የሰብዓዊ መብት የባለሙያዎች ኮሚሽን «ሪፖርት» – የፖለቲካ ፍላጎት ማስፈጸሚያ 

የአሸባሪው ትህነግ በቅጥፈት የታጀበ የሴራ ጉዞ ከጫካ እስከ ከተማ የዘለቀ ብቻ ሳይሆን፤ ለሴራው ማሳለጫ የሚሆን የሃሰት ጩኸቱን የሚያግዙትና የሚያስተጋቡለት አያሌ አጋሮች በአገር ውስጥም በውጪ አገራትም ያሉት የጥፋት ኃይል ነው። ቡድኑ በትግራይ ሕዝብ... Read more »

የኮሚሽኑ የፖለቲካ ተሸካሚነት፣ በሃሰት ፕሮፖጋንዳ የጥፋት ታሪክ ውስጥ ራሱን ሲገልጥ

ፍትህን ሳይሆን የሴራ ተልዕኮን ተሸክሞ፤ እውነትን ሳይሆን ውሸትን አስቀድሞ፤ ሰላምን ሳይሆን ጦርነትን ምርጫው አድርጎ፤ ከባዕዳንና ከአገር ታሪካዊ ጠላቶች ጋር አብሮ፤ ወገኑን በወገኑ ላይ ነፍጥ እንዲያነሳ በማድረግ ኢትዮጵያም በማያባራ ጦርነት ውስጥ እንድትኖር የማድረግ... Read more »

ለጥቂቶች የፖለቲካ ዓላማ ከቀረበው የኮሚሽኑ «ጥናት» ባሻገር

ዓለም አቀፍ የሚል ተቀጽላን አንግበው፤ የሰብዓዊ መብት የሚል ካባን ደርበው፤ ከስማቸው ይልቅ ለቡድን ፍላጎት፤ ከተልዕኳቸው የተሻገረ ፖለቲካዊ ግብን ተሸክመው የሚጓዙ “ዓለማአቀፍ የሰብዓዊ መብት… ተቋም” በሚል የዳቦ ስም የሚንቆለጷጰሱ ተቋሞች በርክተው ይታያሉ። ይሁን... Read more »

አገሬ ለኔ ምን አደረገችልኝ ከማለት፤ ለአገሬ ምን አደረኩኝ ለሚለው ጥያቄ ቅርብ እንሁን

እንደ አሜሪካ ያሉ አንዳንድ ሀያላን አገራት ዘመን የተሻገረ የስኬት ሚስጥር አላቸው..እርሱም ከላይ ለርዕሴ የተጠቀምኩት አባባል ነው። ዛሬም ድረስ አሜሪካና አሜሪካውያን በዚህ ‹አገሬ ለኔ ምን አደረገችልኝ ሳይሆን እኔ ለአገሬ ምን አደረኩት› በሚል እሳቤ... Read more »

የትግራይ ዲያስፖራ አሰላለፉን ያስተካክል

ሰሞኑን የአሸባሪው ትህነግ አመራሮች ለሶስተኛ ጊዜ በለኮሱት ጦርነት ስጋት ውስጥ ገብተው ሊታይ የሚችል መረበሽ ውስጥ ገብተዋል። ነገሮች ውስብስብ ሆነውባቸዋል። ከቡድኑ በላይ በዚህ ሁኔታ እየታወከ ያለ ሌላ አካልም አለ። እሱም የትግራይ ዲያስፖራ ነው።... Read more »

ሕልማቸውም ፍቺውም የተሰወረባቸው

የክፋት እርምጃ፤ የክፉዎች መራገጫ፤ ታሪክ በየዘመኑ ብጤ ክስተት አያጣም። በዚህ በእኛ ዘመንም «ግራ በገባቸው ግራ ገቦች» አማካይነት መልካቸው ለወጥ ያለ ቢመስልም የባህርይ ተመሳስሎ ያላቸው በርካታ ታሪኮች መሳ ለመሳ ሲፈጸሙ እያስተዋልን ነው። ሕልም... Read more »

ለትግራይ ሕዝብ ጊዜው አሁን ነው

አሸባሪው ትህነግ በደርግ ውስጣዊ ድክመትና በዓለም የፖለቲካ አሰላለፍ ለውጥ በለስ ቀንቶት አራት ኪሎ የገባው በትግራይ ሕዝብ ሁለንተናዊ ትግል ነው። ቡድኑ የተረከበውን በትረ- መንግሥት አስጠብቆ በቆየባቸው አመታትም ሰርቀው የማይጠግቡት አመራሮቹ ሕይወት ተቀይራል። ይሁንና... Read more »

ትግራዋይ ሆይ ! ከሕወሓት በላይ ምን ጠላት አለህ… ! ?

 “የማን ነው እንዲህ እየፈረሰ ያለው ? በጥይት በሏቸው። “እሺ እሺ ! እየተጠራቀመ ነው ። እዛ ያለው የኔ ፣ ያንተና የሌሎች ነው “ “ቢሆንም በሉት ። ትግራዋይ የሆነ ሁሉ ለትግራይ የማይወድቅ ከሆነ በጥይት... Read more »

ጀግንነት ሌሎችን መታደግ ነው

በሰሜን ኢትዮጵያ በአሸባሪው ትህነግ የተጀመረው ጦርነት እነሆ ሁለት ዓመታት ሊሆነው ነው:: በእነዚህ ሁለት ዓመታት ውስጥ ብዙ ሕይወት ጠፍቷል፤ ብዙ ንብረት ወድሟል:: የጦርነቱ ዳፋ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ተርፏል:: ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የሰላም ድምጾች መስማት... Read more »

ራስ ጠልነት፡- ለሰብዓዊ ፍጡር ሀፍረት የሆነ አሸባሪው ትሕነጋዊ ታህተ ሰብእ ባህሪይ(የግል የጥናት ውጤት)

በግሌ ስለ አሸባሪው ትሕነግ እኩይነት፣ ክፋትና ሸር፣ ሰላም ጠልነት፣ ያለጦርነት መኖር አለመቻል፣ ውሸት፣ አስመሳይነት…መስማትም መናገርና መጻፍም ሰልችቶኛል። ምክንያቱም እንኳንስ እዚሁ አብረነው የኖርነው ዓለም ላይም ቢሆን ይህን የማያውቅ አለ ብዬ አላስብምና። አሁን ማወቅ... Read more »