እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ! የዘንድሮውን የትንሣኤ በዓል የምናከብረው በተስፋና በተጋድሎ መካከል ውስጥ ሆነን ነው ። በአንድ በኩል የሀገራችንን ትንሣኤ አሻግረን እያየን በተስፋ፣ በሌላ በኩል ከፊታችን የተደረደሩ ፈተናዎች ከትንሣኤው እንዳያስቀሩን ከባድ ትግል... Read more »
“The Prodigal Daughter “ ፤ በተሰኘው የጄፍሪ አርከር ማለፊያ ልቦለድ ፦ የታሪኩ ባለቤት የሆኑት ዋና ገፀ ባህሪያት ፍሎሬንቲ እና ሪቻርድ ባልና ሚስት ቢሆኑም የተለያየ ፓለቲካ ፓርቲ ደጋፊ ናቸው ። ፍሎሪ የዲሞክራት ሪቻርድ... Read more »
የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ የሀገራችን ችግሮች ተናጥላዊ አይደሉም። ውስብስብና የተሣሠሩ ናቸው። ፖለቲካው ከኢኮኖሚው፣ ዲፕሎማሲው ከማኅበራዊ ጉዳዮቻችን ጋር ጥብቅ ቁርኝት አላቸው። ሀገራችን ቀደም ባሉት ጊዜያት ተከታታይ ዕድገቶችን ማስመዝገብ ብትችልም ዕድገቱ የመጣበት መንገድ ጤናማ ባለመሆኑ... Read more »
ዛሬ ስለ ማይሞቱ ህያው ነፍሶች እናወራለን። ከሰው ወገን ተፈጥረው ለዘላለም ስለሚኖሩ የማይሞቱ ህያው ነፍሶች እነግራችኋለሁ። ይሄ ዓለም ከጥንት እስከዛሬ በነጻ ፍቃዳቸው ለሚኖሩ በርካታ ሰዎች የጋራ መኖሪያ ነው። ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ በምድር ላይ... Read more »
ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) ከብዙ አመታት በፊት የአለም እውቅ ሳይንቲስቶች የሰው ልጅ እዚህ ምድር ላይ በህይወት ሲኖር እጅግ የሚያስፈልገው ምንድነው የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ተሰባስበው ነበር። የጥያቄያቸውን መልስ ለማግኘት ሲሉም ለሰባ... Read more »
ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) በሰው ልጅ የዘመናት ታሪክ ውስጥ ብዙ ኩነቶች ይሄዳሉ ይመጣሉ። ሁሉም ኩነቶች ግን በሰው ልጅ ቁጥጥር ስር ሆነው የሚያልፉ ናቸው። አንድነትና መተባበርን ባህል ላደረገ ማህበረሰብ የትኛውም ችግር... Read more »
ጌትነት ምህረቴ ምርጫ ዜጎች የዲሞክራሲያዊ መብቶቻቸውን ከሚገልፁባቸው መንገዶች አንዱ ነው። ህዝብ የሥልጣን ባለቤት መሆኑ የሚረጋገጥበትና ለዚህም ቀጥተኛ ተሳትፎ የሚያደርግበት አንዱ የዴሞክራሲያዊ ስርዓት ሂደት አካል ነው። ሂደቱ የሚከናወነውም ሁለትና ከዛ በላይ በሆኑ ተፎካካሪ... Read more »
“የአገራት አንድነት የተገነባው በጸረ አንድነት ውድቀትና መቃብር ላይ ነው።” ይህ የፖለቲካ አካሄድ የሀገረ መንግስት ግንባታቸውን በተጠና እና አንድነትን በጠበቀ መልኩ ለማስኬድ በሚተጉ አንድነትን ለሀገረ መንግስት ግንባታ እንደ ዋና ካስማነት የሚጠቀሙ ናቸው።ከዚህም በተጨማሪ... Read more »
ወሃቤ ሰላም ዋለልኝ ሲሳይ ነገርን ነገር ያነሳዋል እንዲሉ ወቅቱ ያመጣው ኮሮና ቫይረስ አብሮ ይዞት የመጣውና የቫይረሱን ስርጭት ለመቆጣጠር ያስችላል ተብሎ በህክምና ባለሞያዎች የተሰጠው ምክርና በመንግስትም የተላለፈው መመሪያ ብዙ ተረስተው የነበሩ ያለባበስና የሰላምታ... Read more »
(ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com እናመሰግናለን ኢትዮጵያ! “ሐሙስ የቀን ቅዱስ” እንዲሉ፤ በዚህ የሳምንቱ ታሪካዊ የመጋቢት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ጀንበር ኢትዮጵያ ድምጧን ከፍ አድርጋ በኪነ ጥበባቱ ሙያ የተሰማሩ አንጋፋ ልጆቿን ያመሰገነችበት... Read more »