ነሐሴ በብዙ የሀገራችን ክፍሎች የሚታወቀው “የልጆች ወር” በመባል ነው፡፡ ምክንያቱ ደግሞ ግልጽ ነው፡፡ በዚህ በነሐሴ ወር ውስጥ የሚውሉት አብዛኞቹ የብሔረሰቦቻችን... Read more »