
ስለ ልጆቹ በጎ በጎውን ብቻ ካልሆነ በስተቀር ጥፋታቸውንና ድክመታቸውን ለማድመጥ የበርካታ ኢትዮጵያዊያን ወላጆች ጆሮ እጅግም የተከፈተ አይመስልም። “የእኔ ልጅ እኮ…!” እየተባለ አዘውትሮ በወላጆች የሚዘመረው ብቃታቸውና የባህርያቸው ውበትና ድምቀት ነው። ስህተታቸው ይፋ እንዲገለጥና... Read more »

ዛሬ የከፋኝን ላወራ ልተነፍስ ነው ብዕሬን ከወረቀት ያገናኘሁት። በጣም ከፍቶኛል ውስጤ የገባውን ኀዘን ጮክ ብዬ አልናገር እሪ ብዬ አልቅሼ አይወጣልኝ ነገር ደረቴ ላይ እየተንቀዋለለ መተንፈሻ አሳጥቶኛል። የወገኔን እርም በልቻለው። የእኔ ሰው ሲያለቅስ... Read more »

ወደ ዛሬው የመጣጥፌ ርዕሰ ጉዳይ ከማለፌ በፊት ስለ ሕወሓት ወቅታዊ ሁኔታ ባሰብሁና ባወጣሁ ባወረድሁ ቁጥር የሚከነክኑኝንና የሚያብከነክኑኝን ጉዳዮች ላነሳ ወደድሁ። የመጀመሪያው ተወደደም ተጠላም መንግስት ሕወሓትን በተለመደውና መደበኛ በሆነው የውጊያ፣ የፕሮፓጋንዳና የዲፕሎማሲ መንገድ... Read more »

በእዝነ ህሊናችሁና በምናባችሁ የያሬድ ሹመቴ ግጥምና ዜማ የሆነውን፤ ታደለ ፈለቀ ማለፊያ አድርጎ ያቀናበረውን ግርማ ተፈራና ራሔል ጌቱ ሸጋ አድርገው ያዜሙትን “የእረኛዬ”ይዛችሁ ተከተሉኝ፡፡ በነገራችን ላይ ይህ ድንቅ ስራ ቴዲ አፍሮ የክቡር ዶ/ር ሀዲስ... Read more »

ወርሃ ነሐሴ በርከት ያሉ ሃይማኖታዊና ሕዝባዊ በዓላት የሚስተናገዱበት የደማቅ ክስተቶች ዕድለኛ ወር ነው። ዝናባማው የክረምቱ የአየር ጠባይ ስሜትን የማጨፍገግ ብርታቱ ጠንከር ያለ ቢሆንም አብዛኞቹ የወሩ ቀናት በባህላዊና በሃይማኖታዊ በዓላት የደመቁ ስለሆነ እንደ... Read more »

የአሁኑ ዘመን የሃያላኑ አገራት የጉሮሮ ለጉሮሮ ትንቅንቅ በተለይ ሶስት አገራትን ይመለከታል። ሩሲያ እና ቻይና በአንድ በኩል፤ አሜሪካ እና ምእራቡ (አንዳንዶቹ ወጣ ገባም እያሉ ቢሆንም) በሌላኛውና ተቃራኒው ጫፍ። ለምን? ጥያቄው ይሄው ነውና በቀጥታ... Read more »

በሁሉም አቅጣጫ ያሉትን የኢትዮጵያ ህዝቦች እንዳይበታተኑ ያስተሳሰሩ፤ እንዳይለያዩ ያጣመሩ፣ ጠንካራ ገመዶች በአገራችን ሁሉም ጫፎች ይገኛሉ። እኛነታችን የሚገለፅባቸው የተለያዩ በዓላት ደግሞ የኢትዮጵያዊነት ሕብር ተጠብቆ እንዲቀጥል ከሚያደርጉ ገመዶች መካከል ተጠቃሽ ናቸው። በዚህ ረገድ ሰሜን፣... Read more »

ዘመን አይሽሬው የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት፤ የዓለም ሀገራትን ለዘርፈ ብዙ የጋራ ጥቅምና ለማሕበራዊ መስተጋብር ከሚያገናኙ ዕድሜ ጠገብ መድረኮች መካከል አንዱ የሕዝብ ለሕዝብ ዲፕሎማሲ በቀዳሚነቱ የሚጠቀስ ነው፡፡ ሺህ ዘመናት የተቆጠረለት ይህን መሰሉ “የሰላም ማብሰሪያ... Read more »

አሸባሪው ህወሓት እድሜ ዘመኑን ክህደት የተጣባው ፤ በመታመን ኪሳራና እዳ እስከ አንገቱ የተዘፈቀ ሆኖ እያለ መንግስት ለሀገርና ለሕዝብ ሰላም ሲል የወይራ ዝንጣፊ ይዞ እጁን ሲዘረጋለት አንድ ጊዜ ቅድመ ሁኔታ እየደረደረ ፤ ሌላ... Read more »

እያንዳንዱ ዘመን ትቶት የሚያልፈው የራሱ አሻራ አለው።የትናንቱ ዘመን “እንደ ፈሰሰ ውሃ ላይታፈስ” ታሪክ ሠርቶም ይሁን የተሠራውን አበላሽቶ በትረ ሥልጣኑን ለዛሬ አስረክቦ እብስ ብሎ ተሰናብቷል።ጸጸት፣ ቁጭትና ትዝታ “የተገጠመላቸው ዐይን” የሚመለከተው ትናንትንና የኋላውን ብቻ... Read more »