ኮቪድ 19 ወረርሽኝ በኢትዮጵያ የምርጫ ሥራን አደናቅፏል። ነሐሴ 23 ቀን 2012 ዓ.ም ሊካሄድ ቀን ተቆርጦለት የነበረው ሀገር አቀፍ ምርጫ ማራዘም የግድ ሆኗል። ወረርሽኙ በዓለም አቀፍ ደረጃም ቢሆን በ53 አገራት ምርጫ ነክ ሒደቶችን... Read more »
ትህነግ/ስብሀታዊያን ( የፓርቲው ሱስሎቭ / አይዶሎግ / የነበረው መለስ ከሞተ በኋላ በጡት አባቱ አቦይ ስብሀት ቤተሰብ ቁጥጥር ስር መዋሉን ለመግለጽ ነው ፤ ) ከፓርቲ ሀገርንና ሕዝብ የሚያስቀድም ቢሆን ኑሮ፣ በሕዝብ ሉዓላዊ የስልጣን... Read more »
መንደርደሪያ፤ “የሕይወት እንቆቅልሽ ሁሉም ፍቺ የለውም” የሚባለው ያለምክንያት አይደለም። አንዳንዴ፤ የተራራቁ ጉዳዮች ተቀራርበው ያልታሰቡ ግጥምጥሞሾች ተዋደው ስናስተውል “እንዴት ሊሆን ቻለ?” ብለን መጠየቃችንና መደነቃችን የተለመደ ሰብዓዊ ባህርያች ነው። እርግጥ ነው ተደጋግመው ተጠይቀው መልስ... Read more »
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ሰሞኑን ያወጣው አንድ ማስታወቂያ የብዙዎችን ትኩረት ስቦ ነበር። ኮርፖሬሽኑ በአረብኛ ቋንቋ በቅርቡ ለመጀመር ላሰበው የቴሌቪዥን ሥርጭት ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር የወጣ ማስታወቂያ ነበር። ታዲያ ይኸ ምን አዲስ ነገር አለው? በእርግጥም... Read more »
የሰው ልጅ የተለያየ ባህርይ አለው። አንዳንዱ በቀላሉ ሊናደድ ይችላል። ሌላው ደግሞ ትዕግስቱ የሚገርም ነው። አንዳንዱ ቁጡ ሲሆን ሌላው ደግሞ ዝምታን ይመርጣል…። በአጠቃላይ የሰው ባህርያት እንደመልካችን የተለያዩ ናቸው። ከነዚህ ውስጥ ደግሞ ንዴት የሚያስከትለው... Read more »
የሀገራችን ጋዜጠኝነት የአጤ ምኒልክ አባት ጋዜጠኛ ይባሉ በነበሩት ደስታ ምትኬ ይጀምር ወይም በብርሃንና ሰላሙ ትንታግ ጋዜጠኛ ተመስገን ገብሬ አልያም ሩቅ ዘመን ወደ ኋላ ተጉዞ በዜና መዋዕል ጸሐፍት አሀዱ ይባል ወይም በ”አእምሮ” ጋዜጣ... Read more »
አዲስ ዘመን ጋዜጣ ዛሬ የ79 ዓመት አልማዛዊ የልደት በዓሉን ሻማ የሚለኩስበት ዕለት ስለሆነ “በእንኳን አደረሰህ” መልካም ምኞት መዘከሩ አግባብ ብቻም ሳይሆን ተገቢም ነው። ጋዜጣው የኢትዮጵያን ታሪክ በጫንቃው ላይ የተሸከመ ባለ አደራ “ቤተ... Read more »
እንደ አለመታደል ሆኖ በመጀመር ፣ ፋና ወጊ ፣ አልፋ በመሆን ፤ መንፈሳዊውንም ሆነ አለማዊውን ዳና ፣ ፋና በመከተል የሚቀድመን የለም ። ጅምራችንን በውጥን ምዕራፍ ሳያገኝ በማስቀረትም የሚወዳደረን የለም ። እንዲህ በተቃርኖ ከወዲያ... Read more »
የክፉ ገጽ ንባብ መንደርደሪያ፤ አሜሪካ ጣሯ በዝቷል። መከራዋም በርክቷል። በርካቶቹ ግዛቶቿ ታመዋል፤ ታምሰዋልም። የዜጎቿ ምሬትና ቁጣ ገንፍሎ አመጽ በተቀላቀለበት ሆታ አደባባይ ላይ መዋል ከጀመሩ አሥር ቀናት ተቆጥረዋል። የኮቪድ ወረርሽኝም በፊናው መቶ ሺህ... Read more »
‹‹Genetically-Modified seed was never intended to support human life, but to eliminate it.›› ግሎባል ሪሰርች ነው ይህን ያለው። ግርድፍ ትርጉሙ የዘረመል ቀይስ አካል የሰው ልጅን ህይወት ለመደገፍ ሳይሆን ለማጠፋት የተፈጠረ ነው እንደማለት... Read more »