ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ከጀመረችበት ጊዜ ጀምሮ የዓለምን ትኩረት እየሳበች ትገኛለች:: የግድቡ መሰረት ድንጋይ ከተጣለበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን አስር አመት ያስቆጠረ ቢሆንም፤ ግድቡ በተለይ የታችኛውን ተፋሰስ ሀገራት በእጅጉ ሲያወዛግብ ቆይቷል:: ኢትዮጵያም የግድቡ... Read more »
የዛሬው ትዝብታችን ዋና ነጥብ በብድር ገንዘብ ድል ያለ ሰርግ ደግሰው የሚሞሸሩ ጥንዶች ጉዳይ ነው። ብድሩ ከባንክ፣ ከቁጠባ ማህበር ወይም ከግለሰብ ሊሆን ይችላል። ሆኖም በብድር የቆመ ጎጆ መዘዙ ብዙ ነው። እንደውም ይሉኝታ ላላቸው... Read more »
ዛሬ ስለ ተስፋ እነግራችኋለው። ተስፋ ስላችሁ ግን በምንምነት ውስጥ ያለውን ህልም አይነቱን ተስፋ እያልኳችሁ አይደለም። በራዕይ ውስጥ ስላለው፣ ለለውጥ በተነሱ ልቦች ውስጥ ያለውን እሱን ማለቴ ነው። የቆማችሁት በምን ይመስላችኋል? ወጥታችሁ የምትገቡት በምን... Read more »
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወደ ኢትዮጵያ የገባው በዓለም አቀፍ ደረጃ ከተከሰተ ከሁለት ወራት በኋላ ዘግይቶ ነው:: መጋቢት 4 ቀን 2012 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ግንቦት አጋማሽ የመጀመሪያዎቹን ሦስት ወራት በተወሰዱ የጥንቃቄ... Read more »
ኢትዮጵያ ሰማንያ በላይ ብሄረሰቦች የሳሏት የጋራ ምስላቸው ናት። ብዙ ሀሳቦች፣ ብዙ ታሪኮች የተዋሀዱባት የሚጸባረቁባት ድብልቅ እውነት ናት። ብዙ አይነት ባህሎች፣ ብዙ አይነት ስርዐቶች በአንድነት ያቆሟት የሰውነት ስጋና ደም እንዲህም ናት። በእያንዳንዳችን ልብ... Read more »
ሁሉም ሰው በውስጡ የሞላውን ነገር ነው የሚያንፀባርቀው። ውስጡ በጥላቻ ከተሞላ ዕድሜ ልኩን ጥላቻን ይሰብካል። ውስጡ ፍቅርን የተሞላ በፈታኝ ጊዜ እንኳን ቢሆን ፍቅርን ይመርጣል፤ ይላበሳልም። ፍቅር ደግሞ እንደ ሰው የሚያስቆጥር አገርና ሕዝብን የሚያሻግር፤... Read more »
አውዳ’መታት ኃይማኖታዊ ወይም መንፈሳዊ እርካታን ብቻ ይዘው የሚመጡ ባህላዊ እሴቻችን አይደሉም፤ መዝናኛም ናቸው። ታሪክ ይናገራሉ፤ ፖለቲካም ሊንፀባረቅባቸው ይችላል። (በተለይ በአሁኑ ጊዜ ሁሉ ነገር በግልና ቡድን ማንነት ዙሪያ በሚሽከረከርባት ዓለማችን ይህ ብርቅ ሳይሆን... Read more »
አውዳ’መታት ኃይማኖታዊ ወይም መንፈሳዊ እርካታን ብቻ ይዘው የሚመጡ ባህላዊ እሴቻችን አይደሉም፤ መዝናኛም ናቸው። ታሪክ ይናገራሉ፤ ፖለቲካም ሊንፀባረቅባቸው ይችላል። (በተለይ በአሁኑ ጊዜ ሁሉ ነገር በግልና ቡድን ማንነት ዙሪያ በሚሽከረከርባት ዓለማችን ይህ ብርቅ ሳይሆን... Read more »
“ኢትዮጵያን ነው?” የእኛ ጥያቄ! “አዎን ኢትዮጵያን ነው!” – የእነርሱ መልስ። “እርሷን አግኝተን ምን አጥተን፤ ሁሉ በእጃችን ሁሉ በደጃችን”…የጠላቶቻችን የምኞት ጨዋታ ይቀጥላል። “እንዳማራችሁ፣ እንዳስጎመጃችሁና እንዳቃዣችሁ ይቅር እንጂ ኢትዮጵያማ አትገኝም። ” የእኛ የቁርጥ ቀን... Read more »
ኢትዮጵያ አገራችን ለዘመናት ዳር ደንበሯን አስከብራ፤ ነፃነቷንም ጠብቃ ተከብራና ታፍራ የኖረች፤ አኩሪ ታሪክ ያላት መሆኑን ወዳጅም ጠላትም የሚመሰክረው ሐቅ ነው። ይህ የረጅም ዘመን ነፃነትና አኩሪ ታሪክ በተአምር የተገኘ አይደለም። በየጊዜው ከሚነሱ ወራሪዎችና... Read more »